ለዓይን የምታሳሳ ልጅ ናት። ከአፏ የሚወጡ የተቆራረጡ ድምፆች እንጂ ትርጉም ያለው ቃል መናገር አትችልም። ፀጉሯ መልኳ፤ ካላት የእንቅስቃሴ ችግር ጋር ተደምሮ ውስጥን የሚሰረስር የማዘን ስሜት እንዲሰማ ያደርጋል። ይህች ቆንጆ ልጅ ሰሟ ሄለን... Read more »
እሳቸው… አባ ፋጂ አባቦር መልካም ገበሬ ናቸው። በሚኖሩበት የጅማ ‹‹ቡልቡል›› ቀበሌ ጉልበታቸው አያመርተው፣ እጃቸው አያፍሰው ምርት የለም። ጤፍና በቆሎ፣ በርበሬና ቡና፣ ሙዝና አቮካዶ የልፋታቸው ሲሳይ ናቸው። እሳቸው ዓመቱን ሙሉ የሚደክሙ ብርቱ ሰው... Read more »
በኢትዮጵያ ጥቂት የማይባሉ ሴቶች በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተገቢውን የሕክምና አገልግሎት ሲያገኙ አይታይም። በተለይ በሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት ምክንያት የጤና መታወክ ሲገጥማቸው ለመታከም ይቸገራሉ። በወሊድ ወቅት ደግሞ ተገቢውን የሕክምና ክትትል አግኝተው... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰዎች መልካም ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ተግባር ነው፡፡ ቀስቃሽ ሳያስፈልጋቸው፣ ማንም ሳያስገድዳቸው በራሳቸው ተነሳሽነት የተጎዱትን በማገዝ፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት፣ የታረዙትን በማልበስ ለወገን የሚደርሱ ናቸው፡፡ በጎ ፈቃደኞች በሚሰጡት ነፃ አገልግሎት... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ ባሕሎች መገኛ ነች። የሀገሪቱ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በደስታ፣ በሀዘን እና በእለት ተእለት የኑሮ አጋጣሚያቸው ሁሉ የሚከተሏቸው ልምዶች፣ ባህሎችና የሥነ ምግባር ሕግጋቶችም ሀገር በቀልና ለዘመናት ሳይበረዙ ሳይከለሱ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ... Read more »
‹‹ሰውን ለመርዳት ፤ሰው መሆን በቂ ነው!›› በሚለው መሪ ሃሳብ የሚታወቀው “መቄዶንያ” የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል›› ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብ እና መጸዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው... Read more »
ይሄን ሰሞን ጆሮ፤ ከአንድ ነገር ይዋደዳል። እንዲያውም ከመዋደድም አልፎ፤ በፍቅር ጠብ እርግፍ ሲል ይታያል። በጆሮ የገባ ለልብም አይቀርምና፤ ልባችንም ወደ አንድ ውስጣዊ ስውር ዓለም ሲሰወር ይሰማናል። በታክሲው ውስጥ ሆነን፤ እኛና ስሜታችን አብረን... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ የትኛውንም ሀገር በኃይል ወርራ አታውቅም። ነገር ግን በሀገረ መንግሥት ታሪኳ ውስጥ ብዙዎች ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ለማንበርከክ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም። እርሷ ደግሞ ለየትኛውም ባዕድ ወራሪ እጅ ሰጥታ አታውቅም። በተለይም አፍሪካን በቅኝ ግዛት... Read more »
ሀገረ ኢትዮጵያ ከዘመኑት እኩል ዘምና ከፍ ያለች ሀገር እንድትሆን የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ይህንኑ በመረዳትም ካደጉት ሀገራት እኩል ለመራመድም ሀገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማደግ ዕድል እንዳላት ሀገር ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »
ብዙ ጊዜ የምግብ አይነቶች፣ የአልባሳት አይነቶች ወዘተ ሲባል እንጂ ስለ ትምህርት አይነቶች በአደባባይ ሲነገር አይሰማም። ከሚመለከተው ተቋም በስተቀር ጉዳዩን ጉዳዬ ብሎ ሲብሰከሰክ የሚውልና የሚያድር ቀርቶ የሚያረፍድ እንኳን የለም። ማንም ልብ አይበላቸውም እንጂ... Read more »