በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር —- 6,064,289
በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ ተይዘው የሞቱ ሰዎች ቁጥር– 367,475
በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ ተይዘው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር–2,685,392
በከፍተኛ ሁኔታ በቫይረሱ የተጠቁ 10 የዓለም አገራት
አሜሪካ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 1,795,665 ህይወታቸውን ያጡ 104,582
ብራዚል አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 468,338 ህይወታቸውን ያጡ 27,944
ሩስያ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 396,575 ህይወታቸውን ያጡ 4,555
ስፔን አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 285,644 ህይወታቸውን ያጡ 27,121
እንግሊዝ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 271,222 ህይወታቸውን ያጡ 38,161
ጣሊያን አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 232,248 ህይወታቸውን ያጡ 33,229
ፈረንሳይ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 186,835 ህወታቸውን ያጡ 28,714
ጀርመን አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 183,113 ህይወታቸውን ያጡ 8,598
ሕንድ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 175,434 ህይወታቸውን ያጡ 4,983
ቱርክ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 162,120 ህይወታቸውን ያጡ 4,489
በምሥራቅ አፍሪካ
ሱዳን አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 4,521 ህይወታቸውን ያጡ 233
ጅቡቲ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 3,194 ህይወታቸውን ያጡ 22
ሶማሊያ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 1,828 ህይወታቸውን ያጡ 72
ኬንያ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 1,745 ህይወታቸውን ያጡ 62
ኢትዮጵያ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 1,063 ህይወታቸውን ያጡ 8
ደቡብ ሱዳን አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 994 ህይወታቸውን ያጡ 10
ኤርትራ አጠቃላይ በቫይረሱ የተጠቁ 39 ህይወታቸውን ያጡ የሉም
- መረጃው እስከ ትናንት ያለውን ነው
አዲስ ዘመን ግንቦት 24/2012