የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሶስት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

ንዴት

አንዳንድ ተፈጥሯዊ ባህሪዎቻችን በእያንዳንዱ ሰው ላይ የሚንጸባረቁበት ደረጃ የተለያየ ነው። ይህም ሆኖ እነዚህ ባህሪዎቻችን ከልክ በላይ ሲሆኑና ወደሌሎች ሲሸጋገሩ እኛንም ሌሎችንም ለችግር የሚዳርጉበት አጋጣሚ አለ። ለመሆኑ ንዴት ምንድን ነው ? በውስጣችን የሚፈጠርን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎቻችን አይኖች ሲገለጡ የችግሮቻችን አይኖች ይጋረዳሉ

በመሰረቱ “ዩኒቨርሲቲ” እና “ችግር” (problem) የማይነጣጠሉ፤ አንዱ አንዱን ሲሸሽ፣ አንዱ አንዱን ሲያባርር፤ አንዱ አንዱን ሲፈልግ፤ አንዱ ከአንዱ ሲደበቅ ነው አጠቃላይ ህልውናቸው። ይህን ስንል ተፈላላጊዎች ናቸው እያልን ሳይሆን ፈላጊና ተፈላጊዎች ናቸው ማለታችን ነው።... Read more »

የማይታይ መጠን = የተገታ መተላለፍ (የ-የ)

በሕይወታችን በበሽታም ይሁን በሌላ አጋጣሚ ከተፈጠረው ችግር ይበልጥ ለዚያ በሽታ ወይም አጋጣሚ ያለን ግንዛቤ አናሳ ከሆነ በቀላሉ ተስፋ እንድንቆርጥና ከባድ ህይወት እንድናሳልፍ ያደርገናል።በተለይ ደግሞ በኢኮኖሚና በስልጣኔ ብዙም ያላደጉ ሃገራት የተለያዩ ተላላፊ እና... Read more »

ያልተዘመረለት – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተሠብ ፕሮጀክት

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በእንዲህ እያለ ዘንድሮ አዲስ ከሚገቡ ተማሪዎቹ መካከል ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች ቅሬታን እንዳስተናገደ የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት... Read more »

የእናትነት ጥግ ማሳያ አበበች ጎበና (እዳዬ)

እናትነት ስጦታ ነው። ሰው በአካል የተፈጥሮ ልጅ ስላገኘ ብቻ እናት መሆን አይችልም። እናት ለመሆን የእናትነት ፀጋ ሊሰጠን ይገባል፤ ሩህሩህ ልብ፤ ክፍት ጆሮ፤ ሰፊ አይን፤ ሰፊ ልብ፣ የማይታጠፍ እጅ ሊኖር ይገባል። የማይጨክን አንጀት፤... Read more »

“ከመልካም አስተሳሰብ በላይ የሚያሻግርና ምቾትን የሚሰጥ ስለሌለ ሁላችንም ባህላችን እናድርገው” -አቶ ፍቃዱ ፀጋዬ ም/ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ ይባላሉ:: በአይነስውርነታቸው ያጋጠማቸው በርካታ ፈተናዎች ቢኖሩም እነዚህን ፈተናዎች በብዙ ትግልና ውጣውረድ ተሻግረው ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስከመሆን የደረሱ ናቸው:: ከዚህ በፊትም ቢሆን የተለያዩ ቦታዎች ላይ በሀላፊነት ጭምር ተቀምጠው በፍትሁ... Read more »

‹‹..የነበሩ ችግሮችን በመቋቋም ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረገው የህብረተሰቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ነው›› ወጣት ይሁነኝ መሀመድ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሐፊ

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ተጠናቆ በተወሰኑ አካባቢዎች የምርጫው ውጤት እየተነገረ ይገኛል። በምርጫው ሂደትም ብዛት ያላቸው ሲቪክ ማህበራት ተሳትፎ ያደረጉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ይጠቀሳል። ማህበሩ በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ወጣቶችን በማሰማራት... Read more »

የሰብዓዊነት ጥግ ‹‹ውድ አረጋውያን››

አረጋውያን ለአንድ አገር በጎ ነገር ሰርተው ያለፉ የትውልድ ገፀ በረከት ናቸው። አረጋውያን በራሳቸው ለትውልድ የሚያስተላልፉት ታሪክ ያላቸው ሲሆን ይህንን ታሪክ የሚቀበልም ትውልድ የመፍጠርም ኃላፊነት አለባቸው። ነገር ግን አረጋውያን በየቦታው ወድቀው ደጋፊና ጧሪ... Read more »

የራሰ በራነት መነሻ ምክንያቶችና ህክምናው

 ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ውጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን። ፀጉር ኬራቲን ከሚባለው ፕሮቲን በውጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ውስጥ ይሰራል።... Read more »