የተሰበረው ብርጭቆ

ተወልዶ የልጅነት ዕድሜውን ያጋመሰው በገጠሪቷ አሊባቦር ነው። የዛኔ የአካባቢው በረከት የፈለገውን አላሳጣውም። ከጓዳው ወተት፣ ከጓሮው እሸት እያገኘ ከቀዬው ቦርቋል። ወላጆቹ እሱን ጨምሮ ሌሎች ልጆቻቸውን ማስተማር፣ ቁምነገር ማድረስ ይሻሉ። ሁሉም ቀለም ይቆጥሩ፣ ዕውቀት... Read more »

በህልውናው ዘመቻ የወጣቱ ተሳትፎ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‹‹የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነውን ጠላት ነው። ጁንታው ያገኘውን የፖለቲካ ሥልጣን የገዛ ሀገሩን ለማፍረስ የተጠቀመ ምናልባት በታሪክ ብቸኛው ቡድን ነው። አብሮ የኖረ ሰይጣን... Read more »

የነገን ትውልድ ቀራፂ ማዕከል

ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኝት ከቅርብ ጊዘያት ወዲህ እየተለመደ የመጣ ተግባር ነው። ነገር ግን የታሰበውን ያህል ወጣቶች ተሳትፎ እያደረጉበት አለመሆኑ ይነገራል፡፡በተለይ የኮቪድ-19 ወረርሽን ወደ አገሪቱ ከገባ በኋላ ወጣቶች በአካባቢያቸው ተደራጅተው አቅም ለሌላቸው ሰዎች... Read more »

ከሀገር ተቆርቋሪነት የመነጨ እውነትን ፍለጋ

በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖረው ዲያስፖራው ስለሀገሩ ጉዳይ ዘወትር በንቃት ይከታተላል፡፡ በውጭ ሆኖ በሀገር ውስጥ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ ለማወቅ ጥረት ያደርጋል፡፡ በተለይ በአሁኑ ወቅት የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ስለኢትዮጵያ የሚዘግቡት የተሳሳተ ዘገባ መበራከት ቁጭቱን... Read more »

ለ10 ዓመታት የዘገየ ካሳ

በውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተቀረፀው የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ መጀመሪያ የተያዘው የገንዘብ መጠን 405 ነጥብ ሁለት ሚሊየን ብር ነበር:: መጨረሻ ሲጠናቀቅ ግን 310 ነጥብ 42 ሚሊየን ብር አስጨምሮ ለሶስት ዓመታት... Read more »

አላስፈላጊ ፍርሃትን እንዴት እናስወግድ

ብዙ ግዜ መስራት ያለብንን ሳንሰራ የምንቀረው መሆን ያለብንን ሳንሆን የምንቀረው ውስጣችን በሚፈጠር ፍርሀት ተሸብበን ወደ ሙከራ ስለማንገባ ነው። በዚህም ነገሮች ካለፉ በኋላ ምን ነበር እንዲህ ባደርገው፣ እንዲህ ብሆን ኖሮ ብለን ስንቆጭ እንታያለን።... Read more »

ሀገር ግንባታና ታሪካዊ ሂደቱ

ሀገር ግንባታ ወይም ሀገር የመገንባት ተግባርና ሂደት እንዲህ በየመድረኩ እንደሚወራው፤ በየገፁ እንደሚፃፈው የዋዛ ሥራ አይደለም፤ ወይም ሰነፍ (ከመሪ እስከ ተመሪ ያለውም ቢሆን) እሚሞክረው አይሆንም፤ ወይም የነሸጠው ሁሉ ብድግ ብሎ ካላደረኩህ የሚለው የአቦ... Read more »

በአገር ላይ አደጋ የደቀነው የ‹‹አክቲቪስቶች››ና የመንግሥት የመረጃ አሰጣጥ ጉዳይ

ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ እጅግ ኋላ ቀር የሆነውና ኢትዮጵያን ለኪሳራ እየዳረጋት ያለው የመንግሥትና የማኅበረሰብ አንቂዎች (አክቲቪስቶች) የመረጃ አሰጣጥ፣ አያያዝና አመራር ጉዳይ ነው፡፡ አገሪቱ መረጃን በወቅቱና በተገቢው ሁኔታ ለሕዝብ የሚያደርስ ጠንካራ ተቋም አለመገንባቷ... Read more »

የፓርኪንሰን ሕመም

የፓርኪንሰን ፔሸንትስ ሣፓርት ኦርጋናይሽን ኢትዮጵያ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት በፓርኪንሰን ታማሚ በሆኑት በወይዘሮ ክብሯ ከበደ የተመሠረተ ድርጅት ነው። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት ከ500 ሕሙማን በላይ በማገዝ ላይ ይገኛል፤ የሚሰጣቸውም ዋና ዋና ተግባራት የሚከተሉት... Read more »

የተማሪዎች ምገባ ፖሊሲ መነሻና መድረሻ

በሕጻናት፣ በማህበረሰብ፣ በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ ላለፉት 20 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን በመሥራት ይታወቃሉ። የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር በማስጀመርም ግንባር ቀደም ናቸው – የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው። ‹‹ልጆች ባሉበት ሁሉ... Read more »