አይጥና አንበሳ!

ሠላም፣ ጤና እና መልካም ነገሮችን ሁሉ የምንመኝላችሁ ውድ ልጆቻችን እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? እንደሚጠበቀው በጥናት እና በትምህርት በሚገባ አሳልፋችኋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ልጆችዬ ወላጆቻችሁ ወይም መምህራን ‹‹አባባ ተስፋዬ›› ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?... Read more »

የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል- የጥገና ሂደቱ ምን ላይ ደረሰ?

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን በኢትዮጵያ ቀደምት ታሪክ ውስጥ ግዙፍ ስፍራ የያዘች ጥንታዊት የእምነት ተቋም እንደሆነች ይታወቃል። የኢትዮጵያ በርካታ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ፣ ሥነልቦናዊ ውቅርም ከዚሁ ጋር በእጅጉ ቁርኝት አለው። ይህንን እውነታ አጉልተው ከሚያሳዩ አስረጂዎች... Read more »

ብርቱዋ እናት

በተሽከርካሪ ጭስ እና የድምፅ ብክለት የምትታወቀው አዲስ አበባን ወደኋላ ትተን ሽቅብ እየወጣን፤ ከመሬት ወለል በላይ 3 ሺ 200 ከፍታ ላይ እንገኛለን። ከሽሮ ሜዳ ተነስቶ እንጦጦ ማርያም በሚዘልቀው ሰፊ አስፋልት ሽቅብ ወጣን። በዚያ... Read more »

 ለመኖር – መልካም እጆችን ፍለጋ

እሷና ልጅነት… ልጅነቷን ስታስብ ብዙ ጉዳዮች ውል ይሏታል። እንደ ልጅ የእናት ፍቅር አላየችም። እንደእኩዮቿ እናቷን ‹‹እማዬ›› ብላ አልጠራችም። ገና ጨቅላ ሳለች ወላጆቿ ባይስማሙ እናት ልጆቻቸውን ትተው ከቤት ጠፉ ። የዛኔ እሷና ታናሽ... Read more »

የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ህክምና

የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ልክ እንደሌሎቹ የጤና እክሎች ተጋላጭንት የሚያሰፉ ነገሮች ናቸው የሚባል ቢሆንም በትክክል በምን ሊከሰት እንደሚችል በጥናት የተረጋገጠ መረጃ የለም። ይሁን እንጂ በቤተሰብ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ችግር ካለ፣ በተወሰነ መልኩ በዘር... Read more »

ስኬት በርግጥም ስሜት ነው?

ስኬት በብዙ መንገድ ይገለፃል። ሁሉም እንደየሙያውና እንዳለበት ሁኔታም ነው ለስኬት ያለውን አመለካከት የሚገለፀው። አንድ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችለው ነጥብ ግን ስኬት በየትኛውም የሙያ ዘርፍም ይሁን በየትኛውም ሁኔታና፣ ቦታ፣ ጊዜና ሰአት በፊት ከነበሩበት አነስተኛ፣... Read more »

 ኦገቴ- የሃላባ ሸንጎ

ደማቅና ውብ ባህላዊ ሥርዓት ካላቸው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች መካከል የሃላባ ብሄረሰብ እንዱ ነው፡፡ ሃላባ በውብ ልጃገረዶቿ፤ በአዘፋፈንና ጭፈራዋ እንዲሁም አለባበስ ሥርዓቷ በእጅጉ ትታወቃለች። በተለይም የአካባቢው መለያ በሆነው ረጅሙና በማራኪ ዲዛይን በስንደዶ ተገምዶ... Read more »

 ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች «በስታርት አፕ ኢትዮጵያ» አውደርዕይ

እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ደግሞ የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከምንለው በላይ ትልቅ ነው። ሀገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማደግ ዕድል እንዳላት ሀገር ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ጥረት እያደረገች ትገኛለች። በሁሉም መስክ ማለትም... Read more »

የትምህርት ዕድል ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ

አቶ ዘሪሁን ተከስተ ከኦቲዝም ጋር የሚኖር ልጅ አላቸው:: ልጃቸው ይህ ሕመም እንዳለበት ሲያውቁ ነበር ትምህርቱን እንዲከታተል ወደ ጆይ የኦቲዝም ማዕከል የላኩት:: ልጃቸው ወደ ማዕከሉ ካቀና በኋላ ብዙ ነገሮችን አውቋል:: ለዚህም እርሳቸው ምስክር... Read more »

አዲሷ መነጽር

ከዓመታት በፊት ከዓለም ገበያ ላይ ወጥተን የሸመትናት ይህቺን አዲሷን መነጽር ስትንቶቻችን እንደምናውቃት ባላውቅም፤ እሷ ግን ከሰሞኑ አንድ አዲስ ነገር አስመልክታናለች:: የማላውቀው በዛና፤ አሁንም ስንቶቻችሁ ይህን አዲስ ነገር እንደተመለከታችሁት፤ አላውቅም ልበል:: ይሁንና ላየንም... Read more »