ፍቅርን በተግባር ያሳዩ ጥንዶች

ወይዘሮ ሜላት ጌታቸው ይባላሉ ትውልዳቸውም እድገታቸውም እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ነው። ከተትረፈረፋቸው ቤተሰብ የተወለዱ ባይሆኑም እናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ቁሳዊ ነገር ብቻ ሳይሆን የጥሩ ስነ ምግባር ባለቤትም እንዲሆኑ አድርገው አሳድገዋቸዋል። በትምህርት ዝግጅታቸውም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ... Read more »

በኢትዮጵያውያን ልቦና የሚኖረው – ኢትዮጵያዊ አሸናፊነት

ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበረች፤ አሁንም አለች፤ ወደፊትም የምትቀጥል ይሆናል። ይህ እውነታ ያልተዋጠላቸው ጥቂት ግለሰቦች ቡድን በማቋቋም ላለፉት አርባ ዓመታት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። መጨረሻቸው ባይምርላቸውም በተለይ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በግልጽ... Read more »

ቻይና ትናንት፤ ቻይና ዛ ሬ፤ ቻይና ነገ (Xiaokang Society)

በቅድሚያ የዛሬዋን፣ ባለ1.4 ቢሊዮን ህዝቧን ቻይና (中) ትናንት እንመልክት። ይህን ስናደርግ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ጥንታዊው ፍልስፍናዋ ነውና መዛግብትን ፈትሸን፤ ስለሷ የተደረጉ ጥናቶችን አገላብጠን ያገኘናቸውን በይዘታቸው ጠብሰቅ ያሉ ሶስት አንቀፆችን እንዳሉ እናስቀምጥ። የቻይና... Read more »

ወንጀልን አለማውገዝ ወንጀለኛነት ነው!

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) የእርዳታ መጋዘኖችን መዝረፉን የኤጀንሲው የኢትዮጵያ የበላይ ኃላፊ ሾን ጆንስ ሰሞኑን ተናግረዋል። ኃላፊው ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ‹‹ …... Read more »

የኮቪድ-19 ክትባት ተደራሽነት በኢትዮጵያ

ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በአንድ ጃፓናዊ ተጠርጣሪ ነበር። እንደ ሀገር ከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት የተፈጠረበት ጊዜ እንደነበር ይታወሳል። ኮቪድ-19 ከቻይና ተነስቶ በርካታ የዓለም ሀገራት ካዳረሰ በኋላ ነበር... Read more »

የሠላም ትምህርት – ሠላምን በሚሹ ዩኒቨርሲቲዎቻችን

የትምህርት ተቋማት የእውቀት መሸመቻ ገበያዎች ናቸው። በዚህ የተነሳ ላለፉት እልፍ ዘመናት በባህላዊ መንገድ ፊደል መቁጠሪያ የሆኑት ትላልቅ የዛፍ መጠለያዎች ጭምር ክብራቸው ወደር የለውም። የኔታንማ በሙሉ ዓይን ቀና ብሎ ማየትም ከድፍረት ይቆጠር ነበር።... Read more »

አፄ ልብነ ድንግል- ዘመን የማይሽረው ትውስታ

በ“ሳምንቱን በታሪኩ” አምዳችን ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ነግሰው የነበሩትን አፄ ልብነ ድንግልን ለማስታወስ ወደናል። ሁሌም እንደምናደርገው ሁሉ በአገረ መንግስት ግንባታ ላይ ጉልህ ድርሻ ያላቸውና የማይፋቅ አሻራን አሳርፈው ያለፉ ነገስታትንና ስራዎቻቸውን እናወሳለን። ወርሃ ነሃሴ... Read more »

«ህወሓት ሀገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ የነበረውን የነፃነት ጥያቄ በራሱ አጀንዳ ቀይሮ ኤርትራን የማስገንጠል፣ ኢትዮጵያን እንደሚመቸው አድርጎ የመከፋፈል ስራ ሰርቷል» – ታጋይ መሰሉ ረዳ

ከልጅነት እስከ እውቀት ሀገር ለመበተን ሲያሴር የነበረን ጠላት ስትታገል የኖረች ሴት ናት። እድሜ ባፈዘዘው አይኗ፣ እንባና ሳግ ባነቀው ድምጽ ህወሓት የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ለማለት ከደፈሩት ከቀዳሚዎቹ አንዷ ነች፤ በፊትም ዛሬም። ተወልዳ... Read more »

«እጣ ፋንታዬን የሰራሁት ራሴው ነኝ» -ብርጋዴር ጀነራል ዋስይሁን ንጋቱ የቀድሞ መከላከያ ሰራዊት አባል

 ዛሬ የአዛውንቱ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የእድሜ እኩያ የሆኑ እንግዳ ይዘን ቀርበናል፡፡ እንግዳችን ብርጋዴል ጀነራል ዋስይሁን ንጋቱ ይባላሉ፡፡ ከጉርምስና እስከ ጎልማሳነት እድሜያቸው ድረስ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል በመሆን ለ30 ዓመታት ያህል በተለያዩ ግንባሮች... Read more »

የጎዳና ንግድን የተጋፈጠው አካል ጉዳተኛ

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት፣ ፆታ፣ አካል ጉዳተኛነት፣ ጤነኛነት ወዘተ ላይ ልዩነት የማያደርጉ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ … ጉዳዮች ብዙ ናቸው። እነዚህ መሰረታዊ ጉዳዮች ተግባር ላይ መዋላቸው ተገቢ ነው። ይሁንና በአሉታዊ... Read more »