የበቆጂው መብራት

ሳይንስ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍትሄ ማመንጫና ማበልፀጊያ ማዕከል ነው፡፡ ምርምር እና ፈጠራ መፍትሄን አመንጪ፤ ያልታሰበ ነገር አስገኚ ነውና አለምን በተሻለ የዛሬ ገፅታዋ ላይ የራሱ ትልቅ በጎ ሚና ተጫውቷል፡፡ የፈጠራ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች ከሚመለከቱት... Read more »

ወጣቱ ታሪክን ማወቅ አለበት ሲባል ምን ማለት ነው?

 አሁን አሁን ‹‹የተሳሳተ ትርክት›› የሚል ቃል በፖለቲከኞቻችን አንደበትና በፌስ ቡክ ላይ በየዕለቱ አይጠፋም፡፡ በገሃድ የሚስተዋሉ በርካታ ድርጊቶችም ይሄንኑ ሀቅ ሲያረጋግጡ ይስተዋላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ወጣቶች የሀገራቸውን ታሪክ ማወቅ አለባቸው ሲባል ምን ማለት... Read more »

ደህንነቱን ያልጠበቀ ፅንስ ማቋረጥን ለመከላከል

ፅንስ ማቋረጥ ሴቶችንና ወንዶችን እንደ ግለሰብ ብሎም የማህበረሰብ አባላትን የሚያካትት ሰብዓዊ ጉዳይ በመሆኑ ከህክምና፣ ሥነምግባርና ከህግ ሁኔታዎች በላይ መሆኑ ይገለጻል። በኢትዮጵያ ፅንስ የማቋረጥ ጉዳይ አሁንም አወዛጋቢና በርካታ ክርክሮች የሚቀርቡበት መሆኑ ይታወቃል። የጤናና... Read more »

የድሆች መብራት

ሁላችንም ሰው ሆነን የተወለድን ብንሆንም ሰውን ሰው የሚያደርገውን ሥራ ሠርተን እስከ ህልፈታችን ድረስ ሰው ሆነን የምንዘልቅ ብዙ ላንሆን እንችላለን። ምክንያቱም ሰው መሆን ረቂቅ በሆኑ እሴቶች ይለካል። ለህሊና ታማኝ፣ ለሞራል ሕጎች መገዛት፣ ማህበራዊ... Read more »

የለጋ ኦዳ ቅድመ ታሪክ የዋሻ ላይ ስዕሎች

በታሪካዊው የለጋ ኦዳ የዋሻ ላይ የሚገኙ ኪነጥበብ ጌጦቹ ለረጅም ዘመናት ብዙም ሳይታወቁ ተደብቀው ኖረዋል፤ አልተዘመረላቸውም። የጥበብ ሥራዎቹ ፋይዳ እንደሌላቸው ተቆጥረው ተዘንግተውና ተረስተው ቆይተዋል። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለይም ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ግን... Read more »

«ሙከጀላት-ጌድ ሆስት»

«ረቢሞ ነሙማ ከንሴራ ጀልሴ» «ሃት ኬኛ ቶኮ ማልቱ አዳኑ ባሴ…» ጆሮን በጥዑም ዜማ እየሰረሰረ ልብን የሚያረሰርሰው የአርቲስት አሊ ሙሃመድ ሙሳ፤ (በመድረክ ስሙ አሊ ቢራ) ዘፈን ላይ የተቀነጨበ ነው። ከአራት አስርት ዓመታት በፊት... Read more »

የምድራችን ጀግና

የመጽሐፉ ርእስ ተወልደ ብርሃን የምድራችን ጀግና የሕይወት ታሪክ አዘጋጅ ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ የገጽ ብዛት 520 የመጽሐፉ ዋጋ ሁለት መቶ ብር ኅትመት ማንኵሳ ማተሚያ ቤት፤ አዲስ አበባ፤ መጠኑ ትልቅ መጽሐፍ ነው። ደራሲና... Read more »

በጥበብ የታገዘ አረንጓዴ አሻራ

 “ኢ..ት…ዮ..ጵያ….. የኛ መመኪያ….” የክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ዘመን ተሻጋሪና የሀገር ፍቅር በውስጡ ያነገበን ሰው ልብ የሚሰርቅ ዜማ በድምፅ ማጉያው ተከፍቶ በጋራ እያዜሙ በልዩ ድባብ ከወትሮ በተለየ መልኩ ሳይሰስቱ ጉድጓድ ምሰው፤ አፈር... Read more »

የወላጆችን የኑሮ ሸክም ያቀለለው የአስተዳደሩ ድጋፍ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መስከረም ላይ ተውበውና ማራኪ ሆነው ተማሪዎችን ለመቀበል ዕድሳት ላይ ናቸው። በምልከታችንም አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ቀለም ሲቀቡ፣ የተጎዱ ጣሪያዎቻቸውን በአዲስ ቆርቆሮ ሲተኩ፣ በረጅም ጊዜ አገልግሎት  የተቆፋፈሩ... Read more »

የባለ ብዙ ፈጠራ ሥራ ባለቤቱ ብላቴና

 ሳይንስ ችግር ፈቺ የምርምና የፈጠራ ሥራዎች ማዕከል ነው። መነሻቸው የተፈጠረና ያጋጠመ ችግር፤ መድረሻቸውም የችግሩ ማቅለያና መፍቻ መፍትሄ የሆኑት የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ከዘመን ጋር እየዘመኑ ዛሬ ላይ ደርሰዋል። የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ችግር ፈቺነት... Read more »