ሻምበል አሳዬ ጥላሁን ትውልድና እድገታቸው በጅማ ከተማ ነው፡፡ በሀገር መከላከያ ሠራዊት በውትድርና ሀገራቸውን ለሃያ ዓመት አገልግለዋል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በሰሜኑ ክፍል በነበረው ጦርነት ሁለት እግራቸው ላይ ጉዳት ደርሶባቸው ነበር፡፡ በሕይወታቸው ይገጥመኛል ብለው... Read more »
የመርካቶ ስም ሲነሳ ዋና መጠቅለያዋ ሆኖ የሚያገለግለን “አራዳነት” የሚለው ቃል ነው። አንዳንዶች “የመርካቶ ልጅ ቀልጣፋና ጨላጣ ነው!” ይሉታል። ሌሎች ደግሞ የመርካቶ ልጅ “ቢዝነስ ሁሌም በእጁ ነው” ለማለት ሲሹ፤ “የመርካቶ ልጅ ጦሙን አያድርም”... Read more »
ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በትምህርታችሁም ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም እየጣራችሁ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም። መቼም ልጆችዬ መልካም የሚባሉ ነገሮችን ለመማር ብዙ አማራጮች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል? ጎበዞች። ለዛሬ አንድ ጥሩ... Read more »
የሁለት ሎጋ ጥንዶች ጥምረት የፈጠራት ናትና እሷም ቁመተ ሎጋ ናት፤ ድምጻዊት ዓለም ከበደ። ትውልዷ ከወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሸኖ ነው። ቤተሰቦቿ መኖሪያቸውን ወደ አዲስ አበባ መቀየራቸውን ተከትሎ አብዛኛው የልጅነት ትዝታዋ ከዛ ይቀዳል። አዲስ... Read more »
ትላንት በጉርምስናና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ ሀገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ጀግኖች ዛሬ ላይ ቀን ዘምበል ሲልባቸው፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን አስታውሰዋቸው አያውቁም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመሰል ድረስ ለሀገር ለወገን... Read more »
የሆቴሎች የኮከብ ደረጃ በዓለም አቀፍ መስፈርቶች ላይ በመመስረት ለእንግዶች እንዲሁም ጎብኚዎች መረጃ የሚሰጥበት ዘይቤ ነው። ማንኛውም ሀገር ላይ የሚገኝ አንድ ሆቴል ባህሪ፣ ለእንግዶች የሚሰጠውን ምቾት፣ ከደህንነት ጋር ያለውን ጥብቅ መርህ እና የንፅህና... Read more »
የገበሬ ልጅ ነች። ወሎ መርሳ አባ ጌትዬ ፣ ከአንድ የገጠር መንደር ተወልዳ አድጋለች። ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው። በሜዳ በመስኩ ከብትና ፍየል ትጠብቅ ነበር። ከጓሮው እሸት ከማጀቱ ትኩስ ወተት አላጣችም። ወላጆቿ ፍቅር አልነፈጓትም።... Read more »
አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው ምን ሲኖረው ነው? በርግጠኝነት ብዙ መልስ ይኖራችኋል። አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው በገንዘብ ትልቅ አቅም ሲኖረው፣ በርካታ የተማሩና የሥራ ፈጠራ ባለቤቶች ሲኖሩት፣ የተደራጀ የጦር አቅም ሲኖረው፣ በዲፕሎማሲው... Read more »
የባህሪይ ለውጥ ብቃትንና ምርታማነትን ለማሻሻል የአንድን ግለሰብ ድርጊት፣ አመለካከትና ልማድ የመቀየር ሂደት ነው። ይህ የግለሰቡን በሥራ ቦታ ላይ ያለውን ባህሪ የማሻሻል ሂደት ሊጠቁም ይችላል። ነገር ግን የባህሪ ለውጥ በተለያዩ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች፣ ዘርፎችና... Read more »
በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና በአዲስ የፈጠራ ሥራ መታገዝ ግድ ሆኗል። ያለ ቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ መጥቷል። ከእነዚህ ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ ዘርፎች መካከል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቀዳሚውን ስፍራ... Read more »