የቤኒሻንጉል ብሔረሰብ ባህላዊ የቤት አሠራርን መሠረት ያደረገው የሼህ ሆጀሌ የችሎት አዳራሽ

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የበርካታ ባህል፣ ታሪክና የተፈጥሮ ሀብቶች መገኛ ነው። ክልሉ የልዩ ልዩ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መኖሪያም ሲሆን፣ በመቻቻልና በፍቅር የሚኖርበት የኢትዮጵያ ክፍል ነው። ክልሉ ከሚታወቅባቸው ባሕላዊና ታሪካዊ እሴቶቹ መካከል የቤኒሻንጉል ብሔረሰብ... Read more »

 የሥነ -ተዋልዶ ጤና ግንዛቤ ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ

ንግግሩ የቅብጠት ይመስላል። ወላጆቹም ቆንጥጠው ያሳደጉት አይመስልም። አዋቂዎች ‹‹ድምበር አያውቅም፤ ልክ የለውም እንዴ?›› ይሉታል። ወጣቶች ደግሞ እንዲህ የሚያደርገው ለጨዋታ እንጂ ለሌላ አይደለም ብለውታል። ልጁ እንዲህ የተባለው ግን በርግጥም ቀብጦ አልነበረም። ወላጆቹም በሚገባ... Read more »

መጽሐፍት በታዳጊዎች

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንታችሁ እንዴት ነበር? በጥሩ እንዳሳለፋችሁ እገምታለሁ፡፡ ልጆችዬ ባላችሁ ትርፍ ግዜ ብዙ ነገር እንደምትሠሩበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ የምታነቡ እንዳላችሁም ተስፋ አደርጋለሁ። እሺ ልጆችዬ ጽሑፎችንስ ምን ያህሎቻችሁ ትሞክራላችሁ? አንዳንድ ተማሪዎች የፃፉትን... Read more »

የድሬዳዋን የቱሪዝም ዘርፍ የማላቅ ተግባር

የተቆረቆረችው የስምጥ ሸለቆ ምሥራቃዊ ክፈፍን እና የኢትዮ፤ ጅቡቲ የባቡር ሐዲድ መዘርጋትን ተከትሎ ነው። የንግድ ኮሪደርም ናት፤ ይህ ሁሉ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚመጡ ዜጎች ዓይናቸውን እንዲያማትሩባት አድርጓታል። የተለያየ ባሕል እና የኑሮ ዘይቤ ያላቸው... Read more »

«በጎ ንግግርም ሆነ ሥራ የሚጀመረው ከቤት ነው» -ደራሲ አቶ ገብረኢየሱስ ኃይለማሪያም

የቀንዴን ያህል ተዋጋውልህ የጭራዬን ያህል ተወራጨሁልህ ጉራጌ ቋንቋህን ጠብቅ አይጥፋብህ ያሉት የጉራጌኛ መጽሐፍን ለመጀመሪያ ጊዜ የፃፉት አቶ ገብረኢየሱስ ኃይለማሪያም ናቸው። እናት እና አባታቸው ጉዱ ወግበጋ (ታሪክ በየተራው) ብለው ስም ቢያወጡላቸውም፤ ሚሽን ትምህርት... Read more »

የአባት ልብ – ስለ ልጅ…

አንድ- ለእናቱ ና ለአባቱ ለቤቱ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ነው። እናት አባቱ እሱን ካገኙ በኋላ ሌላ ልጅ አልወለዱም። ይህ እውነት ለአንድዬው ቅምጥል ለማ ለጌቦ የተለየ ዓለም ፈጠረ። ወላጆቹ ጠዋት ማታ በስስት እያዩ አሳደጉት።... Read more »

የቲቢ በሽታን ለመግታት የሚደረገው ጥረት

የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2021 የቲቢ በሽታ ዓለም አቀፍ ስርጭትን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በዓመት 10 ሚሊዮን የሚገመት የዓለም ሕዝብ በቲቢ በሽታ እንደሚታመም አመልክቷል። በአንድ ዓመት ውስጥ ደግሞ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚጠጋ... Read more »

አልችልምን በእችላለሁ!

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ ሰዓቱ ረፍዷል። እየተደናበረ ወደክፍል ሲሄድ ትምህርቱ ተጠናቆ ተማሪ ተበትኗል። ግራ ቢገባው ወደ ሰሌዳው ዞር ቢል ሁለት የሂሳብ ጥያቄዎችን ተፅፈው አየ። ‹‹የቤት ስራ መሆን አለበት›› ብሎ ማስታወሻው... Read more »

 በጎ ትውልድን በማፍራት ለጠንካራ ሀገር ግንባታ የሚተጋው ድርጅት

በስነ-ምግባርና በጠንካራ የስራ ባህል የታነፀ ትውልድ ለጠንካራ ሀገር ግንባታ አስተማማኝ መሰረት ነው። ይህን እውነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ግለሰቦችና ተቋማት በስነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ለመገንባት ጥረቶችን ሲያደርጉ ይስተዋላሉ። በእንዲህ ዓይነት ተግባራት ላይ ከተሰማሩ ሀገር... Read more »

 ሙያና ተግባር “በምርኩዝ” ሲጣመር

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ራሳቸውን የሚያገኙበት፤ የሕይወታቸውን ትልቁን ትውስታ ይዘው የሚወጡበት፣ ማንነታቸውን በሚፈልጉበት መንገድ የሚገነቡበትና ራሳቸውን የሚያንጹበት ስፍራ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ ተቋም ሲገቡም ከተለያየ አካባቢ፣ አኗኗር እና አስተዳደግ ከመጡ ተማሪዎች ጋር... Read more »