የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መረጃ፤ ከዓለም ህዝቦች መካከል 15 በመቶ የሚሆኑት ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት እንዳለባቸው ያመለክታል። ከነዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት እንደኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚገኙና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ... Read more »
በአንድ ታክሲ ውስጥ ከአሽከርካሪው ጀርባ ባለው ቦታ በጉልህ የተፃፈ ማስታወቂያ ይነበባል:: ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ቀልብ የሚስብ ማስታወቂያ በመሆኑ እውነታነቱን ለማረጋገጥ ክትትል እንዲያደርጉ ያስገድድዎታል:: እውን በማስታወቂያ ላይ እንደተባለው አሽከርካሪው ተግባራዊ... Read more »
ምግብ ለሰው ልጅ ጤና እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።የሰው ልጅ ህልውናም የተመሰረተው በምግብ ላይ ነው ማለት ይቻላል።ይህን ህልውናውን ለመጠበቅ ደግሞ የሰው ልጅ ምግቦችን ከእንስሳት አልያም ከእጽዋት አዘጋጅቶ ይመገባል።በአሁኑ ወቅት... Read more »
በኢትዮጵያ የሥነ ፅሁፍ ታሪክ ግዙፍ አሻራ ካኖሩት አንጋፋ ፀሀፍት መካከል አንዱ ናቸው። ደራሲ፣ ተርጓሚና ሀያሲ በመሆናቸው በውጭ ቋንቋዎች አገሪቱን ከሀገራዊ እሴቷና ከሥነ ፅሁፍ ሥራዎቿ ባሻገር በታሪክ፤ በፖለቲካ፤ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሳይንስ እንድትታወቅ ብዙ... Read more »
ከሀገራችን በርካታ የባህል መገለጫ እሴቶች መካከል ተጠቃሽ የሆኑትን አሸንዳ፣ ሻደይ በዓላትን በሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና አዲስ አበባ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በድምቀትና በልዩ ድባብ ለማክበር የሚያስችል መርሐግብር መውጣቱ ሰሞኑን ተሰምቷል። በየዓመቱ በተለይም... Read more »
የዚህ መጽሐፍ ፀሐፊ ትሬቨር ኖህ ይባላል። በሙያው አዘጋጅ፣ የፖለቲካ ተንታኝ፣ ተዋንያን እና ኮሜዲ ነው፡፡ ይሄ ፀሐፊ የኮሜዲ ሥራውን ማቅረብ የጀመረው በአገሩ በደቡብ አፍሪካ ነበር። ይሄንንም ሥራውን በመቀጠል አሁን በሚገኝባት አሜሪካም በተጽዕኖ ፈጣሪነት... Read more »
ቡሄ ማለት መላጣ (ገላጣ) ማለት ሲሆን፤ ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ ሲታይ የሚከበር በዓል ነው። ሰማይ ከጭጋጋማነት ተላቆ ወደ ብሩህነት ይሸጋገራልና ሳይጠያየቅ የቆየው ዘመድ አዝማድ ወደነበረው ማህበራዊ ህይወቱ የሚመለስበት ጊዜም ነው።... Read more »
ምንም እንኳን ሁለተኛ ትውልድ ከሚባሉት መካከል ቢሆንም፣ ከመማር ማስተማር ስራው በተጓዳኝ፣ ያለበትን አካባቢ ህብረተሰብ ችግር ማቃለል ያለመታከት እየሰራ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ፤ በአሁኑ ወቅት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እንደ ማዕበል እየናጣቸው የሚገኘውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች... Read more »
የትምህርት ጥራቱና አግባብነቱን ማረጋገጥና ጉድለቶችን ለመሙላት መወሰድ የሚገባዉን የማስተካከያ እርምጃ ሳይውል ሳያድር ለመውሰድ መዘጋጀቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የለውጥ ስራዎችን ማስጀመሪያ መድረክ ላይ... Read more »
• ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች 15 አዳዲስ ትምህርቶች ይሰጣሉ • የዲግሪ ፕሮግራም አራት ዓመት ይሆናል አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም ወደ መንግሥትም ሆነ የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡ አዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩት በ15 አዳዲስ... Read more »