‹‹የሀብት ልኩ አዕምሮ ያመረተውን ያህል ነው›› -አቶ አዱኛ ሂርጳ የለምን ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ መስራች

አቶ አዱኛ ሂርጳ ይባላሉ። በአስተሳሰብና ማህበራዊ ለውጥ ላይ በስፋት የሚሠሩ ናቸው። አሁን ደግሞ ሰዎች በራሳቸው፣ በቤተሰባቸው፣ በተቋማቸውም ይሁን በአገራቸው ጉዳይ ለምን ብለው እንዲጠይቁ እና መልካም ለውጥ እንዲያመጡ ማበረታታት የሚያስችል ‹‹ለምን ኢትዮጵያ›› በሚል... Read more »

አካል ጉዳት ከምትፈልግበት ያላገዳት የጥንካሬ ተምሳሌት

እንዳሁኑ መረጃ እጃችን ላይ ባልሆነበት ጊዜ፤ ያኔ በሬዲዮ ዘመን ጥያቄ በመመለስ የሚታወቁ ስሞችን እንሰማ ነበር። ከነዚህም መካከል ማርታ ደጀኔ አንዷ ነበረች።ስሟን ውስጤ ያስቀመጥኩትን ልጅ በዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት አገኘኋት።ብዙም ባንቀራረብ በትምህርቷ... Read more »

”የአህያውን ውለታ‘ ወሰደው ፈረሱ

አህያ ያገለግላል ግን ይናቃል ፤ የሰነፍና የደደብ ምሳሌ ይደረጋል። ይህ በሀገራችንም ብቻ ሳይሆን በውጪዎችም ጭምር ያለ አመለካከት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 21 እንደተጠቀሰው ፤ለጽዮን ልጅ ፡-እነሆ ንጉሥሽ በአህያ ላይና በአህያይቱ... Read more »

የሥራ ፈጣሪነት ውጤትን በተግባር ያሳየ ወጣት

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው፡፡ የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »

ልጆችን በመደገፍ ለወላጆች እፎይታ የሰጠው ”ኄራን‘

ህጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸው ሲባል በእድገታቸው ውስጥ በርካታ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ መዘንጋት የለበትም። ምክንያቱም ህፃናት በእድገታቸው ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ የሂወት መስመራቸውም መሰረት ስለሚጥሉ ነው። በሀገሪቱ በችግር ምክንያት ወደ ትምህርት ገበታ... Read more »

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቁልፍ ርክክብ ለምን ዘገየ?

‹‹ልጄ በ2011 ዓ.ም በወጣው ሁለተኛ ዙር የ40/60 የቤት ዕጣ ላይ ዕድለኛ ሆና ባለሁለት መኝታ ቤት እንደደረሳት ማወቅ ችለናል።›› የሚሉት ወይዘሮ ሙሉ ገዛኽኝ፤ ልጃቸው ዱባይ ሄዳ እየሰራች የጋራ መኖሪያ ቤት ቁጠባን ትከፍል እንደነበር... Read more »

የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ለመከላከል የግል የሕክምና ተቋማት ሚና

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ሥርጭት እለት በእለት እየጨመረ መጥቷል። ይህንንም ተከትሎ በየእለቱ በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥርም ጨምሯል። በቫይረሱ ተይዘው በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ያሉ ዜጎች ቁጥርም አሻቅቧል። ይህም ሀገሪቱን ከአፍሪካ ቀዳሚ አድርጓታል። ቫይረሱ... Read more »

“ኢትዮጵያዊነት ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ነው፤ ማንም ልሁን ብሎ የማይሆነው፤ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተለገሰ መሆኑ ሁሌም ደስታ ይሰጠኛል።” ወይዘሮ አባይዳር ከተማ በዳላስ ባኬ ግራጅዌት ዩኒቨርሲቲ የፒ.ኤች.ዲ ተማሪ

የሰው መገናኛው በአንድም በሌላም ነውና ለሥራ ጉዳይ ቀጠሮ ይዤ ወደ አንድ ቢሮ ጎራ ባልኩበት ወቅት ወደ ቀጠሩኝ ሰው ቢሮ ከመግባቴ በፊት በፀሃፊዋ ቢሮ ውስጥ እያለሁ ቀይ ረዘም ያለች በፈገግታ የተሞላች ሴት ተመለከትኩኝ።... Read more »

‹‹የአገር ደስታ የቤተሰብ፤ የቤተሰብ ሥራም የአገር ነው›› አቶ ፋንቱ ጎላ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ አማካሪ

ኢትዮጵያ የዓለም ሆቴሎች ካውንስል በነበረችበት ወቅት አባል በመሆን ሰርተዋል:: የሆቴልና ቱሪዝሙ ዘርፍ ላይ በአማካሪነትና በመሪነት ለብዙ ዓመታት በመስራት እንደ አፍሪካ ህብረት ያሉ ትልልቅ ዝግጅቶችን በሆቴል መስተንግዶ መምራት የቻሉ ናቸው:: በተለይም ከኢትዮጵያ ይውጣ... Read more »

የሊጉ የምርጫ ስራዎችና

አገር አቀፉ ስድስተኛው ምርጫ በተያዘው በጀት ዓመት ለማካሄድ ዝግጅቶች ተጠናቀው ወደ ተግባር ለመግባት ስራዎች ተጀምረዋል:: ለዚህ ደግሞ ሲቪክ ማህበራት ፈቃድ ተሰጥቷቸው ህብረተሰቡን እያስተማሩ ይገኛሉ:: ከነዚህ ሲቪክ ማህበራት ውስጥ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና... Read more »