‹‹የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል›› የተሰኘው ይህ ሰነድ የትምህርት ጊዜ እንዳይስተጓጎልና ሰላማዊ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ተማሪዎች፣ወላጆችና የዩኒቨርሲተው ማህበረሰብ በጋራ ይፈርሙበታል።... Read more »
ሱዳን እ.አ.አ. ከ2011 ጀምሮ በአረቡ ዓለም ተቀጣጥሎ ከነበረው የሕዝባዊ ዐመጽ እንቅስቃሴ ተርፋ ዓመታትን ከተሻገረች በኋላ አምባገነን መሪዋን ከዙፋን ጠርጎ የጣለው የ38 ከተሞች ተቃውሞ አሁን ላይ እንዴት ተቀሰቀሰ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። ለሱዳን... Read more »
ጸሐፌ ታሪክ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራ እንደ ጻፉትና በደጀን ተወላጆች በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው በአሁኑ የአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኘው የደጀን ሕዝብ የጥንት እናቱ ዮጊት የተባለች ሴት ወይዘሮ ናት፡፡ በአንዳንዶች አባባል አመጣጧ... Read more »
በጎ አስተሳሰብ ያለው፣ በመልካም ስነምግባር የታነጸ እና በእውቀት ብሎም በክህሎት የዳበረ ማህበረሰብን የመፍጠር ስራው አንድ ብሎ የሚጀመረው በታችኛው እርከን ላይ ባሉ ትምህርት ቤቶች እና በታችኛው እድሜ ላይ ባሉ ልጆች ላይ መሆኑ እውን... Read more »
በትልልቅ አገርአቀፍ፣ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ የፎቶ ግራፍ አውደርዕዮች ላይ ተሳትፏል።መንግስታዊ ካልሆኑ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ ድርጅቶች ጋርም ሰርቷል።በአለምአቀፍ መጽሔትና ጋዜጦች ላይም የፎቶ ግራፍ ጥበቦቹ በተከታታይ ያቀረበ ባለሙያ ነው።ይህ ስራው ምርጡ የአፍሪካ የፎቶግራፍ ባለሙያ በሚል በአንደኝነት... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብራቸው በዓላት ውስጥ የዘመን መለወጫ በዓሎቻቸው በዋናነት ይነሳሉ። በእነዚህ በዓላት ሰው እንደ ዕፅዋት ሁሉ መስከረምን ይዞ በተስፋ ስሜት ይለመልማል። በአልባሳት፣ ያጌጣል፤ የሚመገበውንም አዘጋጅቶ በአብሮነት ይመገባል። ከሚያበሩት ችቦና... Read more »
የትልቅ ስነፅሁፍ ባህሪያት ውበት፣ ጠንከር ያለ ሃሳብ፣ ለስሜት ቅርብ መሆን፣ በምናብ ሲራቀቅ፣ ደራሲው የራሱ የሆነ ለዛ ሲኖረው፣ በግዜ የተፈተነ፣ ለህይወት የሚጠቅም ዋጋ ሲኖረው ነው። እንዲሁም ለብዙ ሰዎች ትርጉም የሚሰጥ ሲሆን፣ ዓለምአቀፋዊነት ሲላበስ... Read more »
እንጉርጉሮ ለስለስ ባለ ድምጽ የሚዘፈን ወይም የሚዜም ኀዘንና ብሶት፤ የደስታ ስሜት የሚገለጽበት፤ ሥላቃዊ ወይንም ለዘኛ ጨዋታ የሚሰማበት የዜማ ወይም የቁዘማ ስልት ነው ። በመላ ሀገራችን በግብርና ሥራ የሚኖሩ አርሶ አደሮች እንደ ጃርት፣... Read more »
ለበርካታ አሥርት ዓመታት በአገራችን በተለያዩ የርዕዮተ ዓለምና ምናባዊ ቅርፆች ሲንገታገት የቆየው የዴሞክራሲ የፍትህ የእኩልነትና የነፃነት ትግል አሁን ካለበት ተስፋን ከሰነቀና ስጋትን ከቋጠረ እርከን ላይ ደርሷል። ይህንን ትግል እዚህ ደረጃ ላይ ለማድረስ ደግሞ... Read more »
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በተቋም የለውጥ አመራር ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው፡፡ በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሲያገለግሉ እስከ ሻለቅነት... Read more »