መገታት ያለበት ማህበራዊ ክዋኔ

ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብር ብነት፣ የመከባበር ተምሳሌት፣ የውህደትና የአብሮ መኖር ውጤት ነው። ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው። አገሪቱ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ በበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች... Read more »

ስህተቱ እንዳይደገም- ተቀናጅቶ መስራት

የዝግጅት ክፍላችን ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት በወቅታዊው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ የኮቪድ 19 ቫይረስ ላይ ትኩረት አድርጓል። ጉዳዩ ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ሊሰጠውና ግንዛቤ ሊፈጠርበት የሚገባ አንገብጋቢ መሆኑ ጥርጣሬ ውስጥ የሚገባ አልነበረም። ለዚህም ነው... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለታላቁ የረመዳን ወር ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል

እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ታላቁ የረመዳን ወር በሂጅራ አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር ነው። ረመዳን የተቀደሰ፣ የጾም፣ የጸሎት እና የመንፈሳዊነት ወር ነው። በእስልምና ሃይማኖት የረመዳን ጾም ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች ውስጥ ይመደባል። ይህንን... Read more »

« በመስጠት ውስጥ መሰጠት አለ»

«ያደረኩት ስላለኝ ሳይሆን ስለተደረገልኝ ነውመስጠት መሰጠት ነው።» የሚል እምነት አላቸው። ስለዚህም ሁልጊዜ ለተቸገረ መድረስ እንዳለባቸው ራሳቸውን አሳምነዋልይሄ ደግሞ ውስጣዊ ደስታን ይፈጥርላቸዋል፡፡ የሚደረገው ነገር ለአገርና ወገን ሲሆን ደግሞ የተለየ ስሜት እንዳለው ይናገራሉ። ከቁስ... Read more »

ትንሳኤና ሰሞነኛው ኮሮና

 ‹‹ከኢትዮጵያዊነት በላይ ትልቅነት የለም›› ይላሉ በአገር ፍቅር ልባቸው የቀለጠ ማንነታቸውን የሚወዱ፤ ባህላቸውን የሚያከብሩ። ‹‹ትልቅ አገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ሩህሩህ ዜጋ፣ አስታራቂ፣ ይቅርባይና ይቅርታን ጠንቅቆ የሚያውቅ›› ይሉታል ኢትዮጵያዊና የዚህ ማንነት ባለቤት የሆነውን ማህበረሰብ ሲገልፁት።... Read more »

‹‹በጥበብ እና በማስተዋል ይህም ይታለፋል››

   የዓለም የጤና ድርጅት የኮሮናን ቫይረስ በቻይና ከተከሰተና ወርሽኝ መሆኑ ከአረጋገጠ፤ ይህ ወረርሽኝ የአለም ህዝቦች የጤና ስጋት መሆኑን ከተናገረ ወራቶች ተቆጥረዋል። ታዲያ የተለያዩ አገራትን ኮቪድ 19 (የኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝን ለመከላከል፣ ህዝባቸውን ለማስጠንቀቅ... Read more »

ለኮሮና እልባት ምግብን በብልሐት

ኢንጂነር ፎዚያ ሙህሲን ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ነው፤ ለ10 ዓመታት ያህል በተለያዩ የምግብ ፋብሪካዎች ውስጥ ከጀማሪ ቴክኖሎጂስትነት እስከ ምርት ክፍል (ፕሮዳክሽን ዲቪዥን) ኃላፊነት ድረስ በተለያዩ የሙያ ድርሻዎች አገልግለዋል። ሁለተኛ ዲግሪያቸውን... Read more »

ኮቪድ – 19 ለመከላከል የፈጠኑ የፈጠራ እጆች

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሳይንቲስቶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት የሚያስችል መላ ለማግኘት ሌት ተቀን ደከመኝ ስለቸኝ ሳይሉ እየተጉ ይገኛሉ። ቫይረሱ ማንንም ሳይመርጥ የሰው ልጆች ህይወት በፍጥነት የሚቀጥፍ በመሆኑ አፋጣኝ ሳይንሳዊ መፍትሔ ለማምጣት የሚያደርገው... Read more »

‹‹የኮሮና ችግሩ አስከፊ ቢሆንም ወደ እድል መቀየር ይገባል››- አቶ በቀለ ጸጋዬ

በኑሯቸው ሁሉ ሰዎችን መርዳትና ችግረኞች ሲደሰቱ ማየት ያስደስታቸዋል። በራሳችው ጥረት የተማሩም ቢሆኑ ዝቅተኛ ከሚባለው የመልዕክት ሰራተኛነት ተነስተው፣ የሰው ፊት ገርፏቸው፣ ችግር ፈትኗቸው ነው ዛሬ ለደረሱበት ደረጃ የደረሱት። ችግር ጥረትን ያመጣል፤ ጥረት ደግሞ... Read more »

ባህላዊ መረዳጃ ከክፉ ቀን ማምለጫ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በበርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦች መገኛ በቱሪዝም ሀብቶቿ የምትታወቅ አገር እንደሆነች እሙን ነው። ከእነዚህ መካካል ባህል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል... Read more »