የባህላዊ መድሃኒት ሲነሳ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቻይና፣ ህንድ፣ ታይላንድና ጃፓንን የመሳሰሉ ሀገራት በግንባር ቀደምትነት አብረው ይነሳሉ። እነዚህ ሀገራት ባህላዊ መድሃኒትን ለራሳቸው ከማምረት አልፈው ለተቀሩት የአለም ሀገራትም አበርክተዋል። በዚህም የራሳቸውን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አልፈው... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ ባሕላዊ እሴቶች ያሏት ሀገር ነች። እነዚህ እሴቶች የማህበረሰቡ መገለጫ ከመሆን አልፈው በቱሪስቶች ተመራጭ መስህቦች ናቸው። ከሁሉም በላይ ግን ባሕሉን፣ ወጉንና ማንነቱን ጠብቆ ለሚኖር የሀገሬው ሰው የኑሮ ዘይቤንና ራሱን የሚገልጽባቸው ሀብቶቹ... Read more »
መንግሥት ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ በመሆን ራሳቸውንም ሆነ ሀገራቸውን ከድህነት እንዲያወጡ የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ላይ ይገኛል። በተለይም ደግሞ ትምህርታቸውን አጠናቀው ያለ ሥራ የተቀመጡ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባላቸው ዘርፎች ላይ ተሰማርተው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከስልጠና... Read more »
ተውልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ሥራ ኮሌጅ (ኮሜርስ) በአካውንቲንግ ተመርቃለች። ቀጣይ እቅዷ ሦስት ጉልቻ መቀለስ ሆነና ትዳር መሠረተች። ግን አልተሳካም። ትዳሯ መቀጠል ተሳነው። በፍቺ ምክንያት ልጆቿን ብቻዋን ማሳደግ... Read more »
መንግሥት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ቀርጾ ተግባራዊ አድርጓል። ከእነዚህ መርሃ ግብሮች መካከልም በተለይም በገጠር የሚኖሩ እና የኢኮኖሚ መሠረታቸው ግብርና የሆነ እናቶች ከተረጂነት ማላቀቅ የሚያስችሉ የግብርና ልማት ሥራዎች ተጠቃሽ ናቸው። ይህ... Read more »
አምና ብዙ የተባለለትና በተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛነት ከሰው አፍ ውስጥ የገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንሆ ዘንድሮም ለተማሪዎች ሊሰጥ ቀን ተቆጥሮለታል። አምና በዚህ ሀገር አቀፍ ፈተና 3 ከመቶ ብቻ የሚሆኑ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ... Read more »
ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? በርትታችሁ እያጠናችሁ ነው አይደል? ጎበዞች። ልጆችዬ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ ከግንቦት 16 ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ተካሂዷል። በአውደ ርዕዩ በተማሪዎችና መምህራን... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡበት ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይ በቱሪዝም በመዳረሻ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የዘርፉን መፃኢ እድል በበጎ መልኩ እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል። ለዚህም መንግሥት በዘርፉ የፖሊሲ... Read more »
ወይዘሮ ማርያ ሙኒር የሕግ ባለሙያ ናቸው። ረዥም ዓመታት በዳኝነት አገልግለዋል። ጠበቃም ነበሩ፤ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሲቋቋም ማህበሩን ከመሰረቱት ሴት የሕግ ባለሙያዎች አንዷ ሲሆኑ፤ በማኅበሩ ነፃ የሕግ ምክር አገልግሎት ይሰጡ ነበር። የማኅበሩ... Read more »
አንዳንድ ግዜ ብዙዎቻችን ‹‹ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አቃተኝ፣ ከቀልቤ አይደለሁም›› ስንል እንደመጣለን:: የሃሳብ መበታተንና አንድ ቦታ አለመሆን የብዙዎች ችግር ነው:: ይህ ችግር ሰዎችን በእምነት ቦታ፣ በሥራ ቦታና ከሌሎች... Read more »