‹‹ስላለፈ ታሪካችን ማወቅ ማንነታችንን… ለመገንባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው›› ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ላይ የተናገሩት- 1955 ዓ.ም. ታላቁ ቤተ መንግሥት በሌላ በኩል “የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት” ተብሎ ይታወቃል። ይህ ቤተ መንግሥት ላለፉት 130 ዓመታት በርካታ አገራዊና አህጉራዊ ፋይዳ ያላቸው ሁነቶች የተፈፀመበት... Read more »

ሕክምና ከበር ይጀምራል!

ጊዜው በኅዳር ነበር። በሥራ ጉዳይ እግሬ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ሳይረግጥ አይውልም። በዚህ ምክንያት በየመግቢያው በጥበቃ ላይ የተሰማሩት አካላት ከታካሚዎች ጋር የሚፈጥሩት እሰጣ ገባ እመለከት ነበር። በወጉ ምላሽ ሰጥቶ ከማስረዳት ይልቅ የደከሙና ጉልበት... Read more »

የተሳፋሪ የደህንነት ቀበቶና የአሽከርካሪው ቅጣት

አንድ ወጣት በትራፊክ ፖሊስ ተይዞ በመደናገጥ ስሜት በእጁ የያዘውን ወረቀት እያሳየው ያስረዳዋል:: መቼም ትራፊክ ፖሊስንና አሽከርካሪን የሚያገናኛቸው የትራፊክ ህግ ነው፤ አልኩ:: ወጣቱ የነበረበትን የክስ ቅጣት ሳይከፍል ዳግመኛ መቀጣቱ ነበር ያርበተበተው:: ክፍያው በባንክ... Read more »

‹‹…ከእኔ ተማሩ››- ሼፍ አዲስአለም ብዙአየሁ

 ሁልጊዜ አዲስ ጣዕም በመፍጠር ትታወቃለች። ‹‹አዲስ ጣዕም›› የተሰኘ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅና ዳይሬክተር ነች። በዓለምአቀፍ ደረጃ ታዋቂ ሼፍ የሚል ማዕረግን አግኝታለችም። የ21 አገራት ምግብን ጠንቅቃ መስራት የምትችል፤ ‹‹ናቹራል ሙዚዬም ላስቬጋስ›› ውስጥ ቋሚ ሾው... Read more »

የ‹‹ቤት ለእንቦሳ›› እልፍኝ ለእንግዶች

በባህላችን ‹‹ቤት ለእንቦሳ›› ሲባል ‹‹እንቦሳ እሰሩ›› የሚል መልስ የማይሰጥ የለም። ምክንያቱም ውጣውረዱን አልፎ፣ ፈተናውን ተጋፍጦ አዲስ ቤት ሰርቷልና እንኳን ደስ አለህ ለማለት ታስቦ ስለሚባለው ነው። እናም ለዚህ ያበቃውን አምላክ ሲያመሰግን ለእናንተም ይሁንላችሁ... Read more »

ትውስታ ዘ ፍሰሃ በላይ ይማም

ዛሬ በኪነጥበቡ ዘርፍ ሀብት የሆኑ ሰዎች የመዘከርን ፋይዳ ለመረዳት እንሞክራለን። ታዲያ ይህን ጉዳይ ስናነሳ በደረቁ ሳይሆን ተዘካሪውን መርጠን በርሱ የህይወት ደርዝ ላይ እየተጓዝን ጭውውታችንን በማድራት ነው አላማችንን ግብ እንዲደርስ የምንጥረው። ለዚህ ምክንያት... Read more »

የውሃ እጥረት የፈተነው የአንድ ምዕተ ዓመቱ የደምቢ ደሎ ሆስፒታል

 ከአዲስ አበባ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የደምቢ ደሎ አጠቃላይ ሆስፒታል የተመሰረተው በ1911 ዓ.ም ነው። በዞኑም ብቸኛው ሆስፒታል እንደመሆኑ እንደ ሪፈራል ሆስፒታልም እያገለገለ ይገኛል። ሆስፒታሉ በየቀኑ 400 ያህል ሰዎች የሚያስተናግድ ሲሆን፣... Read more »

‹‹ ለራስ ብቻ እያሰሉ መንቀሳቀስ ዋጋን ዝቅ ያደርጋል…››ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው የተገናዘበ ትርጉም የለውም፡፡ የአንዳንዶቻችን የሕይወት ታሪክ ሸለቆ ደርሶ መቆም እንደተገደደ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ከማናልፈው ሞት እስከምንደርስ ድረስ እንደመንከባለለ ያለ ሂደት... Read more »

የልደት በዓል አከባበር በዳግማዊ እየሩሳሌም

በክርስትና በድምቀት ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል የገና (የልደት) በዓል አንዱ ነው። ይህ በዓል ሰማይና መሬት የታረቁባት፣ ሰው እና መላእክት በአንድነት የዘመሩበት ፣ ከሁሉም በላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲጠበቅ የነበረው የአዳም... Read more »

ገና እና ስጦታ

በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ»!! እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን። «ነገር በምሳሌ…» ይሉትን ብሂል ያወረሱን የቀደሙቱ ኢትዮጵያውያን፤ ምሳሌንም በየነገሩ ውስጥ እያካተቱ በጎ ያሉትን ሁሉ ያመላክቱን ነበር። በእነዚህ ስንኞችም ውስጥ የገና በዓሉ ሰውን የፈጠረ... Read more »