ድምፅ ለሌላቸው፤ ድምፅ ላላቸው

ኦሎምፒክ ከሚደረግበት ቦታ የሆነ ነው። እንደ አሁን በኮቪድ ምክንያት ነፃነት ተነፍጎ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ ባልነበረበት የኦሎምፒክ ወቅት የተደረገ ታሪክ ነው። ቤተሰቡ በሀገራቸው የሚደረገውን ኦሎምፒክ ለመደገፍ ፕሮግራማቸውን አስተካክለው ክንውኑ ወደሚደረግበት ስፍራ ይሄዳሉ። የአስራ ሁለት... Read more »

የቅናት ጥግ …

ቅድመ – ታሪክ የገጠር ልጅ ነች። በልጅነቷ የትምህርትን ዕድል አላገኘችም። ዕድሜዋ ከፍ እንዳለ ወላጆቿ የሴትነት ሙያን አስተማሯት። ከእናቷ ስር እየዋለች የቤቱን ሥራ መከወን ልምዷ ሆነ። በአካባቢው እኩዮቿ ደብተር ይዘው ትምህርትቤት ሲሄዱ እነሱን... Read more »

የፀፀት ጅራፍ

“ጭል ጭል ጭል ጭል” ያለማቋረጥ የሚሰማ ድምፅ። ከተንጋለልኩበት ብድግ ብዬ ወደ መፀዳጃ ቤት ሄጄ ቧንቧውን አጥብቄ ዘጋሁት። ተመልሼ እንደነገሩ እላዬ ላይ ብርድ ልብስ ጣል አድርጌ በጀርባዬ ተንጋለልኩ። የቅድሙ ድምፅ ድጋሚ ይሰማኝ ጀመር።... Read more »

ለህልውናው ዘመቻ የወጣቱ ተሳትፎ በስፋት ይጠበቃል

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባወጣው መግለጫ ‹‹ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የገጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶችና አባቶች የውጭ ወራሪዎችን ብቻ... Read more »

ከልጅ እስከ አረጋውያን እየደገፈ የሚገኘው ‹‹ፊንጫ>>

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው። የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም... Read more »

ጀርባና ትከሻ ላይ የሚወጣ ብጉር መንስኤውና መፍትሄዎቹ

ብጉር የትም የሰውነት ክፍል ላይ ቢወጣ ለማከም ፈታኝ ሊሆን ይችላል:: ብጉር በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ባሉ ልጆች ብቻ የተወሰነ አይደለም። ብጉር በተለያዩ ምክንያቶች በማንኛውም ዕድሜ ላይ ሊከሰት ይችላል። ብጉር ጀርባዎን ጨምሮ በማንኛውም የሰውነትዎ... Read more »

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ባለውለታዎች

በአራት ዓመታት አንድ ጊዜ የሚካሄደውና በግዙፍነቱ (በተሳታፊ አገራትና ስፖርተኞች እንዲሁም የስፖርት ዓይነቶች ብዛት) ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የስፖርት ክዋኔ የሆነው የኦሊምፒክ ጨዋታ (Olympic Games) መላው የዓለም ሕዝብ በጉጉት የሚጠብቀውና ተወዳዳሪ ስፖርተኞችም በሚሳተፉባቸው ውድድሮች... Read more »

ብዙዎችን የታደገው አንጋፋው የህጻናት መንደር-ክበበ ጸሀይ

ልጆች በወላጆቻቸው እቀፍ ማደጋቸው ለሚኖራቸው ሁለንተናዊ እድገት በምንም የማይተካ ሚና አለው። ነገር ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ወላጆቻቸውን ሲያጡ አልያም ከወላጆቻቸው ሲነጠሉ ደግሞ የወላጅ ምትክ የሆነና የቤተሰብን ሚና የሚወጣ አቤት ባይ ያስፈልጋቸዋል። በተለይም ችግሩ... Read more »

ጦርነት በህፃናት አስተዳደግ ላይ የሚያሳድረው ስነ ልቦናዊ ጫና

የነሐሴ መጀመሪያ የህፃናት ሰቆቃ ቀን ሆኗል። የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ የአፋር እና የአማራ ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል 107 ህጻናትን መግደሉን... Read more »

“ህልውና?”ን እንደ ህልውና መጠየቂያ

ከሁሉ አስቀድመን በፍልስፍናው ዘርፍ ስለ “ስነህላዌ” ያለውን አተያይ እንመልከት። “ስነህላዌ” (Metaphysics) ከአምስቱ አበይት የፍልስፍና ዘርፎች አንዱና ቀዳሚ ሲሆን ለዘርፉ ከሌሎቹ ሁሉ በላይ መሰረታዊው ነው። መሰረታዊነቱም “ህላዌ” ህልውና ያለውን ነገር (ሰው፣ ተፈጥሮ፣ ፈጣሪ/እግዚአብሔር፣... Read more »