”በአስር ዓመቱ የወጣቱን ተሳታፊነት፣ ተጠቃሚነትና መብት ማስጠበቅ ላይ በትኩረት ለመስራት ታቅዷል”አቶ ማቲያስ አሰፋ የወጣቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ዳይሬክተር

መርድ ክፍሉ  ከአገራችን የሕዝብ ብዛት አኳያ ከግማሽ የማያንሰው ቁጥር በወጣት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ነው። ወጣቶች በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለያዩ ጥረቶች ተደርገዋል። ወጣቶች በአንድ አገር ፖለቲካዊ፣... Read more »

ከተቸገሩት ጎን የማይጠፋው ”ድንበር የለሽ”

መርድ ክፍሉ  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት ትኩረት ተሰጥቷቸው ከተከበሩ መብቶች መካከል የዜጎች የመደራጀት መብት በዋነኝነት ይጠቀሳል። የአገሪቱ ሕገመንግሥት አንቀጽ 31 የሚከተለውን ይደነግጋል። ‹‹ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው። ሆኖም አግባብ ያለውን... Read more »

ፑቲን – የጀግኖች ቁና

 ግርማ መንግሥቴ  በርዕሴ የተከተልኩት ስልት ጌትነት እንየው በላይን የወንዶች ሁሉ ወንድ፤ የጀግኖች ሁሉ ጀግና፤ የአርበኞች ሁሉ ቁንጮ መሆኑን ለመግለፅ “በላይ የወንዶች ቁና” ሲል የተጠቀመበትንና በላይን ከለካበት፤ በላይን የወንዶች ሁሉ አለም አቀፍ መለኪያ፣... Read more »

በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ማሻቀብና የህብረተሰቡ ቸልተኝነት

አስመረት ብስራት ዶክተር ዳዊት ከበደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንሰ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰርና የውስጥ ደዌ የሳንባና የፅኑ ህክምና ስፔሻሊሰት ሀኪም። ላለፉት ስምንት ወራት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኮቪድ ህክምና አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። ኮቪድ... Read more »

የበርካታ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ፈጣሪዋ – ዶ/ር ትምኒት ገብሩ

 አስመረት ብስራት በጉግል የሰው ሠራሽ ልህቀት የሥነ ምግባር ቡድን አጋር መሪ የነበረችው ትምኒት ከጉግል እንደተባረረች ያስታወቀችው በትዊተር ገጿ ነበር። ትምኒት እንዳለችው፤ በሰው ሠራሽ ልህቀት ዘርፍ ላለው መድልዎ ትኩረት እንዲሰጥና በዘርፉ እምብዛም ውክልና... Read more »

ከፍተኛ የደም ግፊትና መከላከያ መንገዶቹ

ይህ በተለምዶ “ደም ብዛት” ወይንም “ደም ግፊት” በሽታ በመባል ይታወቃል፡፡ከፍተኛ ደም ግፊት የሚባለው በትክክል በሚሰራው መለኪያ በተለያዩ ጊዜያት ቢያንስ ሁለት ጊዜ ተለክቶ የላይኛው ግፊት (systolic) 140mmHg እና በላይ ወይም የስረኛው ግፊት (diastolic)... Read more »

ከሰላሣ አመታት በላይ በወጣትነት ውስጥ የተሸጎጠው ኤች አይ ቪ ቫይረስ

አስመረት ብስራት አፍላ ወጣትነት ከ10 እስከ 19 አመት የእድሜ ክልል ነው። በዚህ ወቅት አፍላ ወጣቶች በተለይ የልጃገረዶችን የአመጋገብ ሁኔታ ማስተካከል፣ የትምህርት ተሳትፏቸውን ማረጋገጥ፣ የጤና እንክብካቤ ተጠቃሚነትን መጨመር፣ ያለእድሜ ጋብቻና ወሊድን በመከላከል ሙሉ... Read more »

በእሳት የተፈተነው እናትነት

አስመረት ብስራት እናትነት ታላቅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ይህ ፀጋ ሲመጣ ከከባድ ሀላፊነት ጋር ነው። ህፃናት ሲወለዱ ምንም እንኳን ደስታ ቢሰጥም በተለይ ለመጀመሪያ እናት ግን ከባድ ነው። እንቅልፋቸው፣ ትንታቸው፣ ፈገግታቸው፣ ደስታና ስጋት የተቀላቀለበት... Read more »

”የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነበር፤ የሰዎች ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሚጣሱትም ከዚህ የተነሳ ነው”አቶ ግዛው ከበደ የፖለቲካል ሳይንስና የህግ ምሁር

ዘላለም ግዛው በደርግ በጊዜ ትልልቅ አውራጃዎችን የመሩ ሰው ናቸው። ለአብነትም በከፋ ክፍለ ሀገር የማጂ አውራጃ የኢሰፓአኮ ተጠሪ፣ ደቡብ ሸዋ የኢሰፓአኮ ተጠሪና በማጂ አንደኛ ጸሐፊ ሆነውም አገልግለዋል። ከዚያ ደግሞ ሾኔ ላይ የኢሰፓ አንደኛ... Read more »

ወጣት ጥፋተኝነት ከኢትዮጵያ ሕግ አንፃር

መርድ ክፍሉ የወጣት ጥፋተኝነትን ለመተርጎም በመጀመሪያ /ወጣት/ የሚለውን የእድሜ ክልል መተርጎም አስፈላጊ ነው። ወጣት በሚባለው ፅንሰ ሀሳብ የሚገለፅ የዕድሜ ክልል በአገራችንም ሆነ በሌላው ዓለም ቀደም ሲል የነበረና አሁንም ያለ ቢሆንም የተለያዩ ማህበረሰቦችና... Read more »