የተለያዩ የማኅበራዊ ሳይንስ መረጃዎች ወጣት የሚለውን ፅንስ-ሃሳብ የእድሜ ክልልን መሠረት አድርገው ሲተነትኑ ይስተዋላል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ እድሜንና የትምህርት ደረጃን መሠረት በማድረግ የወጣትነትን ክልል ይወስናሉ፡፡ በኢትዮጵያ በ1996 ዓ.ም የወጣው ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ከ15 እስከ... Read more »
ወይዘሮ እናት እውነቱ የሚጥል በሽታ ታማሚ ናቸው። አብዛኛውን ሕይወታቸውን ያሳለፉት በእንግሊዝ ሀገር ነው። በኖሩበት እንግሊዝ ስለሚጥል ህመምና መደረግ ስላለበት የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ትምህርት የሚሰጠው ገና ከታዳጊዎች ጀምሮ ነው። መንገድ ላይ ሰው ቢወድቅ... Read more »
ትውልድ ለማሰቀጠል ዋናው መሰረት እናትነት ነው። በሴትነት ውስጥ የተሰጠ ታላቅ ፀጋ እናትነት ከፀጋነቱም በላይ በርካታ ኃላፊነቶችን በውስጡ የያዘ ስለመሆኑ ይታወቃል። ለዚህም መሰለኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ... Read more »
በምርምርና በፈጠራ ሥራቸው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የፈጠራ ሀሳባቸው መነሻ ትምህርት ቤት ስለመሆናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለእነዚህ የፈጠራ ሀሳቦች ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ። የእውቀት መገኛ ስፋራዎች እንደመሆናቸው መጠን ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ... Read more »
ጆርናል የህትመት ውጤት ነው። እንደማንኛውም መረጃ ማቀበያ መሣሪያዎች ጆርናልም መረጃ አቀባይ፤ ሰጪ መሣሪያ ነው። እንደማንኛውም ሰው ሰራሽ ምርት ጆርናልና ኮንቴንቱ (ይዘቱ)ም ሰው ሰራሽ፣ በሰው ልጅ የሚመረቱ ናቸው። ይሁን እንጂ፣ ከእንጨት መርጦ ለታቦት፤... Read more »
“ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ “ ይባላል የመረዳዳትን አይተኬ ሚና ለመግለጽ፤ አዎ የትኛውም ችግር ቢሆን ከተረዳዱበት አይጎዳም ቢጎዳም መልሶ ለማንሰራራት እድልን ይሰጣል። ይህ መረዳዳት ደግሞ እንደ ኢትዮጵያዊ ዘመናትን አብሮን... Read more »
በሕይወታችን ውስጥ የምንመራባቸው ሕጎች ወይም መርሆች ቢኖሩ መልካም ነው። ምክንያቱም ሕጎችና መርሆች እንድንለወጥና ቆራጥ እንድንሆን ያደርጉናል። የሚገርመው ነገር በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ያልተፃፉ ሕጎች አሉ። አንዳንዶቹ ጠቃሚ ናቸው። አንዳንዶቹ ደግሞ ጎጂ ናቸው። ያልተፃፈ... Read more »
የህክምና ምርምር ተቋም የሆነው አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የተቋቋመው በሲውዲንና ኖርዌይ ህፃናት አድን ድርጅትና በበርገን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተደረገ ትብብር እ.ኤ.አ በ1970 ነበር። ስያሜውንም ያገኘው በእውቁ ሳይንቲስትና ለመጀመሪያ ጊዜ የስጋ ደዌ... Read more »
የኦሮሞ ሕዝብ ከጥንት ጀምሮ የሚመራበትና የሚተዳደርበት ቱባ ባህል፣ ልምድ፣ ወግና ታሪክ ያለው ሕዝብ ነው:: በኑሮ ሂደትም እነዚህ ሲጠቀምባቸውና ሕይወቱን ሲመራበት የቆየው ባህልና ልምድ በማስቀጠሉ ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሸጋገሩ አሁንም ድረስ እንደተጠበቁ ቀጥለው... Read more »
ብዙዎች እንደሚሉት፤ በዚች ዓለም ውስጥ ስኬታማ ሆኖ ለመኖር ራስን ማጠናከርም ሆነ ማዳከም የሚፈጠረው በአእምሮ አጠቃቀማችን ልክ ነው:: ያለውን አቅም በአግባቡ የማይጠቀም ሰው ደካማ ነው ሊባል ይችላል። የሚሆነውንና የሚችለውን ፈልጎ የማግኘት ጉዳይ ካልሆነ... Read more »