በዛሬው የኪነ ጥበብ አምዳችን ላይ አንጋፋውን የሙዚቃ ባለሙያ ኃይሉ መርጊያን አስ ታውሰን ጥቂት ለመጨዋወት ወደድን። በመሣሪያ ብቻ የሚቀናበር ሙዚቃ ተጫዋቹ አንጋፋ በኢትዮጵያውያን የጥበብ አፍቃሪዎች ዘንድ ክብርና ሞገስ ደርቦ ለዓመታት የቆየው ‹‹የዋሊያ ባንድ››... Read more »
በዚህ አምድ ሥር ለወደፊቱ በተከታታይ የሚቀርቡ ጽሑፎች በፍልስፍና ዓይን የሚቃኙ ናቸው:: እነዚህ በፍልስፍና ዓይን የምንቃኛቸው ጉዳዮች ባብዛኛው ሀገር-ተኮር መሆናቸውን አንባቢዎች ከወዲሁ እንዲያውቁት ምርጫችን ነው:: ለጽሑፎቹ መሠረት ከመፍጠር አንጻር በመጀመሪያ ፍልስፍና ራሱ ምን... Read more »
ከክብደቴ ላይ ኪሎ ሥጋ ቀንሼ ከወዲያ ወዲህ ስንቆራጠጥ ያየኝ ሰው ለአዲስ አበባ አረጋውያን ተሽከርካሪዎች ሠቆቃና ብሶት መሆኑን ላይረዳኝ ይችላል። በአሮጌ መኪና የደረሰውን አንድ ዘግናኝ አደጋ ካየሁ በኋላ ግን ፊልም ሳይ፣ በምግብ ሰዓት፣... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ‹‹ምጡን እርሽው ልጁን አንሺው›› የሚለው የአበው ብሂል የተዘነጋ ይመስላል። ለዚህም አሁን አሁን በርካታ ነፍሰጡር እናቶች አምጠው ከመውለድ ይልቅ በቀዶ ጥገና መውለድን መምረጣቸው ማሳያ ሊሆን ይችላል። በሌላ በኩል የመንግሥት የጤና... Read more »
ትምህርት ቤቶች ከቀለም መቅሰሚያነት ባለፈ የመልካም ዜጋ መፍለቂያ መሆን እንደሚገባቸው ይታመናል። ይሁን እንጂ አሁን አሁን ትምህርት ቤቶች የሚያፈሯቸው ተማሪዎች የብቃትና የሥነምግባር ችግሮች እንደሚስተዋሉባቸው በተደጋጋሚ ይሰማል። የችግሮቹ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም በትምህርት ቤቶች ዙሪያ... Read more »
‹‹ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?›› የሚለውን መመለስ የሚያስችል ቁንጽል መረጃ ቢኖረኝም፤ ‹‹በምን ምክንያት?›› ለሚለው ተጨባጭ ነገር ማቅረብ አላስቻለኝም። ምንም ይሁን ምን ግን ይህን የታሪክ አንድ ሁነት ለዛሬው ጽሑፌ ጉዳይ የመስፈንጠሪያ ነጥብ ላደርገው... Read more »
ከሰማኒያ ሁለት ዓመታት በኋላ እርጅና ጓዙን ሰብስቦ ለብዙዎች እናት፤ ቤተሰብ ላጡት ማረፊያ ወደሆኑት እናት ቤት ከገባ አራት ዓመታትን አስቆጥሯል። ከሰፊውና የበርካታ ሥራዎች መናኸሪያ ከሆነው ግቢ ውስጥ አንዲት ሰፋ ያለች ክፍል የሙሉ ቤት... Read more »
አገር ቅርስ አላት። ወይ የሚዳሰስ፤ ወይ የማይዳሰስ፤ ወይም ሁለቱም። ሁለቱም ካላቸው ጥቂት አገራት መካከል ደግሞ ኢትዮጵያ አንዷ ናት። የሚዳሰሱም የማይዳሰሱም ቅርሶች አሏት፤ ለዛውም የትየለሌ። አጥኚዎች “ፀጋ” ሲሉ የሚጠሩላትም ይህንኑ ነው። የሰው ልጅ... Read more »
በአካባቢው ነጭ ድንኳን ተጥሏል፡፡በምስልና በጽሁፍ የተደገፈ የተለያየ መልዕክት ያላቸው ባነሮች እይታን በሚስብ ቦታ ተሰቅለዋል፡፡ከክልል፣ከዞንና ከወረዳ የተጋበዙ እንግዶች አድናቆታቸውን እየገለጹ ነበር በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም አዋበል ወረዳ ውስጥ በማህበር ተደራጅተው በንብ ማነብና የማር... Read more »
ወ/ሮ ፍቅርተ ጥበቡ በጆሮ ህመም ክፉኛ ተሰቃይተው እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በህግ አማካሪነት ፣ በህግ ባለሙያነትና በጥብቅና የሚሰሩት ወይዘሮ ፍቅርተ፣ ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስማት ችግር ነበረባቸው፡፡ ግራ ጆሯቸው ፈሳሽ ያመነጭ ነበር፤ ከዚህም... Read more »