ከልጅ ላለመለየት የሚደረግ ትንቅንቅ

ወጣት ሰሚራ መርጋ ትባላለች ተወልዳ ያደገችው ቱሉ ቦሎ በምትባል አንዲት የገጠር ከተማ አቅራቢያ በምትገኝ ትንሽ መንደር ነው። እናትና አባቷ አርሶ አደሮች ናቸው። ነገር ግን ገና በልጅነቷ ተለያይተው ስለነበር የእሷ እድገት የነበረው ከአያቷ... Read more »

የኑሮ ውድነት የሚያሳድረው ስነልቦናዊ ጫና

በሀገራችን ወቅታዊና አንገብጋቢ ከሆኑት ቀዳሚ ጉዳዮች መካከል የኑሮ ውድነት አንዱ ሆኗል። በነጋ በጠባ ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ኅብረተሰቡን ለቁሳዊ ችግር አልያም ለመሰረታዊ ፍላጎት መጓደል ከመዳረግ ባለፈ በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴው እንዳይረጋጋ... Read more »

ዓለማየሁን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ

ስለ ሙዚቃ አፈጣጠር እንዲሁም እኛ ስለ ሙዚቃ ያለንን ልምድም ሆነ አተያይ በሚመለከት የሚነሱ መሰረታዊ ጥያቄዎችን የሚመረምረው የሙዚቃ ፍልስፍና (Philosophy of music) እንደሚያመለክተው የሙዚቃ ፍልስፍናዊ ጥናት ከሌሎች የፍልስፍና ዘውጎች፣ በተለይ ከዲበ-አካል (ህላዌ)ና ሥነውበት... Read more »

አዲሱን ዓመት እውነተኛና ዘላቂ አገራዊ መፍትሔ ለማበጀት እንጠቀምበት!

መስከረም ነጋ፤ 2014 ዓ.ምም ሆነ፡፡ ኢትዮጵያ አዲሱን ዓመቷን ተቀብላለች፡፡ 2014 ዓ.ም ምን ይዞባ(ላ)ት እንደሚመጣ አገሪቱና ዜጎቿ እርግጠኞች አይደሉም። ከአንድም ሁለት ጊዜ አዲስ ዓመት ሲመጣ መልካሙን ተመኝተውና አልመው ነበር፤በተግባር የታየው ግን ይሆናል ብለው... Read more »

የእግር መቆላመም ህመም እና የህክምናው ተደራሽነት

በአለም ከአንድ ሺህ ሰዎች 3 በመቶ ከእግር መቆልመም ችግር ጋር እንደሚወለዱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች የጉዳቱ መጠን ከፍተኛ ሲሆን በሀገራችን በአመት 5ሺ ህፃናት ከእግር ቆልማማነት... Read more »

በበዓላት ወቅት መወሰድ የሚገባቸው ጤናማ ምግቦች

በበዓላት ወቅት አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይመክራሉ። ሰዎች ብዙ ጊዜ በበዓል ወቅት ቅባት የበዛበት ምግብ ሲመገቡ ለህመም ያጋልጣቸዋል። ቅባት የበዛበት ምግብ ለሠውነት ባለመስማማቱ በዓልን በህክምና የሚያሳልፉም አይጠፉም። በመሆኑም ብዙ ሰዎች... Read more »

መስከረም ሁለትን- በትዝታ ማሾለቂያ

የአዲሱ ዓመት መጀመሪያ መስከረም 2/2014 ዓ.ም ላይ እንገኛለን። መላው ኢትዮጵያውያን ዘመኑን በፍቅርና በአንድነት መንፈስ ተቀብለው መጪውን ግዜያት በብሩህ ተስፋ ይጠብቃሉ። ከቅርብ ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያ “አስቸጋሪ” የሚባል ፈተና ውስጥ የገባች ቢመስልም ትንሳኤዋ ግን... Read more »

የጎዳና ልጆችን የሚንከባከቡት ወይዘሮ

ወይዘሮ አበበች ቶላ በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ ሰባት ነዋሪ ናቸው:: የበጎ ፈቃድ ስራ የጀመሩት በስታድየም አካባቢ የሚገኙ ህፃናት ልጆችን በመርዳት ነበር:: ልጆቹ መኪና ሲቆም በመለመን ነበር ኑሯቸውን የሚገፉት:: የልጆቹ ሁኔታ በጣም አሳዛኝ ስለነበር... Read more »

ባንዳ የታሪክና የሀገር ባለእዳ

ባንዳ እናት አገሩን ክዶ ባእድን ወዶ ተላምዶ አገር የሚወጋ ዜጋ ነው፡፡ ባንዳ ለጥቅሙ የባእድ ክንድ ሆኖ መረጃ የሚሰጥ ጠላት ነው፡፡ ከወገን እየተጠጋ ወገኑን የሚወጋ የባእድ መሣሪያ ነው፡፡ ባንዳ ዕኩይ ስሙ ጎልቶ የወጣው... Read more »

በአዲስ ዓመት ተስፋ ሰጪ የቤት ልማት

የኢትዮጵያና ኢትዮያውያን ብቻ የሆነችው አስራ ሦስተኛዋ የጳጉሜን ወር ከፊት አስቀድሞ የሚመጣው መስከረም ከወራት ሁሉ ልዩ ግርማ ሞገስ አለው። ጋራ ሸንተረሩ በአደይ አበባ ደምቆ፣ በአረንጓዴ ልምላሜዎች ታጅቦ ጨለማውን ክረምት አልፎ ብቅ ሲል ሁሉም... Read more »