ሃሜት

“ሃሜት” የሚመለከተው ወይም ባለጉዳዩ በሌለበት ስለ እዛ ሰው የሚወራ ወሬ ማለት ነው፡፡ወይም የባለጉዳዩን አለመኖር ተገን በማድረግ ሰውዬውን በተመለከተ አሉታዊ ሃሳብ መለዋወጥም ጭምር እንደማለት ነው፡፡ለመሆኑ ሀሜት በማህበራዊ ግንኙነታችን ላይ የሚፈጥረው ተጽእኖ ወይንም የሚያሳድረው... Read more »

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ(ፕሮፌሰሮቹ – አረጉ እንጂ ሞቱ አትበሉ)

የዘመናዊ እና የጥንት የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ ምሁነታቸው፣ ጸሐፊነታቸው፣ ሀያሲነታቸው፣ ተርጓሚነታቸው፣ የመካከለኛው ዘመን ታሪክን፣ የግዕዝ ቋንቋን አዋቂና አጥኚነታቸው፤ እንዲሁም በጥልቅ ጥናትና ምርምር ስራዎቻቸው ገዝፈው የሚታወቁት አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (1924–2013) በ89 ዓመታቸው... Read more »

የኮሮና ወረርሽኝ የዓለም ሥጋት መሆኑን እስኪያቆም ድረስ ጥንቃቄው ይቀጥል

ምርጫ ለመምረጥ የወጣው ህዝብ መብዛት፤ ሥፍር ቁጥር የሌለው ህዝበ የሀገሩን መፃኢ እድል በድምፁ ሊወስን መነቃነቁ ይበል የሚያሰኝ መሆኑ ባይካድም ዘመን አመጣሹ ቫይረስ፤ ደስታችንን እንደልብ መግለፅ አንዳንችል አድርጎናል። መተቃቀፍ፣ መጨባበጥ … የደስታችን መግለጫ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ እና ምሁራኑ ደብዛዛው አሻራ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን በጠቅላላ አቢይ አጀንዳቸው በሆነበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የግድቡ ግንባታ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ባለበት በአሁኑ ወቅት በሀገር ቤትም በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ከግብጽ ጋር በተያያዝነው ግብግብ እና የግድቡን... Read more »

ምርጫውና እና ሴቶች

የምርጫ ሰሞንም አይደል? ስለ ምርጫ አንድ ሁለት ብንባባል አይከፋም ብዬ ነው። የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ሴቶች በተገቢው መልኩ አልተወከሉም የሚባሉ ቅሬታዎች በተደጋጋሚ ይነገራሉ። ሴቶች ካለመወከላቸውም በተጨማሪ በመራጭነት የሚሳተፉ ሴቶች ቁጥርም አነስተኛ መሆኑ በተደጋጋሚ... Read more »

“ፖሊሲ አውጪዎች በእያንዳንዱ ስራዎቻቸው ውስጥ ለጥበብ ስራ ትኩረት ቢሰጡ መልካም ነው” -ረዳት ፕሮፌሰር ጌታሁን አሰፋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለፈለገ ሰላም የስነጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት መምህር

የዛሬ 53 ማለትም በ1960 ዓም ነበር ወደዚህች ምድር የተቀላቀሉት:: በአዲስ አበባ ከተማ ጎፋ አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት:: በወቅቱም በአካባቢያቸው ባለው የነጻነት ጮራ ትምህርት ቤት በመቀላቀል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አንድ ብለው ጀመሩ፤ የአንደኛ... Read more »

አርባ ዓመታትን ሎሚ በመሸጥ

መርካቶ ትተረማመሳለች፤ ሻጭና ገዢ ይዋከባል።የሚሰሩ፣ የሚለምኑና የሚዳብሱ እጆች፤ የሚሯሯጡ እግሮች፤ የሚወተውቱ አፎች፤ የሚቅለበለቡ ዓይኖች፤ ብቻ የአዳም ልጅ እንደየ ግብሩ ተሰባስቦ መርካቶን አጨናንቋታል። ድንገት ዓይኔ ዘንቢልና ፌስታላቸውን አንጠልጥለው ላይ ታች ከሚሉት አዛውንት ላይ... Read more »

ከቅዳሜ እስከ ሰኞ ስለ ልከኛው ኑሮ! በመጠን በመኖር፤ ዘወትር የእረፍት ሕይወትን የሚኖር!

ሴት ዳኛዋ ችሎት ተሰይመዋል። የህግን ሙያ ወደውና ፈቅደው የሚሰሩ ሴት ዳኛ ናቸው። ሥራቸው ዳኝነት ሆኖ የሙያቸውን ፍትህ ፍለጋ የመጡ ሰዎችን እየዳኙ ለፍትህ የሚሰሩ ቢሆኑም በትዳራቸው ጉዳይ ለእርሳቸው የሚዳኝ አጥተው ተቸግረዋል። ከባላቸው ጋር... Read more »

አስራ ሰባት – ለአስር

  ሰዎቹ ጠዋት ማታ ይጨቃጨቃሉ። በየምክንያቱ በየአጋጣሚው የሚጋጩበት አያጡም። ሁሉም ከዓመታት በፊት ስለነበራቸው ቅርበት አይረሱትም። እንደዛሬ በየሰበቡ ጥርስ ሳይናከሱ ውሎና መክረሚያቸው በአንድ ነበር። የዛኔ በጋራ የሚገናኛቸው፣ አብሮ የሚያከርማቸው ጉዳይ አጣልቶ አጋጭቷቸው አያውቅም። ጪሞ... Read more »

ከምርጫው መጠናቀቅ በኋላ የወጣቱ ሚና

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በሰላም ተጠናቋል፡፡ በዚህ ምርጫ ላይ ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ ድምፁን የሰጠ ሲሆን በተለይ ወጣቱ ክፍል የነቃ ተሳትፎ አድርጓል፡፡ ወጣቱ ከመራጭነት ባለፈ በመታዘብና በሌሎች ስራዎች ላይ ሳይቀር ተሳትፏል፡፡ በቀጣይ የኢትዮጵያ ምርጫ... Read more »