አረጋውያንን በመንከባከብ መሰረት የሚያስቀምጠው ማህበር

በብዛት ወጣት ከሚገኝባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት:: በኢትዮጵያ ታድያ ወጣቱ ክፍል ከመስራትና አገርን ከማሳደግ ይልቅ ባልባሌ ትርክቶች ተጠምዶ እርስበርስ ሲጋጭ ማስተዋል ከተጀመረ ዋል አደር ብሏል:: በአገሪቱ የሚሰራ ስራ ጠፍቶ ሳይሆን አለመስማማቶች... Read more »

በከተማዋ የመሬት አገልግሎት የቆመበት ምክንያት ምንድን ነው?

አሸባሪው ህወሓት ጫካ ከገባበት ጀምሮ ኢትዮጵያን ለማጎሳቆል ያልገባበት ጉድጓድ አልነበረም:: ጫካ በነበረበት እና በስልጣን ዘመኑም በሀገራችን ላይ ያልፈጸመው የለም:: ይህ የጥፋት መፈልፈያ ቡድን በፈጸመው እኩይ ተግባር መጸጸት ሲገባው ይባሱኑ ብሎ መከላከያን ወጋ::... Read more »

አጁጃ- የወላጅ አልባ ህጻናት ተስፋ በአዋሳ

እንደ አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ከተሞች ሁሉ በሀዋሳ ከተማም የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ማየት አዲስ አይደለም። እነዚህ ህጻናት በተለያዩ ሱሶች የተጠመዱ ናቸው፡፡ ማስቲሽ መሳብ ጫት መቃም ሲጋራና መጠጥ የየእለት ተግባሮቻቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ህጻናት በራሳቸው ላይ... Read more »

የትህነግ ሴራና የሀሰት የስነ-ልቦና ጦርነት

ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የጥቂት ቡድኖችን ጥቅም ለማስከበር ሲያካሂዳቸው ከነበሩ መጠነ ሰፊ ትግሎች መካከል አንዱ በህዝቡ ዘንድ የሀሰት የስነ ልቦና ጦርነትን ማካሄድ ነው። ይህንንም ከትጥቅ ትግል አንስቶ መንግስት በሆኑበት ጊዜና ዛሬም በሽብር ስራ... Read more »

ሰውን ያለፍልስፍና – ፍልስፍናን ያለሰው

በአገራችን ብዙ ጊዜ ሲዋከቡና ሲንገላቱ ከሚስተዋሉት (ልክ እንደ “አርቲስት”፣ “ዴሞክራሲ” ወዘተ) “ቃላት” (ጽንሰ-ሃሳቦች/አሃዞች) አንዱ ፍልስፍና ነው። ለዚህ ሁሉ ቃል ስቃይ ዋናው ምክንያት ደግሞ፤ “ሁላችንም” እንደምናውቀው ድፍረት ነው። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ደጋግመው “በሰለጠነው... Read more »

መርጦ አልቃሾቹ የእውነትና የፍትሕ ጠላቶች

ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሐ.ወ.ሓ.ት) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት የወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎቹ ዓለም አቀፍ (የውጭ) መገናኛ ብዙኃን ስለጉዳዩ የሚያሰራጩት ዘገባ... Read more »

የቶንሲል ህመም መነሻ ምክንያቶችና መፍትሄዎቹ

አባታቸው እንዳሉ በማሰብ እንዲማሩ ከማድረጉም በላይ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዝምድና በመፍጠር ሀገራዊ አንድነት እንዲጐለብት ያደርጋል። ይህም ለጽድቅ ሳይሆን ከአንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሚጠበቅ የዜግነት ግዴታዬን ለመወጣት ነው። ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የቋንቋ ተናጋሪዎች የተወለድን ነን፣ አሁን... Read more »

የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የምረቃ መርሐ ግብርና የነገ ህልማቸው

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እረፍት እንዴት ነው? እንደመከርኳችሁ በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ሰሞኑን ኤልቤቴል የተባለ ትምህርት ቤት የኬጂ ተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ተገኝቼ ነበር። በዛ ወቅት ያገኘኋቸው ህፃናት በጣም ማንበብ የሚወዱ ሲያድጉ... Read more »

የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያላቸው ልጆችና የእናቶች ፈተና

በፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ልጇን አዝላ በትካዜ የቆመች ሴት ተመለከትኩኝ። በወቅቱ ከማህበሩ ህዝብ ግንኙነት ወይዘሮ የሸዋጌጥ ክብረት ጋር ስለ ማህበሩ ሁኔታ ለመመካከር ነበርና ወደዚያ የሄድኩት የዚህች ሴት... Read more »

የሎሚ ተራዎቹ ታዳጊዎች

ዛሬ ስለ “ሎሚ ተራ ተራ …” ለማውራት አቅደን አይደለም ጉዳዩን በርእሳችን ያነሳነው። ያነሳነው የሚገጥም ነገር ስላጋጠመን ነው። በአዲስ አበባ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እንቅስቃሴ ከሚታወቁት መካከል ዋናው ንግድ ነው። ንግድ ደግሞ ገበያ ይፈልጋልና... Read more »