የኮሮና ቫይረስ መረጃ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር —- 6,064,289 በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ ተይዘው የሞቱ ሰዎች ቁጥር– 367,475 በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ ተይዘው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር–2,685,392 በከፍተኛ ሁኔታ በቫይረሱ የተጠቁ 10 የዓለም... Read more »

የምድር ሚዛን የሆነውን ደን ለመታደግ

ደን ለሰው ልጆችም ሆነ ለእንስሳት የመኖር ህልውና እጅግ ወሳኝ ነው። የአፈር መከላት፤ የበረሃማነት መስፋፋት፤ የብዝሐ ሕይወት መመናመንን ለመግታት፤ ምርትና ምርታማነትን ለማስቀጠል፤ የቱሪዝም መስህብ በመሆን ደን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ደን ዓለም አቀፍ ሀብት... Read more »

ለልጆች

 ለልጆች አርአያ መሆን  ‹‹ህፃናት የሚያዩትን እና የሚሰሙትን ነገር ለመተግበር ይሞክራሉ፡፡ በተፈጥሯቸው ፈጣን ከመሆናቸውም በላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ያዩትን ነገር ይነካካሉ፡፡ ወላጆችም ልጆቻቸው አንዳንድ ነገር እንዳያደርጉ ከመከልከል ይልቅ መጥፎ እና ጥሩ መሆኑን በምክንያት... Read more »

ነገ ለመተዛዘን ዛሬ መተጋገዝ

 የአኗኗር ባህላችን በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ከመሆኑም በላይ ከሥነ- ምግባር ሕግጋት ጋር የተቆራኘ ነው። ለዚህም ማሳያዎቹ የምናንጸባርቃቸው ብሂሎቻችን ናቸው። ለአብነት ‹‹ለ ሰው መድኃኒቱ ሰው ነው፤ አንድ እንጨት ብቻውን አይነድም፤ አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም... Read more »

‹‹ሰዎች ተለውጠው ሳይ እረካለሁ›› ወይዘሮ አለሚቱ ኦሞድ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ

እውነትንና ሀቅን ይዘው መጓዝ ይመርጣሉ። በዚህ ባህሪያቸው ሰዎች እንዲረዷቸውና እንዲያውቋቸው ይፈልጋሉ። ዛሬ ላሉበት ደረጃ የደረሱት ብዙ ነገሮችን በእውነተኛነት አሸንፈው መሆኑን ያምናሉ። ለቤተሰቦቻቸው ልፋትም ትልቅ ዋጋ ይሰጣሉ። ሌሎችም የእርሳቸውን ፈለግ ቢከተሉ ያስደስታቸዋል። በተለይም... Read more »

ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል በዲጂታል አማራጭ

ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤ ዘመናት ነጉደው በአዲስ ሲለወጡ፤ በተመሳሳይ የሰው ልጅ በየፈርጁ የኑሮ ዘይቤውን፣ አመለካከቱን እና የሥልጣኔ ደረጃውን ከጊዜ ጋር እየተሽቀዳደመ ይቀያይራል። ይህ ብቻ አይደለም። በተፈጥሮ ኡደት የሚከሰቱ አስቸጋሪ ለውጦችን የሚቋቋምበት ብልሃትም... Read more »

ትኩረት ለምድር የህልውና መሰረት!

ምድራችን የሰው ልጅ መኖሪያ ከመሆኗ በፊት በተፈጥሮና በእንስሳት ሀብቶች የተሟላችና እጅግ የበለጽገች እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። የሰው ልጅ ሕይወት በምድር ላይ ከሚገኙ እስትንፋስ ካላቸው ነገሮች የእንስሳት፤ የውሃ ውስጥ ፤ የከርሰ ምድር ረቂቅ... Read more »

የአካባቢ እንክብካቤ አርበኛው

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ስር የብሄራዊ የዳቦ ስንዴ ምርምር ማዕከል ሆኖ እንዲያገለግሉ ከተቋቋሙ መአከላት መካከል በ1987 ዓ.ም የተቋቋመው የቁሉምሳ የግብርና ምርምር ማዕከል አንዱ ነው። ከዚህ ቀደም ማዕከሉ በኢትዮጵያ መንግሥትና በስዊድን ዓለም አቀፍ... Read more »

ፊቼ ጫምበላላ – ከአደባባይ ወደ ቤት

«ዘመን የሰው ልጆች የታሪክ፣ የማንነት፣ የባሕል፣ የሥነ ልቡና እና የህልውና መከተብያ፣ መሳያ፣ መበየኛ፣መንደፍያ እና ማቆያ ትንግርታዊ ሰሌዳ ነው። ይህንን ድንቅ ሸራ በመቁጠር በመቀመር በማስላት እና በተፈጥሮ ዑደት ውስጥ የሚዘወርበትን ሥርዓት በመዘርጋት የሚጠቀምበት... Read more »

«ለነገ ባለፀጋነት ዛሬ ሰውን መርዳት» – አቶ ሳቢር አርጋው

«ሰርቼ አረካሁም፡፡ ለአገሬ ገና ብዙ የማበረክተው እንዳለ አምናለሁ፡፡ ወገኔን በድርጅቴ አማካኝነት ለማገዝ አስባለሁ›› ይላሉ፡፡ ሰዎች በስራቸው ብቻ እንዲያውቋቸው ይፈልጋሉ፡፡ ለዚህ ቃለ ምልልስ ስናወራቸው እንኳን «ለመገናኛ ብዙሃን ለማውራት የሚበቃ ሥራ ሰርቻለሁ ብዬ አላስብም፡፡... Read more »