ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የፖለቲካ፣ የሀይማኖትና የብሄር መልክ ያላቸው ግጭቶች ሲከሰቱ ይስተዋላል።የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴርም እነዚህን ችግሮች ለመፍታት የተለያዩ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል። ከዚህ ጎን ለጎን ግን የከፍተኛ ትምህርት... Read more »
ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው ትርጉም የለውም፡፡ የአንዳንዶቻችን የሕይወት ታሪክ ሸለቆ ደርሶ መቆም እንደተገደደ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ከማናልፈው ሞት እስከምንደርስ ድረስ እንደመንከባለል ያለ ሂደት ነው፡፡... Read more »
ኢትዮጵያውያን የዕለት ተዕለት ማህበራዊ ግንኙነታቸውን፣ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸውን፣ በአጠቃላይ ሕይወታቸውን ሲመሩ ከባህላዊ እሴታቸው አይርቁም።በራሳቸው ባህላዊ እሴትና ሥርዓት ችግርን ያስወግዳሉ፤ በጋራ ሥራዎቻቸውን ያከናውናሉ።ደስታቸውን ይካፈላሉ። በዚህም የባህል እሴቶቻቸውን ለትናንት፣ ለዛሬ እና ለነገ የአኗኗር ሥርዓታቸው ይጠቀሙበታል።... Read more »
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ ዞን ሆና የቆየችውና ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ክልልነቷን በከፍተኛ ድምጽ ያረጋገጠችው ሲዳማ በርካታ ባህሎችን አቅፋ ይዛለች። ከሚታወቁት ባህሎቿ መካከል የአመጋገብ ፣የቤት አሰራር፣... Read more »
ማንኛውም ሰው ማንበብ አለበት፡፡ የሰው ልጅ ምግብ ሳይመገብ እንደማይኖር ሁሉ አዕምሮም ክፉውን ከደጉ ለመለየት ምግብ ይስፈልገዋል፡፡ የንባብ ምግብ ማለት ነው፡፡ ያለንባብ ማንም ሰው የትም አይደርስም፡፡ በተለይ ደግሞ አርቆ ማሰብ፣ ነገሮችን በጥልቀት መመርመር፣... Read more »
‹‹የሞባይል ስልኬ በተደጋጋሚ ይጠራል፤ ፀሎት ላይ ስለሆንኩ ረበሸኝ። ልቤ ሁለት ቦታ ተከፈለ፣ አንዴ ጸሎቴን አንዴ ደግሞ ስልኩ የማን ይሆን ስል ግራ ተጋባሁ። የስልኩ ረፍት ማጣት እኔንም እረፍት እንዲሰጠኝ ከኪሴ አውጥቼ ተመለከትኩት፤ ‹ውይ... Read more »
ህፃን ልጃቸውን በአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ሲያስከትቡ ያገኘናቸው ወይዘሮ ነጻነት ተረፈ የመርካቶ ሰባተኛ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ወይዘሮ ነፃነት ሁለት ጊዜም የእርግዝና ክትትል ያደረጉት በመሳለሚያ ጤና ጣቢያ እንደነበር ያስታውሳሉ። የሦስት ወር እርጉዝ ከሆኑ አንስቶ... Read more »
በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከ 1940 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደተጀመረ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዘመኑ ስልጣኔ እያደገ የመጣበት ወቅት እንደመሆኑ በርካታ ሙያዎችም እያደጉ የመጡበት ዘመን ነበር። በተለይ በምን አይነት መንገድ የክህሎት ሽግግር... Read more »
የግጥም፣ ዜማና ተውኔት ደራሲ ታደሰ ገለታ የሙዚቃ ግጥም፣ ዜማና የተውኔት ደራሲ ነው:: ሥራዎቹ በአብዛኛው በሚባል ደረጃ በአንጋፋና እውቅ ሙዚቀኞች እጅ ደርሰው አንቱ ያስባሉ ናቸው:: በመረዋ ድምጽ ሲንቆረቆሩ ስሜት ይኮረኩራሉ:: በተለይ እርሱም ሆነ... Read more »
በአዲስ አበባ ከ440 በላይ የተመዘገቡ ቅርሶች ይገኛሉ። ከዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ ሃውልቶች ሌሎቹ ታሪካዊ ቤቶች እና ሰፈሮች ሲሆኑ ጥቂት ደግሞ መካነመቃብሮችም በቅርስነት ተመዝግበዋል። ከዚህ ውስጥ አንዱ የወላይታው ንጉስ ካዎ ጦና መካነመቃብር ይገኝበታል። ካዎ... Read more »