ጥበባዊ ስራዎችን – ለአገር ሰላምና አንድነት

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በጽህፈት ቤታቸው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጋብዘው ሙያዊ ስልጠና እና ውይይት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። ጥበብ በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለው አስተዋጽዖ ላይ ከመምከራቸው ባሻገር አርቲስቶች በሙያቸው በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን ጉድፍ የማሳየት፤... Read more »

የሊድ አሲድ ባትሪ የሚያስከትለው ጉዳትና ጉዳቱን ለመከላከል እየተደረገ ያለ ጥረት

መረጃዎች እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያ 60 ሚሊዮን የሚሆነው ህዝብ የኤክትሪክ ኃይል አቅርቦት አያገኝም። ከዚህ መካከል 35 በመቶ የሚሆነው ህዝብ የእለት ጉርሱን ለማዘጋጀት ናፍጣና ባትሪን እንደ ዋና ግብዓትነት ይጠቀማል። በተጨማሪም፤አሁን ላይ የሶላር ቴክኖሎጂ እየተስፋፋ መምጣቱን... Read more »

አርአያነቱ የታየበት የ”በጎነት በሆስፒታል‘ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት

በጎ ፍቃደኝነት እውቀትን፣ ገንዘብንና ጉልበትን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ማበርከት ነው። አገልግሎቱም በሞራል እና በሌሎች የድጋፍ አይነቶችም ይገለጻል። አገልግሎቱ ፆታ፣ ዘር፣ ቀለም፣ ብሄር፣ ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ሌሎች የግል አመለካከቶችን ሳይጨምር በግለሰቦች አልያም በቡድኖች ይሁንታ... Read more »

አምስቱ መደቦች በሀረሪዎች ቤት

ሀረሪዎች ከቤት አሰራር ጀምረው ለየት የሚያደርጋቸው ብዙ ባህሎች አላቸው። የቤት አሰራራቸውን ደብሪ ጋር እያሉ ይጠሩታል። አሰራሩ ጣሪያው ከእንጨትና አርማታ ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያትም በሙቀት ጊዜ ቅዝቃዜ፣ በቅዝቃዜ ጊዜ ደግሞ ሙቀትን እንዲፈጥርላቸው ነው።... Read more »

የገዲቾ ጥንታዊ የጋብቻ ሥርዓት

የገዲቾ ብሄረሰብ በሰሜን ኦሞ ዞን ውስጥ ይኖራሉ ።ብሔረሰቡ አብዛኛውን ጊዜ ጋብቻ የሚመሠርተው በሽማግሌዎች አማካይነት በሚፈጸም ስምምነት ነው ።ከዚያ በፊት የገዲቾ ወጣቶችን በበለጠ ለጋብቻ የሚያስተዋውቃቸው “ዎንኖ” በመባል በሚታወቀው ባህላዊ መሪ በር ላይ የሚያደርጉት... Read more »

የአርበኛው ተጋድሎ ሲወሳ

የመጽሐፉ ርእስ የታሪክ ቅርስና ውርስ አበበ አረጋይ (ራስ) አሰናጅ አጥናፍ ሰገድ ይልማ የገጽ ብዛት 376 ዘመነ ኅትመት 2011 ዓ ም ኅትመት በአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት የመጽሐፉ ዋጋ 250 ብር፤ በዶላር 20 መጠኑ ትልቅ... Read more »

«ከስህተቴ እማራለሁ እንጂ አልወድቅም»

ለጋስ ሰው ማለት ከተረፈው የሰጠ ሳይሆን ካለው ላይ ያካፈለ ነው። ነገ ማንና የት እንደሆንክ አታውቅምና ሁሌም ያንተን እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች እጅህን ፈጽሞ አትከልክላቸው። ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደኋላ አትበል።» የሚለው... Read more »

መንገድ የማሳየት ጉዞ

የካቲት ወር በ1952 ዓ.ም ነው የተመሠረተው፤ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር። ማኅበሩ አንድ ብሎ ዛሬ ላይ ያደረሰውን ጉዞ ሲጀምር በተወሰኑ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች እንዲሁም ሥነ ጽሑፍ አፍቃሪያን ለእቁብ በመሰባሰብ ነበር። የእቁቡ አላማም መጽሐፍ ለማሳተም... Read more »

“አሸንዳ የሠላም፣ የልማትና የአንድነት ተምሳሌት”

በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር በመሆኑ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮም ዝግጅት ይደረግበታል፡፡ ዘንድሮም ልጃገረዶች እንደ አደይ አበባ ደምቀውና አምረው በአንድ ላይ በመሰብሰብ ቆርጠው ያመጡትን የአሸንዳ ተክል ከሚታጠቁት ገመድ ላይ በስርዓት አቀጣጥለው... Read more »

ከትምህርት ቤቶች እና ከወላጆች እሰጥ አገባ ያለፈው የተማሪዎች ምዝገባ

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፈረንሳይ አቦ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህዝባዊ ሠራዊት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ልጆቻቸውን ለማስመዝገብ ከተኮለኮሉት መካከል ወይዘሮ አልማዝ ወርቁ አንዷናቸው። የአራት ዓመት ልጃቸውን ይዘው ለማስመዝገብ... Read more »