የሥነግጥማችን አሁናዊ ይዞታ

ከአንዳንድ ጉዳዮች እንጀምር፤ በተለይም ከቀዳሚዎቹ ተነስተን ወደ አሁኖቹ እንምጣ። በዚህም የሥነጽሑፋችንን፤ በተለይም የሥነግጥማችንን ላይ/ታች ጉዞ እንመልከት። በርእሳችን “አሁናዊ ይዞታ” ስንል “ኮንቴምፖራሪ” ማለታችን መሆኑን፤ “ከመቼ ጀምሮ” የሚለውን ለጊዜው በ”ታሳቢ” አልፈነው፤ ካስፈለገም ድህረ 1983... Read more »

ችግሮቻችን ብዙ ስለሆኑ ዕርምጃዎቻችን ጥንቃቄና ብስለት ይሻሉ!

ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ ናት።ምናልባትም አገሪቱ ብዙ ችግሮችን ካየችባቸው የታሪክ አጋጣሚዎቿ መካከል የአሁኑ አንዱ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።ከአሸባሪዎች ጋር የሚደረግ ጦርነት፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የውጭ መንግሥታት ጫና፣ የፀጥታ መደፍረስ፣ የምጣኔ ሀብት መዳከምና... Read more »

አሁንም አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት

ከታህሳስ 2012 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና ውሃን ከተማ የጀመረዉ የኮሮና ተዋህሲ ዓለምን አዳርሷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን የሚመዘግበው ድረ ገፅ (WorldOMeter) እንደሚያሳየው በዓለም ከ220 በላይ ሀገሮችን አጥቅቷል። እስከ ትላንት ድረስ... Read more »

ልጓም ሊበጅለት የሚገባው – የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙት 2ሺ89 ትምህርት ቤቶች 1 ሺ 620ዎቹ የግል ትምህርት ቤቶች መሆናቸው የከተማዋ ትምህርት ቢሮ አሀዛዊ መረጃ ያመላክታል። 460 ዎቹ ደግሞ የመንግስት ትምህርት ቤቶች መሆናቸውን ከመረጃው መረዳት ይቻላል። በ2014... Read more »

ለአገር አንድነት የተመከረበት መድረክ

የሀገር ካስማነታቸውን ለማሳየት፤ ለሀገር ጉዳይ እኔም አለሁ ያሉ፤ ውሳኔያቸውን ያመኑ፤ የታያቸውን እውነት በአደባባይ ተናግረው ሊወስኑ ያሰቡ፤ በሀገር ጉዳይ እንሰማ ያሉ ከመላ አገሪቱ የተወጣጡ ሴት ምሁራን፣ ነጋዴ ሴቶች፣ በተለያዩ አደረጃጀቶች ውስጥ ያሉ በአጠቃላይ... Read more »

‹‹መምህርም፤ ባለእዳም ላለመሆን ታግያለሁ›› -አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ቀዬያቸውን ለቀው ለጊዜው ራሳቸውን መሸሸግ ወደሚያስችላቸው ስፍራ ለመሰወር ያመራሉ:: በከፋ ጠቅላይ ግዛት ኮንታም አካባቢ የሆነው ይኸው ነው:: ወይዘሮ ሚኖቴ አሰሌ ወላጆቻቸው ከተሸሸጉበት ጫካ ወደቀደመው ቀዬያቸው በመመለስ... Read more »

ሊስትሮነት፤ አልሳካ ብሎ ነገሩ ሲጠጥር . . .

ዛሬ ዛሬ አለማችንን ቀስፈው ከያዟት ተግዳሮቶች መካከል አንዱ የስራ እድል ጉዳይ ሲሆን፣ የዚህ እድል ያለመኖር የፈጠረው የስራ አጥ ቁጥር በብርሀን ፍጥነት እያደገ መሄዱ ነው። ይህ ከህዝብ ቁጥር እድገት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው... Read more »

አዲስ፤ አዲሴ

በሰፈር ውስጥ ያሉ ሆያ ሆዬ የሚሉ ታዳጊዎች ምክክር እያደረጉ ነው። ምክክራቸው ከሆያሆዬ ስለሚያገኙት ገንዘብ ነው። ገንዘቡ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል፤ እንዲሁም እንዴት ሊከፋፈሉት እንደሚገባ ሞቅ ባለ ምክክር እየመከሩ ነው። ምክክሩን ተከትሎ ገንዘብ... Read more »

የሽምግልናው ምሽት

የፍርድቤቱ ችሎት በሰአቱ ተሰይሟል። ዳኞች፣ ዓቃቤ ህግና ጠበቆች ስፍራቸውን ይዘዋል።ስማቸው ሲጠራ በየተራ የሚመጡ፣ በምስክር ሳጥን ውስጥ እየቆሙ እማኝነታቸውን ይሰጣሉ።ተከሳሹ ተጠርጣሪ በሆነበት የወንጀል ጉዳይ ላይ የሚሰማውን ክስ በጥንቃቄ ያዳምጣል፡፡ የመጀመሪያው የዓቃቤ ህግ ምስክር... Read more »

‹‹ሽብርተኛ ቡድኑ የሚከተለው ፕሮፓጋንዳ ቀደም ብሎ ሲያደርግ እንደነበረው ያልተፈጠረን እንደተፈጠረ አድርጎ ወጣቱን ለጦርነት መማገድ ነው፡፡›› ወጣት አክሊሉ ታደሰ የብልጽግና ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊና የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

የአገርን አንድነት ለማስጠበቅ የወጣቱ ተሳትፎ በስፋት ያስፈልጋል:: በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ወጣት በብዛት የሚገኝባቸው አገራት ለልማትም ሆነ ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ወጣቱ ሃይል ጥቅም ላይ መዋል አለበት:: በአገሪቱ የሽብርተኛው የህወሓት ቡድንን ለመጨረሻ ጊዜ... Read more »