መንግሥት ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማስፋፋት ድረስ በትኩረት ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል። በቅርቡም አዳዲስ 11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታቸው ተጠናቆ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድ ጀምረዋል። ከእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱና የአራተኛው ትውልድ... Read more »
የሐብት ማሳወቅና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 668/2002 ወጥቶ በሥራ ላይ ከዋለ ከስምንት ዓመታት በላይ ተቆጠረ። ምዝገባው የተጀመረ ሰሞን ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ጀምሮ ከፍተኛ መንግሥት ባለሥልጣናትና ተሿሚዎች ሐብታቸውን ስለማስመዝገባቸው አይተናል፣ ሰምተናል።... Read more »

ከስምንት ምዕተ ዓመታት በፊት የኖረውን የብሉያዊውን የሞንጎል ንጉሥ የገናናውን የጄንጂስካንን (1167-1227) ተረክ ማስቀደሜ ለምሰድራቸው ሃሳቦች ማገናዘቢያነትና ማዋዣነት ይረዳ ስለመሰለኝ ታሪኩን አሳጥሬ አስታውሳለሁ። የሞንጎልን ኢምፓየር የመሠረተው ንጉሥ ጄንጂስካን ከአጠገቡ የማይለየው አንድ ለማዳና ምሥጢራዊ... Read more »
ትውልድና እድገታቸው በቆጮ ተክሎች በተዋበችው በጉራጌዋ ምድር ሶዶ ዘሙቴ በምትባል አካባቢ ነው። የእርሳቸውን በቅቤ የተለወሰ የስጋ ክትፎ የቀመሱ ሰዎች የእጃቸውን ሙያ ሲያደንቁ ግማሽ ምዕተ ዓመትን አሳልፈዋል። የእናትነት ባህሪያቸው ከነጋዴነታቸው የበለጠ ዘለቆ ይሰማል... Read more »
አንድ ያላነበብነው መጽሐፍ ድንገት እጃችን ቢገባ አይናችን ቀድሞ የሚያርፈው የውስጥ ገፆች ላይ ሳይሆን የፊት ወይም የኋላ ሽፋኑ ላይ ነው። እርግጥ ነው መጀመሪያ አይናችን የሚያርፈው የፊት ሽፋኑ ላይ ነው፤ ቀጥሎ ግን የጀርባ አስተያየት... Read more »

በጭርታ ውሎ የሚያረፍደው ሰፈር ጨለምለም ሲል ብሶበት ያመሻል። በዚህ ሰዓት በአካባቢው ለሚያልፍ እግረኛ ጥቂት ኮሽታ ያስደነብራል፤ የጫማ ኮቴ ያስደነግጣል። ዝምታ የተላበሰው ስፍራ ከመሳቀቅና ፍራቻ ርቆ አያውቅም። ጥርጊያውን ተከትለው የተሰሩ ቤቶች ባይተዋርነት ለአላፊ... Read more »
የኑሮ ሩጫና የመሻሻል ጉዞ እያደር አቀበት እየሆነ ነው። ሁሉም በየመስኩ እለታዊ የሆድን ጥያቄ ከመመለስ ጀምሮ በነገ ተስፋ ውስጥ የሚያጠራቅመውን ስንቅ ለመሙላት ይዳክራል። ሀብታም ድሃ፤ ወንድ ሴት አይልም፤ ሁሉም ወዲያ ወዲህ ይላል። እርሷም... Read more »
መክረሚያቸውን ሰላም ያጡት ጥንዶች ዛሬን ብሶባቸው አድሯል። የሰሞኑ ጠብና ጭቅጭቅ ከኩርፊያ ተሻግሮ መቀያየማቸውን እያጎላው ነው። በቤቱ ፍቅርና ሰላም ከጠፋ ሰንበቷል። መግባባት መስማማት ይሉት ጉዳይ ርቋል። ይሄኔ ወይዘሮዋ ቤታቸውን ትተው ሊወጡ አሰቡ። ውሳኔያቸው... Read more »
‹‹ እገሊት በሠላም ተገላገለች?›› ከሚለው ጥያቄ ጎን ለጎን መቼም የማይቀረው ምን ወለደች? መባባል ነው። ምላሹ ወንድ ከሆነ ታዲያ በ‹‹ጎሽ ጎሽ…›› ይደመደማል። በተቃራኒው ሴት ከሆነች ‹‹ትሁን›› ይባላል። ይሄ ከቦታ ቦታ ይለያይ እንጂ በተለያዩ... Read more »
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ሰብዓዊ መብቶቻቸውን ለማስከበር ተቃውሞ የጀመሩበት ወቅት ነው። በወቅቱ በኢንዱስትሪ በበለፀጉ አገሮች ዘንድ የሠራተኛው ቁጥርና የሥርዓተ ጾታው ስብጥር በከፍተኛ ደረጃ ሚዛናዊ ባለመሆኑ፤ ውስን የሆኑት ሴት የኢንዱስትሪ ሠራተኞች ለ1910ሩ ታሪካዊ... Read more »