የገና እና ጥምቀት በዓላት አከባበር በዘመነ ኮሮና

ዳንኤል ዘነበ በዓለም ኮቪድ-19 ከተከሰተ ዓመት ሞልቶታል። በእነዚህ ጊዜያት ከ81.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከእነዚህ ውስጥ 45.5 ሚሊዮን ያህሉ ሲያገግሙ፣ 1 ነጥብ 77 ሚሊዮን ደግሞ ሞተዋል። የወርልድ ሜትሪክስ የታኅሣሥ 20 ቀን... Read more »

ለበዓሉ የገናዛፍ ከደን ውጤት ውጪ አማራጭ መመልከት

ለምለም መንግሥቱ  ወይዘሮ ማርታ በቀለና ሁለት ልጆቻቸው ለገና በዓል ከሚያዘጋጁት ምግብና መጠጥ በተጨማሪ ቤታቸውን ሥለሚያስውበትና ሥለሚገዙት ነገር ይመካከራሉ። ከሚገዙት የዕቃ ዝርዝር ውስጥ ለበዓሉ ማድመቂያ የገና ዛፍ(ክሪስመስ ትሪ)መቅረቱን ልጆቹ ያስታውሳሉ። እናት ደግሞ ኢየሱስ... Read more »

የልደት በዓል- ሃይማኖቱንና ትውፊቱን ሳይለቅ

ዳግም ከበደ  ዛሬ በመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ስፍራ በሚሰጠው የገና (የክርስቶስ ልደት) ክብረ በዓል ላይ እንገኛለን። በድምቀት የሚከበረው ይህ በዓል በኢትዮጵያ ውስጥ ሰፊ ትኩረት ተሰጥቷቸው ደምቀው ከሚታሰቡ ተመሳሳይ ሃይማኖታዊና... Read more »

“የፈጠራ ስራ ንፁህ ጭንቅላት በመፈለጉ ለኢትዮዽያ ልጆች የጠብታ ያህል አገልግሎት እየሰጠሁ ቢሆንም ጠብታዋም እንዳትቀር ወደፊት እጓዛለሁ የፀሃይ መማር ትወዳለች እናት ብሩክታዊት ጥጋቡ

አስመረትብስራት ቀጠን ያለች ወጣት ናት። ቆንጆ ፈገግታና ለጆሮ የሚጥም የድምጽ ቅላፄ ያላት ብሩክታዊት ጥጋቡ ከአስራ አራት አመታት በላይ ልጆች የሀገራቸውን ባህልና ስልጣኔ በልጅነታቸው እንዲገነዘቡ ስታደርግ ቆይታለች። ብሩክታዊት የዊዝኪድስ ወርክሾፕ ደርጅት መስራችና ዋና... Read more »

የፀረ አረም ኬሚካል አስመጪነት ፈቃድ ለማግኘት ስንት ወር ይፈጃል?

ወርቅነሽ ደምሰው በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ሲባል ፀረ ተባይና ፀረ-አረም ኬሚካሎች በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ፡፡ አብዛኞቹ ፀረ አረም ኬሚካሎች ደግሞ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ናቸው፡፡ በዚህም በአስመጪነት ዘርፍ የተሰማሩ አካላት... Read more »

‹‹የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መጀመር የወጣቱን ስነልቦና እንዲቀየር አድርጓል›› አቶ አብርሃም ታደሰ የወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ

መርድ ክፍሉ በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች በክረምት ወራት ብቻ የሚከናወን ተግባር የነበረ ሲሆን፤ ለዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በብዛት ይሳተፉበት ነበር። በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የክረምት ትምህርት፣ የትራፊክ አገልግሎት፣ ለተቸገሩ... Read more »

የአረጋውያን ጧሪው ‹‹ኢትዮጵያዊነት››

መርድ ክፍሉ ሰውን ለመርዳት ሀብታም ወይም የሚሰጥ ነገር መኖር የለበትም፡፡ ሰው ሰውን ለመርዳት ቅንነትና ፍላጎት በቂ ናቸው፡፡ የሚረዳቸው ሰው ያጡ አረጋውያን፣ ህፃናትና አካል ጉዳተኞች በየቦታው ወድቀው ይታያሉ። ለዚህ ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር... Read more »

ድጋፍ የሚሻው ቤተ-ጥበብ

ዳግም ከበደ  በሀገራችን የሥነ ጥበብ ትምህርት ታሪክ ቀድመው የሚጠቀሱት አለ ፈለገሰላም ኅሩይ ናቸው። ዘመኑም በ1951ዓ.ም።በወቅቱ ውጭ ሀገር ተምረው የሚመለሱ ምሩቃን ንጉሱን እጅ መነሳት ይጠበቅባቸዋል። እጅ ሲነሱም መሻታቸውን እንዲናገሩ እድል ይሰጣቸዋል። እናም አለ... Read more »

ቅዱሳን መጻህፍት የፀረ ኤች.አይ.ቪ መድኃኒትን መውሰድ አይከለክሉም

  አስመረት ብስራት ፀረ ኤች.አይ.ቪ መድሀኒቶች ወይም የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በሰውነት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። አንድ ሰው ኤች.አይ.ቪ እንዳለበት ካረጋገጠ መድሀኒቱን መጀመር ይኖርበታል። ይህን መድሀኒት የሲዲፎር ሴል ቁጥር እንዳይወርድ የሚያግዝ ሲሆን ይህ ችግር... Read more »

̋የኢትዮጵያ ህዝብ ያልተገባ ደግነት ለስራችን እንቅፋት ሆኖብናል” ወይዘሮ መሰረት አዛገየመሰረት በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ዳይሬክተር

አስመረት ብስራት ወጣትነት ጉልበት የሚሆንበት እድሜ ነው። የብዙ ነገር መጀመሪያ ቀሪውን የእድሜ ዘመናችንን መስሪያም እንደሆነ ይነገርለታል። ይህ ፍፁም ነፃነት የሚሰጠው እድሜ፣ ብዙ ነገር መሞከሪያም ነው። አለም ለወንዶች ሚዛኗን ባደላችበት ማህበረሰብ ውስጥ የሚኖሩ... Read more »