«ጋንች» ዕድሜ ያልበገረው

   ብዙዎች «ጋንች» በሚለው ስማቸው ያውቋቸዋል።በተለይ የመርካቶ፣ የአውቶቡስ ተራ፣ የአባኮራን ሰፈር ልጆች በዚህ መጠሪያቸው ነው የሚለዩዋቸው።የዛሬውን የ79 ዓመት አዛውንቱን በቀለ አለሙ።ቁመተ ለግላጋውን በአካል ለተመለከታቸው በ60ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ይመስላሉ።ነገሩ ግን ወዲህ... Read more »

በገና- የመጋመድ አሃድ የጣዕሞች ልኬት

   ወሩ መጋቢት ወቅቱ ደግሞ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቁ የአብይ ፆም ላይ እንገኛለን። በዛሬው የኪነ ጥበብ አምድ ላይም ይህን ታላቅ ፆም ምክንያት በማድረግም ስለ በገና በስፋት መዳሰስ ፈቅደናል። ነገሩ እንዲህ... Read more »

ብልህ ከሌሎች ይማራል!

ዶክተር ሰናይት ማሪዮ በጣልያኗ ከተማ ሚላን ነዋሪ ሲሆኑ የዋን ፋሽን ጄኔራል ማኔጀር ናቸው። እሳቸው በሚኖሩበት አገር ደግሞ ኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል። ዶክተር ሰናይትም በሚኖሩበት አገር እየጋጠመ ያለውን ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ... Read more »

ሆድ አደርነትን ያልተሻገሩ ንፉግ ነጋዴዎች

የአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ማደግ የሚችለው ጠንካራ የሥራ ባህል፣ ቅንነት፣ አስተዋይነትና አርቆ አሳቢነት በተሞላበት አስተሳሰብና ነገን በሚያልም ማህበረሰብ ሲገነባ ነው። የአደጉ ሀገራት የብልፅግና ምስጢራቸውም ይኸው ባህላቸው እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ የዓለም ኃያል ሀገር... Read more »

ሊሰፋ የሚገባው የሆስፒታሉ ኩላሊት ህክምና አገልግሎት

በኢትዮጵያ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያጠቁ ከመጡ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ውስጥ አንዱ የኩላሊት ህመም መሆኑ ይታወቃል። ህመሙ በተለይ አምራች የተባለውን የህብረተሰብ ክፍል በማጥቃትና ከፍተኛ የህክምና ወጪ በማስወጣት የማህበረሰቡንና የሃገር ኢኮኖሚ እየጎዳ ይገኛል። በአብዛኛው... Read more »

ነገን አላሚው የፈጠራ ባለሙያ

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠ ይገኛል። ተቋማቱ ትኩረት የሚያደርጉት የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉና ሊያቃልሉ በሚችሉ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶች ላይ ነው። እነዚህም ግኝቶች በአብዛኛው የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች... Read more »

ስጋቱ እየጨመረ የመጣው ኮሮና ቫይረስ

በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 7 ቀን 2020 የተከሰተውና በዓለም ጤና ድርጅት ‹‹ኮቪድ 19›› የሚል አዲስ ስያሜ ያገኘው የኮሮና ቫይረስ መላው ዓለምን ስጋት ውስጥ ከቷል። የዓለም ህዝቦች በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ቫይረሱ ከአንዱ ሃገር... Read more »

በህብረት ፈጠራን የተኩ እንስቶች

ማህበረሰባዊ እይታና ልማድ በፈጠረው ተፅዕኖ የሚፈተኑት ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ በፈጠራና ምርምር ዘርፍ ተሳትፎዋቸው አነስተኛ ነው።በተለይም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምርምርና የፈጠራ ስራ የሚሰሩት ሴት ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለዚህ ማሳያ ነው። አሁን... Read more »

‹‹አይቻልምን በይቻላል” የሰበሩ የበረሀ ንግስት››

ብዙዎች “ይህማ አይቻልም” የሚሉትን ሥራ መሞከር ይወዳሉ። ሴትነታቸው አንድም ቀን ከሥራ አግዷቸው እንደማያውቅ ያስረዳሉ። የወንድ ፣ የሴት ብለው በስራ ላይ ክፍፍል አያደርጉም። ”የወንዶች ብቻ” የሚባለውን ከባድ መኪና(ተሳቢ) ያለረዳት በረሀ አሽከርክረውታል። የመካኒክነት ሙያ... Read more »

ለሁሉም ልጆች እናቶች

ሌሊቱ ተጋምሶ ንጋቱ እስኪቃረብ ዕንቅልፍ በአይኗ አይዞርም።ጨለማው ገፎ ብርሀን እኪታይም ትዕግስት ይሉትን አታውቅም። በሀሳብ ውጣ ውረድ ስትጨነቅ ያደረችበትን ጉዳይ ልትከውን ፈጥና ከመኝታዋ ትነሳለች።የቤት የጓዳ ጣጣዋ ደግሞ በቀላሉ የምትተወው አይደለም።ለልጆቿ ቁርስ ማዘጋጀት፣ አባወራዋን... Read more »