«መስጠት ሰጪን ያዘጋጃል»  – ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ

 ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ ይባላሉ። በሥራዎቻቸው ታዋቂ፤ በብዙዎች ደግሞ የሚመሰገኑ የተቸገረን ረጂ፣ አስተዋይና ታታሪ እናት ናቸው። እኔም ይህንን ይዤ ነበር ከእርሳቸው ዘንድ ብዙ የህይወት ተሞክሮ እንዳለ በማሰብ ያሉበት ድረስ ያመራሁት። እውነትም ካሰብኩት በላይ... Read more »

የጉራጌ ባህላዊ እቃዎች

 በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ውስጥ የተለያዩ ባህላዊ ቁሳቁሶች እንደ ማህበረሰቡ የባህል ሁኔታ አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ይህንንም ግልጋሎታቸውን መሰረት ተደርጎ ስያሜ ይሰጣቸዋል። ይሁንና በአንድ አይነት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ቁሶች በተለያየ ስም ሊጠሩ የሚችሉበት አጋጣሚ... Read more »

«ፊቼ ጫምባላላ» የሰላም ዘመን ብሥራት

እንደመግቢያ ቢሆነኝ ደግሞም ገላጭ ሆኖ ሳላገኘሁት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ንግግራቸውን ተዋስኩ። እንዲህ አሉ፤ «ዘመን የሰው ልጆች የታሪክ፣ የማንነት፣የባሕል፣የሥነ ልቡና እና የህልውና መከተብያ፣መሳያ፣መበየኛ፣መንደፍያ እና ማቆያ ትንግርታዊ ሰሌዳ ነው። ይህንን ድንቅ ስራ... Read more »

«ምሁሩ» ለአዲሱ ትውልድ የተበረከተ መጽሐፍ

የዛሬ የመጽሐፍ አጭር ዳሰሳችን ትኩረት የሚያደርገው ባለፈው ዓመት በጥር ወር 2010 ዓ.ም ለህትመት በቅቶ ገበያ ላይ የዋለውን ‹‹ምሁሩ›› የተባለውን መጽሐፍ ነው። የዚህ መጽሐፍ ፀሐፊ ዶክተር አለማየሁ አረዳ ሲባሉ መጽሐፉ በዋናነት የምሁር ምንነት፣... Read more »

ንባብ ለትውልድ

 እንዲህ ጆሮ በዘግናኝ ዜና ሲደማ፤ ዓለም ከውበቷ የደበዘዘች እስኪመስል መሰልቸትን ደጋግማ ስታድልህ፤ ነባራዊው ዓለም የሰዎችን ማንነት መልሶ በማንፀባረቅ ጥላቻን፣ ፀብን፣ አመፃን፣ መታበይን እኩይን ሁሉ ተላብሶ ስጋት ውስጥ ሲጨምርህ የዛን ሰዓት ካለህበት ፈቀቅ... Read more »

“ሰላም የባህል ፌስቲቫል” በወላይታ ሶዶ ዛሬ ይካሄዳል

«ሰላም የባህል ፌስቲቫል» በሰናይ ማሪዮ ፒስ ፋሽን አዘጋጅነት ዛሬ በወላይታ ሶዶ ለህዝብ እይታ ይቀርባል። ሰናይ ማሪዮ ፒስ ፋሽን ድርጅት በኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ሞዴልና የአልባሳት ዲዛይነር አማካኝነት የተቋቋመ ነው። ድርጅቱ ኢትዮጵያዊ አልባሳትን በዘመናዊ... Read more »

ሰም እና ወርቅ 18ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት ሐሙስ ይከናወናል

በሰምና ወርቅ ሚድያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚያዘጋጀው ሰምና ወርቅ የኪነጥበብ ምሽት 18ኛው መርሃ ግብር የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011ዓ.ም በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ /ማዘጋጃ/ ማምሻውን ከ11፡30 ጀምሮ ይከናወናል። በእለቱ ዶ/ር ብርሃኔ... Read more »

«መጻሕፍት ለህሊና ነጻነት» የሥነ ጽሑፍ ምሽት ይካሄዳል

«መጻሕፍት ለህሊና ነጻነት» በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የሥነ ጽሑፍ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 27 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። ለማረሚያ ቤቶችም መጻሕፍትን ማሰባሰብ ዓላማ ያደረገው በዚህ የሥነ ጽሑፍ ምሽት፤ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ደበበ... Read more »

«ማምሻ» ባለዓይነት መድረክ ከነገ በስቲያ ይቀርባል

 በየወሩ መጨረሻ ማክሰኞ የሚቀርበው «ማምሻ» ባለዓይነት መድረክ በዚህ ወር «መልክ» በሚል ርዕስ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ ግንቦት 27 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡ 30 ጀምሮ በላፍቶ ሞል እንይ ሲኒማ አዳራሽ ይቀርባል። «መልክ፥ የሚል ስያሜ... Read more »

«ወሪሳ» መጽሐፍ ዛሬ ያወያያል

በደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ የተዘጋጀው «ወሪሳ» መጽሐፍ ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ / ወመዘክር/ አዳራሽ ለውይይት ይቀርባል። ጀርመን ባህል ማዕከል /ጎቴ/ ከእናት ማስታወቂያ... Read more »