የበኩር ልጅ ፈተና

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

አስቸጋሪ ሰዎችን እንዴት መቀየር ይቻላል?

ብዙዎቻችሁ በዙሪያችሁ ባሉ ሰዎች ምክንያት ከምትፈልጉት መንገድ እየቀራችሁ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እየተነጫነጩባችሁ፣ እየተጨቃጨቋሁ፣ ሰበበኛ ሆነውባችሁ ሕይወታችሁን እየተቆጣጠሩት ሊሆን ችሏል። ምን አድርጌ ይህን ሰውዬ ልገላገለው የምትሉት ሰው ሊኖር ይችላል። ደግሞ ልትገላገሉት የማትችሉት... Read more »

የ‹‹ካላዛር›› በሽታን ለማከም ተስፋ የሰጠ ሙከራ

ካላዛር ወይም በሳይንሳዊ ስሙ ‹‹ቪሴራል ሌሽመናይስስ›› ከወባ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጥገኛ ተህዋሲያን የሚተላለፍ ገዳይ በሽታ ሲሆን ከወባ በሽታ ጋር ተመሳሳይ ምልክቶች እንደሚስታዋሉበት ይነገራል።የካላዛር በሽታ ትኩሳት፣ የክብደት መቀነስ፣ ከልክ ያለፈ የጣፊያና የጉበት እድገት... Read more »

ሀገር በቀል ማህበራዊ እሴቶችን ከመጠበቅ ባሻገር

ኢትዮጵያውያን በደስታ ሆነ በሀዘን ጊዜያት የሚረዳዱበትና የሚደጋገፉበት ብዙ ማህበራዊ እሴቶች አሏቸው። በተለይ ሰዎች ችግር ወይም ሀዘን ሲገጥማቸውም ለመረዳዳትና ለመተጋገዝ እንደ እድር ያሉ ቀደምት ማህበራዊ እሴቶች ይጠቀማሉ። እድሮች ሞትና የመሳሰሉት አደጋዎች ሲከሰቱ ፈጥኖ... Read more »

ማሽን በማምረት ለብዙዎች የተረፈው ወጣት

በማደግ ላይ ለሚገኙ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የቴክኖሎጂ ፋይዳው ከምንም በላይ ትልቅ መሆኑ አያከራክርም። ኢትዮጵያ ደግሞ ይህንን ከግምት በማስገባት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ነክ ምርቶች ላይ ትኩረት አድርጋ እየሰራች ትገኛለች።... Read more »

 በቢሾፍቱ የተገነባው የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት

በትምህርት፣ ጤና፣ ሥራና በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች እምብዛም ትኩረት ካላገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ በዋናነት አካል ጉዳተኞች ይጠቀሳሉ፡፡ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በተለይ ዓይነ ስውራን ዜጎች በነዚህ ዘርፎች የተሰጣቸው ትኩረት ከሌሎች የህብረተሰበ ክፍሎች... Read more »

የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪም

በተሠማሩበት የሙያ መስክና ምርምር ግሩም ሥራ በመሥራት የሀገራቸውን ስም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩና ታሪካቸውን በደማቅ ቀለም ማፃፍ የቻሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት አይደለም። ከእነዚህ እንቁ ግለሰቦች መካከል የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪሙ... Read more »

ሴቶችን በኢኮኖሚ ለማብቃት የሚደረግ ጥረት

ለዓመታት በሴቶች እኩል ተጠቃሚነት ዙሪያ በተሠሩ ሥራዎች የተነሳ ጉልህ ለውጦች ቢኖሩም አሁንም ሙሉ በሙሉ የፆታ እኩልነትን ለማስመዝገብ ታላቅ ትግል የሚጠይቅ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። ሴቶች በተለያዩ የዓለም ሀገራት መድልዎ፣ ጥቃት፣ የትምህርትና የጤና አጠባበቅ... Read more »

 የእድሜን እኩሌታ በእንጦጦ ጫካ ውስጥ

በጉራጌ ዞን እናቶች ከድካማቸው ውጣ ውረዱ ከቤት ውስጥ ኃላፊነቶች እንዲያርፉ߹ እንዲደሰቱ የሚደረግበት ከዛም አለፍ ሲል ልጆቻቸው የተለያዩ ስጦታዎችን በማበርከት ምርቃት የሚያገኙበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት፣ ባል ሚስቱን የሚያከብርበትና በተራው ምግብ አብስሎ የሚመግብበት ቀን አንትሮሽት... Read more »

ስለ ልጅ ፍቅር …

አስፋው የብርቱ ገበሬ ሥም … ምዕራብ ወለጋ የጊምቢ ገጠራማው ስፍራ አስፋው ደለቴራን የመሰሉ ብርቱዎችን አፍርቷል። በዙሪያ ቀበሌው ጠንካራ ገበሬዎች በሬዎችን ጠምደው ሲያርሱ ፣ ሲያዘምሩ ይውላሉ። አስፋው የስድስት ልጆች አባት ነው። ሶስቱ ሴቶች፣... Read more »