በጫካ ውስጥ ተደብቆ በኃይለኛ ድምጽ እያስገመገመ ቁልቁል ወደታች ይወርዳል። ንጣቱም የተገመደ ጥጥ ይመስላል። ሌላኛው ጢስ ዓባይ በየት በኩል መጣ ብዬ በአግራሞት እያየሁ ውሽፍሩን ልብ አላልኩትም። ከድንጋይ ጋር እየተላተመ የሚረጨው ውሃ ልብሴን አርሶታል።... Read more »
ስደተኝነት (refugee) ዓለም አቀፍ ጽንሰ ሀሳብ ነው:: የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛው ኮሚሽን እንደሚለው፤ ስደተኛ ማለት አንድን የተፈጠረ ችግር ለማምለጥ ሀገሩን ለቆ በመሄድ የተሻለ ሠላም ለማግኘት በሌላ ሀገር የሚኖር ማለት ነው:: በተባበሩት መንግሥታት... Read more »
አንድ ማለዳ ነበር። ከቤት ወደ ሥራ ለመሄድ በያዝኩት ትራንስፖርት ውስጥ ስለ ወላጆችና ስለ ሴት ልጆች ግንኙነት እንዳስብ ያደረገኝን ታሪክ ያደመጥኩት። አንዲት እናት ስለልጇ በስልክ የምታወራው ነገር ትኩረቴን ስቦት ሙሉ ለሙሉ አደመጥኳት። እናቲቱ... Read more »
በዲጂታል ዘመን ቴክኖሎጂ በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ እየሆነ ይገኛል። ይሁን እንጂ ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ በፍጥነት እየተስፋፋ ቢሆንም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ እየሆነ አለመሆኑ ይነገራል። መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሁንም ድረስ በዓለም... Read more »
ልጆችዬ፣ እንዴት ናችሁ? በሳለፍነው ሳምንት የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው ይታወቃል። ተፈታኝ የነበራችሁ ልጆች ፈተናው ጥሩ እንደነበር ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር አራት ወቅቶች እንዳሉ ታውቃላቸሁ አይደል? እነርሱም መኸር፣ በጋ፣... Read more »
በጎ ተግባር በአምላክም በሰውም ዘንድ የሚወደድ ነው። ጊዜ ጥሏቸው አልያም በህመም እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ብቻ እጅ አጥሯቸው የእለት ጉርሳቸውን መሸፈን የተሳናቸውን እናትና አባታቸውን በሞት ተነጥቀው ጎዳና የወጡትን ብቻ በጠቅላላው ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ... Read more »
የልጅነት ሕልም… እሷ ዕቅድ ውጥኗ ብዙ ነው:: ሁሌም አርቃ ታልማለች:: ጠልቃ ታስባለች:: ይህ ልምዷ መዳረሻው ብዙ ነው:: ከትምህርት ጓዳ አስምጦ ያወጣታል:: ከዕውቀት መንደር አክርሞ ይመልሳታል:: ምኞቷን በየቀኑ ትኖረዋለች:: በየደቂቃው ታሰላዋለች:: ይህ እውነት... Read more »
‹‹በምኞት ነው የምንሳፈፈው፣ እኔ በጣም ብዙ ፍላጎት አለኝ፣ ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ተግባሬ ግን ዜሮ ነው፣ የመቶ ሺ ብር ምኞት አለኝ ነገር ግን ልፋቴ የአምስት ብር ነው፣ መዋኘት እፈልጋለሁ መርጠብ ግን አልፈልግም፣ ብዙ... Read more »
የጤና ሥርዓቱን ከሚያሳልጡና በሕክምና ሂደት ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱት ውስጥ የሕክምና ግብዓቶች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ:: እነዚህ የሕክምና ግብዓቶች በአብዛኛው በሀገር ውስጥ ስለማይመረቱ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ ወጥቶባቸው ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ:: ይሁንና በአሁኑ... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ተግባራዊ መሆን ከጀመረ የቆየ ቢሆንም፤ በመደበኛነት ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በወጣቶች ሲተገበር መቆየቱን መረጃዎች ያመላክታሉ። የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ በተለያዩ ምክንያቶች ተቀዛቅዞ... Read more »