የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚተጋው ‹‹ኢንዳን››

የቀድሞ መጠሪያው ‹‹ሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር›› እና በዓለም የሠራተኞች ድርጅት (ILO) አማካኝነት ‹‹ዲስኤቢሊቲ ፎረም›› በሚል ስያሜ ነበር የተቋቋመው፡፡ የአሁኑ ስያሜው ‹‹ኢትዮጵያን ናሽናል ዲስኤቢሊቲ አክሽን ኔትዎርክ››(ኢንዳን) ይባላል፡፡ አቶ ዓለሙ ኃይሌ ደግሞ የተቋሙ... Read more »

በብድር የስኬት መንገዷን የጠረገችው ሴት

አዲስ አበባ ሸጎሌ ሩፋኤል አካባቢ በ1986 ዓ.ም ነበር የተወለደችው። ገና የስድስት ዓመት ሕፃን እያለች ነበር ወላጅ እናቷን በሞት ያጣችው። የእናት እቅፍን ሳትጠግብ እናቷን ብታጣም አባትም እናትም ሆነው ምንም እንዳይጎድልባት አድርገው አባቷ እንዳሳደጓት... Read more »

ትምህርት ተኮር የባለሀብቶች ተሳትፎ

ትምህርት ማኅበራዊ ጉዳይ ነው። ፋይዳው ማኅበራዊ እንደ ሆነ ሁሉ፣ ማኅበራዊ ተሳትፎንም በእጅጉ ይፈልጋል። ይህ ካልሆነ ማኅበራዊ ፋይዳው ፋይዳቢስ ከመሆን አያመልጥም። በአገራችን ከ“የቆሎ ተማሪ″ ጀምሮ ያለውን የትምህርት ሂደት ታሪክ ስንመለከት ትምህርት ማኅበራዊ ከመሆን... Read more »

ልጆች እንዲያብቡ ያንብቡ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ልጆችዬ ትምህርት እና ጥናት እንዴት ነው? በርትታችሁ እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ልጆች መቼም ከትምህርት ጋር የተያያዘም ሆነ ከትምህርት ውጭ ያሉ እውቀቶችን ለማግኘት ንባብ አንዱ መሳሪያ መሆኑን ትረዳላችሁ ብዬ... Read more »

የከተማ ሥነ ሕንፃ ቅርሶች በምን መስፈርት ይመዘገባሉ?

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከተማ ማደስና ቅርስ እንክብካቤ ዙሪያ እየተሠሩ ባሉ ሥራዎች ላይ መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል፡፡ በመግለጫው የባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ቀደም ሲል በአዲስ... Read more »

«በጎ ውሳኔ የመልካም በረከቶች ውጤት ነው» – አቶ ወስን ቢራቱ የድሬ ፍሬዎች በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች

የእናቱ ልጅ እሱ ልክ እንደ እናቱ ነው፡፡ የተራቡን መጋቢ፤ የተጠማውን አጠጪ፣ የታረዙን አልባሽ፡፡ በዚህ መልካምነቱ ብዙዎች ከስሙ ይልቅ ‹‹ሩህሩሁ ሰው›› ሲሉ ይጠሩታል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ከመንገድ ወድቆ ያየውን ሁሉ ማለፍ እንደማይቻለው ስለሚያውቁ ነው፡፡... Read more »

 የበለፀገ ምግብ ለማኅበረሰብ ጤና

ምግብ ከመሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱ ነው። ያለምግብ የሰው ልጅ ጥቂት ቀናት ሊሰነበት ይችላል እንጂ ሟች ነው። ምግብ ሲባል ግን እንደው በደፈናው የሚረባውንም የማይረባውንም ጨምሮ አይደለም። ከምግብም በላይ ምግብ አለ። የስነ... Read more »

 እንደ ንስር አሞራ ሕይወትን መቀየር !

ንስር አሞራ እስከ 70 ዓመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው። ነገር ግን 70 ዓመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም ከ35 – 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል። የመጀመሪያው ምግቡን ለማደን... Read more »

በረመዳን ወር አብሮነት የተገለጸባቸው እሴቶች

እየተገባደደ ባለው በዚህ ሳምንት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለአንድ ወር የዘለቀው የረመዳን ጾም በታላቅ ሃይማኖታዊ ስርዓት ተጠናቅቆ አንድ ሺህ 445ኛው የኢድ-አል ፈጥር በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክንዋኔዎች ተከብሯል። ረመዳን የእስልምና እምነት ተከታዮች በሚከተሉት... Read more »

“ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂን ከመጠቀም ውጪ አማራጭ የላትም”

ወጣት ኤልያስ ይርዳው ይባላል። ውልደትና እድገቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በትውልድ ከተማው አምቦ ተከታትሏል። በመቀጠልም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጥሩ ውጤት በማምጣት የከፍተኛ ትምህርቱን... Read more »