ከስህተት መንገድ ለመመለስ፤ የተሻለው ጊዜ መቼ ነው

በንጉሡ ዘመን የንግድ ሥራ በሰፊው ለሚሰሩ ዜጎች በአንጻራዊነት የተመቻቸና መንግስታዊ ገደብና ቁንጥጫ እምብዛም ያልነበረበት እንደነበረ በወቅቱ በንግድ ሥራ ውስጥ ተሳትፎ ያደርጉ የነበሩ ሰዎች ይናገራሉ።የሸቀጥ ንግድን አቀለጣጥፎ በመስራት ውጤታማ መሆን የቻለ አንድ ግለሰብ... Read more »

ያልተመለሰው ብር

ከኖረበት አካባቢ አዲስ አበባ ለመምጣቱ ምክንያት የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ነበር። ተወልዶ ባደገበት የጎጃም ገጠር እድሜውን የገፋው በእርሻ ስራ ላይ ነው። ለዓመታት በግብርናው ሲዘልቅ ኑሮና እቅዱ ከገጠር ህይወት አልራቀም። በአካባቢው መልካም ገበሬ መሆን፣... Read more »

«ሁለት ሺህ 350 የዘማች ቤተሰቦችን ማህበሩ ድጋፍ እንዲያገኙ አድርጓል»ወጣት ተከስተ አያሌው የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው፡፡ የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »

ተመራቂዎችን ከስራ እያገናኘ ያለው ማህበር

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ መሠረት፤ ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በታች የሆኑ ዜጎች ቁጥር 71 ከመቶ ነው። ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 34 ዕድሜ ያሉ ወጣቶች ቁጥር ደግሞ 25 ሚሊዮን የሚጠጋ ነው። በኦፊሴላዊ ግምት ብቻ... Read more »

የህፃናት ቅጭት ምንድነው?

ብዙ እናቶች ልጄ በጣም ያለቅሳል ቅጭት አለበት መሰለኝ ሲሉ ይደመጣል፤ “ቅጭት በህክምና አይድንም”፤ “ወጌሻ ብቻ ነው የሚያድነው፤ “የሚሉ መላምቶችን የሚያስቀምጡ አሉ። ይህንን ሀሳብ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር... Read more »

ከዩኒቨርሲቲ ተማሪነት ጀምሮ የዘለቀው በጎነት

መንግስትም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የተቸገሩትን በማብላትና ቤታቸውን በመጠገን ውጤታማ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ፤ ማህበራዊ አገልግሎትም እየሰጠ ሲሆን፤ በተለይም አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ... Read more »

ኢትዮጵያ ገንዘብና መሳሪያ ብቻ ሳይሆን ጽናት ያለው ህዝብንም ትሻለች

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከውስጥ እና ከውጪ ሃይሎች ጋር የህልውና ጦርነት ላይ ናት። በእርግጥም ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና ያጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶችና... Read more »

ከ”ሂሳብ ማወራረድ” እስከ “አወራራጁ” ማንነት ዳራ

በመሰረቱ በፖለቲካ ቋንቋ “ሂሳብ አወራርዳለሁ” ማለት በግልፅ ቋንቋ “ደም ጠምቶኛል” ማለት ሲሆን ለዚህ ጥማቴም ስል የንፁሀንን ደም እስከማፍሰስ እዘልቃለሁ ማለት ነው። ጽንሰ ሀሳቡን የሂሳብ አያያዝ ሙያ ከሆነው “ሂሳብ ማወራረድ” (auditing)፤ የባህላዊ እሴት... Read more »

ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስ ቢ)

ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮችን የሚያጣራ ከመሆኑም ባሻገር ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን ያከናውናል። ሄፒታይተስ ወይም የጉበት ብግነት የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው በዚህ ምክንያት ነው። ሄፒታይተስ አልኮል አብዝቶ... Read more »

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት የሚሻው ቀጣዩ የትምህርት ዘመን

ወርሃ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወሰነ። በአጭር ጊዜ የመማር ማስተማሩ ሂደቱ እንደሚመለስ ቢነገርም፤ የቫይረሱ አስጊነት የእውቀት በሮች ዳግም ለመክፈት የሚያስደፍር አልነበረም። ይህም ከ25... Read more »