አሁን ቀልባችን ወደራሳችን የተመለሰበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል። ከቻይና የአልባሳት ውጤት ወጥተን አገር የሚተዋወቅበትን ልብስ በዲዛይን ማምጣትና ለገበያ ማቅረብ ጀምረናል። ይህንን ለማለት ያስደፈረን የባህላዊ ልብስ መሸጫ መደብሮችን ሰሞኑን አጥለቅልቆ የታየው ሀገርኛ አልባሳት... Read more »
የመድረክ አጋፋሪዋ ‹‹ዛሬ የተሰባሰብነው ህይወት በአዲስ ትውልድ ላይ ያሳረፈው ማህተም ይፋ ለማድረግ ነው›› ስትል ‹‹ላስብበት›› የተሰኘውን መፅሃፍ ተመርቆ አንባቢያን እጅ የሚደርስበት ይፋዊ እለት መሆኑን አበሰረች። ይህ መፅሀፍ በማህተብነት የመመሰሉ ጉዳይ የትውልዱን ኑረት... Read more »
ታዋቂ ጋዜጠኛ አቶ ሙሉጌታ ሉሌ አዘውትረው ≪ ዓይን ውበት ይወድዳል≫ የሚል ብሂል ነበራቸው። እኔም ከእርሳቸው ሐሳብ በመጋራት ስለመስከረም ወር ውበት እንዲህ እላለሁ። ክረምት እንዳለፈ መስከረም ሲጠባ፤ ለሦስት ወራት እድሜ ውኃ ተቀልባ፤ ለመለመች... Read more »
ለአንድ አገር የዕድገት መሰረቱ ትምህርት እና ስልጠና ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የብልጽግና ማማው ላይ የተቀመጡ አገሮች አሁን ላሉበት የዕድገት ደረጃ የበቁት የሰው ኃይላቸውን በትምህርትና ስልጠና በመገንባታቸው መሆኑ አያጠያይቅም። ኢትዮጵያም የእነዚህ ያደጉ አገሮችን ልምድ... Read more »
በኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ከተጀመረበት ወቅት አንስቶ በርካታ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ክስተቶች መስተናገዳቸውን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በአዎንታና በአሉታዊ ሃሳባቸውን ሲገልፁ ተደምጠዋል፡፡ ከእነዚህ የሕብ ረተሰብ ክፍሎች መካከል ወጣቶች ልዩ ትኩረት ተስጥቷቸዋል፡፡ በመሆኑም ከሥራ አጥነት... Read more »
ወይዘሮ ፋይዛ ሙሳ ሶስተኛ ልጃቸውን ለመገላገል ወደ አለርት ማእከል ከሳምንት በፊት እንደመጡና የጤና ክትትል እያደረጉ መሆናቸውን ይናገራሉ፡፡ በማእከሉ በነበራቸው ቆይታ ሲደረግላቸው የነበረው የጤና ክትትል መልካም እንደነበርም ይገልፃሉ፡፡ እርሳቸው በሚገኙበት የእናቶች ማዋለጃ ክፍል... Read more »
“… ሁሉም ልጆች ምሳ ሊበሉ ቁጭ ሲሉ እሱ ግን ቀደም ብሎ ይወጣና ወደ መጫወቻ ሜዳ ይሄዳል:: መምህሯ ለምንድነው ምሳህን የማትበላው?” ስትለው “አላየሽኝም እንጂ በልቻለሁ”ይላታል:: አንድ ቀን ሁሉም ተማሪዎች ለሰልፍ ስነስርዓት ሲወጡ መምህሯ... Read more »
ሀገራችን የበርካታ የተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች ባለቤት በመሆኗ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን በርካታ ተግባራትን ማከናወን እንዳለብን አሁን የአለንበት የልማት ደረጃ አመላካች ነው። እናም የአማራ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴም ከሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ... Read more »
የነሐሴ ወርን ጠብቆ የሚመጣው የልጃገረዶች የነፃነት በዓል የማይረሳ ትዝታ አለው። በዓሉ በተለያየ መልኩ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በድምቀት ሲከበር የቆየ እንደነበር ሁላችንም እናስታውሳለን። ዘንድሮም በተለያዩ ቦታዎች በተለያየ ዝግጅት ሲከበር ቆይቷል∷ በአማራ ክልል ባህርዳር... Read more »
እንደ አዲስ ለህትመት በበቃው “ስምንተኛው ጋጋታ” ልብ ወለድ በባለሙያ እይታ። ሰይጣንን በአካል በልቦለድ ውስጥ መቅረፅ በ“ዘመናዊ” ስነጽሑፋችን አልተለመደም። በተለይ በ“መደበኛው ልቦለድ” ሰይጣንን ገፀባሕርይ አድርጐ መሳል እንግዳነት አለው። ነገር ግን አንዳንዶች ደፋር ተንታኞች... Read more »