የማይበገር የ‹‹ሚድዋይፎች›› አገልግሎት

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ላለፉት 32 ዓመታት የሚድዊፍሪ ነክ አገልግሎቶችን በማሳደግ የእናቶችን እና የሕፃናትን ጤና ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል:: ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ማህበር አባል እና የአፍሪካ ሚድዋይፎች ማህበር መስራች ነው:: በዚህም ሚድዊፍሪን እንደሞያ እያስተዋወቀ... Read more »

ሕይወት ከነሰንኮፉ …

ዕድገት ውልደቱ ከለምለሙ የገጠር መንደር ውስጥ ነው:: ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ:: ሱሌማን እንደ ሀገሬው ባሕልና ወግ በሥርዓት ተኮትኩቶ አድጓል:: ለእናት አባቱ ታዛዥ ለቃላቸው ተገዢ ሆኖ:: እሱ ወላጆቹ ያሉትን ይሰማል፣ የተባለውን በአክብሮት... Read more »

ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን የሆነው ‹‹አዲስ ብርሃን››

ዓለም የተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በየቀኑ እየተመለከተች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ በሌላ በኩል ደግሞ መከራዋና ሰቆቃዋም እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ነዋሪዎቿን ለስቃይና መከራ መዳረጋቸውን ቀጥለዋል። እነዚህ ችግሮች ደግሞ በርካታ ማኅበራዊ... Read more »

ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤቶች

እንደ ሀገር ለቴክኖሎጂና ኢንዱስትሪ ልማት ሰፊ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሆነ በመንግሥት ይገለፃል። የዚሁ አካል የሆነ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ዓውደ ርዕይ ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ስካሄድ... Read more »

ትኩረት ለዓይነ ስውራን ሙአለ ሕፃናት ትምህርት ቤት

ወይዘሮ በትረወርቅ ለማ በአዲስ አበባ ከተማ ዘነበ ወርቅ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የሚኖሩት። ሮኢ ያሬድ የሚባል የስድስት ዓመት ልጅ አላቸው። ሮኢ ለወይዘሮ በትረወርቅ ብቸኛ ልጃቸው ነው። ከብዙ ፀሎት፣ ልመናና ስለት በኋላ የተገኘ... Read more »

የሴቶች የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል እና የሴቶች ተጠቃሚነት

‹‹ረጅም ርቀት መጓዝ፤ በመኖሪያ ቤቴ ውስጥ መንቀሳቀስ አልችልም። ደረጃ መውጣትም ይቸግረኛል። በአጠቃላይ እጄን ለመዘርጋት ወይም በጉልበቴ ለመንበርከክ ካለመቻሌም ባሻገር ጣቶቼን ተጠቅሜ የሆነ ነገር እጅግ ያዳግተኛል። ነገር ግን እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ ራሴን ችዬ... Read more »

ተጣጣፊ እና ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ ሊስትሮ ፈጣሪው ወጣት

ወጣት ሙሀባ ረዲ ይባላል። በቴክኒክና ሙያ ተቋም በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ትምህርቱን ተከታትሏል። ‹‹አዲስ ባለታንከሯ ሊስትሮ›› የተሰኘ ዘመናዊ የጫማ ጽዳትና ውበት (የሊስትሮ) ቁሳቁስን አሟልቶ የያዘ የፈጠራ ሥራ ባለቤት ነው። ይህ የፈጠራ ሥራ... Read more »

በክፍሎች ስያሜ ትውልድ የማስተማሪያ መንገድ

ስምና ስያሜን በተመለከተ ብዙ ተብሏል። በተለይ በሃይማኖቱ ዘርፍ ከነ ጥልቅና ረቂቅ ብያኔው ተተንትኗል። “ስምን መላእክ ያወጣዋል” እስከሚለው ድረስ በመዝለቅ በሥነ-ቃል ውስጥም ተካትቶ እናገኘዋለን። ምናልባት ካላከራከረ በስተቀር፣ “ስም ምግባርን ይገልፃል” የሚልም አለ። ሊቁ... Read more »

የአዲስ አበባ ሙዚየሞች

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥናት እንዴት ነው? መቼም ልጆችዬ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ሀገራችሁን ለማገልገል በርትታችሁ እየተማራችሁና እያጠናችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ ኢትዮጵያ የታሪክ፣ የባህል፣ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች ያሉባት ፣... Read more »

ቆፍጣናዋ የሠብዓዊ መብት ተሟጋች

የዘንድሮ የሴቶች ታላቁ ሩጫ ላይ ለመሳተፍ በተገኘሁበት ወቅት ነበር ክራንች የያዘች የመሮጫውን ቲሸርት ለብሳ ለመሮጥ የተዘጋጀች ሴት የተመለከትኩት። አካል ጉዳተኛ ናት ፊቷ ላይ ልበ ሙሉነት ይታያል። ማንም ሰው ፊቷን አይቶ ውስጧ የተሞላውን... Read more »