ዝምንታ የምንፈራ ሰዎች አለን። ነገር ግን ጫጫታ በበዛበትና ሁሉም ሩጫ ላይ በሆነበት ዓለም ስክን ብሎና ተረጋግቶ በዝምታ ውስጥ የሚያስብና የሚወስን ሰው ሃያል ነው። ሁሉም የአንተን ትኩረት፣ ቀልብ ለመስረቅ፣ ለመሻማት በሚሯሯጥበት ዘመን ላይ... Read more »
ለጤናው ዘርፍ መሻሻል የባለሙያዎች አቅም ከፍተኛ መሆን፣ ጤና ተቋማት አስፈላጊ የህክምና ግብዓቶችን በበቂ ሁኔታ ማሟላት፣ የጤና አገልግሎቱን ለመስጠት በጤና ተቋማት ውስጥ አመቺ ሁኔታዎች መኖር፣ መንገድ፣ ስልክና መብራትን የመሰሉ የመሠረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ... Read more »
ወይዘሮ ራሄል አባይነህ ትባላለች።የነህሚያ ኦቲዝም ሴንተር መስራችና ዳይሬክተር ነች። የተወለደችው በአባ ጅፋሯ ጅማ ከተማ ይሁን እንጂ ያደገችው፤ የተማረችውና ተድራ ሶስት ልጆቸ ያፈራችው እዚሁ አዲሰ አበባ ነው። በትዳሯም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወቷ ደስተኛ መሆንዋን... Read more »
ስታርት አፕ ሲባል ማንኛውም በአነስተኛ ደረጃ የተጀመረ የሥራ መስክ ማለት አይደለም። ስታርት አፕ ሃሳብ በፈጠራ ሃሳብ (ኢኖቬቲቭ አይዲያ )ቴክኖሎጂን ተንተርሶ አንድን ችግር ለመፍታት የሚቋቋም ዘር ማለት ነው። ቴክኖሎጂን ካልተጠቀመ የፈጠራ ሃሳብ ከሌለ... Read more »
ሁሌም ቢሆን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ለሰብአዊ መብትና ለፍትህ የቆሙ አጋር ድርጅቶች አስገዳጅ ሁኔታዎች ባሉበት ሁኔታ ለሽግግር ፍትህ አስፈላጊነት በቅድሚያ ድምፅ የሚያሰሙ ናቸው። በተለይ ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ህግን ለማውጣትና ተግባራዊ ለማድረግ ባቀደችበት በዚህ... Read more »
ጊዜው ይነጉዳል፤ ልጓም አልባ ፈረስ ሆኗል። በሚሊኒየሙ ዋዜማ እንደዋዛ ትተን ያለፍናቸው 1990ዎች አሁን ላይ እንደቀልድ ልዩነታችንን በሁለት ክፍለ ዘመናት መካከል አድርገውታል። በዚያ 90ዎቹ በምንለው የዘመን እርስት ላይ የተሠራችው ውብ የሆነችው እልፍኝ አንዳችም... Read more »
ሰሜን ሸዋ ሰላ ድንጋይ የተባለች ቦታ ነው የተወለዱት። የስልሳ ሰባት ዓመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ ወርቅነሽ አሰፋን ያገኘናቸው በትኩረት ለሴቶችና ለሕፃናት ማህበር የልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት ማዕከል ውስጥ ለፋሲካ በዓል የተዘጋጀ የስጦታ መርሃ... Read more »
ወጣት ዘርባቤል መስፍን እና ቤተሰቦቹ የማሜ መጫወቻና ፐዝሎች መስራቾች ናቸው። ‹‹የአማርኛ ባለድምጽ ፊደል ገበታ›› የተሰኘ ሕፃናትን በቀላሉ ማስተማር የሚያስችል ለየት ያለ ፈጠራ መሥራት ችለዋል። ባለድምጽ የፊደል ገበታው ሥራ ላይ ካሉት ተመሳሳይ የፈጠራ... Read more »
ዘመኑ ብዙ ነገሮች የታመሙበት ብቻ ሳይሆን ፈውሳቸውም የቸገረበት ነው። ሁሉም በየ ቤቱ ∙ ∙ ∙ እንዲሉ፣ በየዘርፉ ያልተቸገረ የሙያ ዘርፍ፤ ያልታመመ ማህበራዊ ሴክተር፤ ያልተጎሳቆለ መልክአ ምድር ወዘተ የለም። በእንዝህላሎች “ጠብ ያለሽ በዳቦ″... Read more »
የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ እና ለቤተሰቦቻችሁ ‹‹እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል (ፋሲካ) በሠላም አደረሳችሁ›› ማለት እንወዳለን። እናንተም ‹‹እንኳን አብሮ አደረሰን!›› እንዳላችሁን አንዳችም ጥርጥር የለንም። ታዲያ ልጆችዬ በዓሉን እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? የትንሳኤ በዓልስ... Read more »