የተለያዩ ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ አይደሉም ተብለው በተደጋጋሚ ወቀሳ ይቀርብባቸዋል። የጉዳት ዓይነታቸውን ያማከለ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት በስፋት ባለመኖራቸው እንደዜጋ ማግኘት ያለባቸውን ግልጋሎት ሳያገኙ ይቀራሉ። በዚህ ምክንያት ከማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ከሌሎች ተጠቃሚ... Read more »
ሀሳቤን አገልድሜ ከአድማስ ማዶ ሽቅብ ብወጣ አንድ ነገር ታየኝ። ጸጉሩ ጥቁር የሀር ጥጥ የመሰለ፣ አፍንጫው እንደ ጎበዝ ወታደር ቀጥ ብሎ የቆመ ሰልካካ… በረዶ ከሚያስንቁ ጥርሶቹ የሚወጣው የፈገግታ ጸዳል ለልብ ሀሴትን ይቸራል። የአዕምሮ... Read more »
የሃገር ካስማ የሆኑትን ሴቶች ልናነሳ ስንወድ ከእናታችን ሄዋን ብንጀምር ቅር የሚሰኝ ይኖራል ብዬ አልገምትም። ባለ ድንቅ ጥበቡ ፈጣሪ ከአዳም ጎን ሄዋንን ሲሰራ ወንድ ብቻውን ይኖር ዘንድ ስላልወደደ ነበር። የምድር ሚዛን ተጠብቆ እንዲቆይ... Read more »
“የትምህርት ስብራት” የጋራ ቋንቋ ከሆነ ቆየ። በተለይ ከለውጡ በኋላ “የትምህርት ስብራት” የሚለው “ብሶት የወለደው“ ኃይለ-ቃል አየር ለአየር በመናኘት የሚዲያው ሁሉ፣ የአጀንዳዎች ሁሉ፤ የማኅበረሰቡ ውይይቶች ሁሉ የበላይ ርዕሰ ጉዳይ በመሆን እነሆ እስካሁንም አለ።... Read more »
ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሰላም ናችሁ? ሳምንታችሁ እንዴት አለፈ? ደስ በሚል ሁኔታ እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ልጆችዬ ትምህርት ለሁሉም ነገር መሠረት እንደሆነ ትገነዘባላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ወላጆቻችሁ እና አሳዳጊዎቻችሁም፤ ወደ ፊት ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ውጤታማ... Read more »
ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ሥራ ሊውሉ የሚችሉ የአያሌ ቅርሶች፣ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ ባህሎች፣ ፓርኮች፣ የዱር እንስሳትና የመሳሰሉት ሀብቶች ባለጸጋ ናት:: ከእነዚህ የቱሪዝም ሀብቶች መካከልም ከ16 የማያንሱት በዓለም ቅርስነት በዩኒስኮ ተመዝግበዋል:: እነዚህን የቱሪዝም ሀብቶች ለመጎብኘትም... Read more »
ላቤ በአንገቴና በጀርቫዬ ይወርዳል ሳይሆን፤ ይንቆረቆራል ነው ሊባል የሚችለው፡፡ ምንም እንኳን አካባቢው በደን የተከበበና አረንጓዴ ቢሆንም ነፋሻማ የአየር ፀባይ የለውም፤ ይልቁንም በወበቅ ላብበላብ የሚያደርግ የአየርፀባይ ነው ያለው፡፡ ፀሐይም ሆኖ፤ ዝናብም ዘንቦ የአካባቢው... Read more »
የልጅነት ትዝታዎች… ነፍስ ከማወቁ በፊት እናት አባቱ በፍቺ ተለያዩ:: ትንሹ ልጅ የወላጆቹን ፍቅር በእኩል ሊያገኝ አልታደለም:: እናት አባቱን በወጉ ሳያውቅ እንደዋዛ ከዓይኑ ራቁት::እንዲያም ሆኖ መልካም አሳዳጊ አላጣም:: ከደብሪቱ ዘገየ እጆች አረፈ:: ጠንካራዋ... Read more »
በሕይወት ውጣውረድ ውስጥ ቤተሰብ በብዙ መልኩ ይፈተናል:: ገንዘብ አጥቶ የሚልሰው፤ የሚቀምሰው ያጣል:: መጠለያ ተቸግሮ ጎዳና ላይ ይወጣል:: ችግሮች ይበልጥ ከበረቱ ደግሞ እስከመበተንም ይደርሳል:: ጤናው ሲቃወስም እንደዛው:: የወይዘሮ ትዕግስት መርሻ ቤተሰብም በልጃቸው ጤና... Read more »
ችግሮችን ተቋቁሞ ለማለፍ ብርታት የሚያጥራቸው ሕፃናትና አረጋውያን፣ ለብዙ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮችም የበለጠ ተጋላጭ ናቸው። አካላቸውና አዕምሯቸው ያልጠናው ለጋ ሕፃናት እና ብዙ ደክመው በማምሻ እድሜያቸው ላይ አቅም የከዳቸው አረጋውያን፣ የቤተሰብና የዘመድ እንክብካቤ... Read more »