ከኮሮና ባሻገር ያሉ ተጓዳኝ በሽታዎች

ታማሚው ከሕመማቸው ፋታ ያገኙ ዘንድ ሆስፒታል ደርሰዋል:: የእለቱ ተረኛ ዶክተር በስራ ላይ ናቸው:: ሌሎች ታካሚዎችን ሸኝተው በተራቸው ወደ ምርመራ ክፍል እንዲገቡ አዘዙ:: ታካሚው ሳል ያጣድፋቸዋል::ምናቸውን እንደሚሰማቸውና እንደሚያማቸው ለማስረዳትም ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ ይል... Read more »

ቤትና መቃብር በግል ወይስ …

የተወሳሰበ ችግር ውስጥ የሚከተው የጥገኝነት ጉዳይ ሲነሳ፤ አሁን አሁን የተለመደው በቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ የመኖር ጉዳይ ይጠቀሳል። በባል ቤተሰብ ወይም በሚስት ቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ መኖር ለአንዳንዶች ከባድ ዕዳ ሲሆን፤ ለሌሎች ደግሞ... Read more »

የጤና ሥርዓቱና የመመርመር አቅም

በጤና ተቋማት የሕክምና ምርመራ ቤተ ሙከራዎች (ላቦራቶሪዎች) በበቂ ደረጃ እንዳልተሟሉ በርካታ ጥናቶች ያሳያሉ። በተለይም በገጠራማው የአገሪቱ ክፍል ችግሩ ይብሳል። ጥራት ያላቸው ላቦራቶሪዎች መኖር ጥራት ያላቸው የጤና ተቋማትን እንደሚፈጥሩም ይነገራል። በመሆኑም የተጠናከረ የሕክምና... Read more »

ጦርነቱ ሳይጀምር ወታደሩ እየተጎዳ ነው

 ሕይወትዎን ለማዳን ሕይወታቸውን ለሚከፍሉ፣ ልጆችዎ እንዳይበተኑ ልጆቻቸውን ለአደጋዎች አጋልጠው ለሚኳትኑት ጤና ባለሙያዎች አስበው ያውቃሉ? አዎ ባለሙያዎቹ ጦርነት ላይ ናቸው። እነሱ የጦርነቱን ድል እንዲቀዳጁ የእርስዎን በቤት መቀመጥ ይሻሉ። ለእርስዎ ጤና ሲሉ ጤናቸውን ለሚያጡ... Read more »

የአካባቢ ጥበቃ በአማራ ክልል

ኢትዮጵያ ምቹ የሆነ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረትና ለቁጥር የሚያታክት የብዝሃ ሕይወት ስብጥር ካላቸው ሀገራት አንዱዋ ናት:: ይሁን እንጂ ለረጅም ጊዜ ከተፈጥሮ ሀብቶቿ በኢኮኖሚያዊ ፤ በማህበራዊ ፤ በተፈጥሯዊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ሳትሆን ቆይታለች:: ለዚህም... Read more »

የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ

 በከተማዋ ከሚደረጉ የተለያዩ የኢኮኖሚ መስኮች አንዱ የከተማ ግብርና ነው፡፡ዘርፉ ለከተማ ነዋሪዎች በምግብ አቅርቦት ፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ ፣ገቢ ማስገኛ በመሆን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ እንዲሁም የአመጋገብ ስርዓትን በማስተካከልና መሰል ችግሮችን ለማቃለል የሚጫወተው ሚና... Read more »

የ79 ዕድሜ ባለጸጋ

እንኳን ለ79ኛ ዓመት የልደት በዓልህ አደረሰህ። በመልካም ልደት የጀመርኩበት ምክንያት የብዙ ጋዜጠኞችና ደራሲያን ባለውለታና ፈር ቀዳጅ በመሆንህ ጭምር ነው። በአንተ ምክንያት ብዙዎች የመረጃ ጥማታቸውን አርክተዋል። አያሌ ሰዎች የማንበብ ባህላቸውን አዳብረዋል። ተመራማሪዎችና ፀሐፍት... Read more »

ከአዲስ ዘመን ትውስታዎች ጥቂቶቹ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ 79ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ነው።ኢትዮጵያ በእነዚህ ስምንት አስርት አመታት የነበራትን መልክ ለመመልከት አዲስ ዘመንን የሚመጥን መስታወት የላትም።አዲስ ዘመን የታሪክ ሰነድ ነው።ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም የታተመው የመጀመሪያ እትም... Read more »

‹‹ለአዲስ ዘመን አዲስ ዘመን መጥቶለታል ብዬ አምናለሁ›› ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባልና የህክምና፣ የስነልቦና እና የሥነ-መለኮት ባለሙያ

የመንግስት የህትመት መገናኛ ብዙኃን ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተመሰረተው በ1933 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ በአገሪቷ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ‹‹አዲስ ዘመን›› የተባለውን እለታዊ ጋዜጣ የሚያሳትም ብቸኛው ተቋም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይም በሳምንት ለስድስት ቀናት... Read more »

ኮሮናና የኩላሊት ሕሙማን ተጨማሪ ስጋቶች

 እለቱ ዓርብ፣ ወሩ ግንቦት፣ ቀኑ 21፣ሁኔታው አስፈሪም አስደንጋጭም ነበር፤ምክንያቱ ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በኢትዮጵያ 137 የተመዘገበበት እለት ነውና።የኩላሊት ሕሙማን ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ገዳይ በሽታ ተደቅኖባቸዋል።የኮሮና ወረርሽኝ የኩላሊት እጥበት(ዲያሊሲስ) ታካሚዎች ላይ ክንዱ... Read more »