የጤና መረጃ ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ የመደገፍ ጅማሮ!!

በጤናውም ሆነ በሌላው ዘርፍ ብዙውን ጊዜ የመረጃ አያያዝና አደረጃጀት ችግር በአዳጊ ሃገራት ውስጥ ስር ሰደው የሚታዩ ችግሮች ናቸው። በተለይ በጤናው ዘርፍ ከመረጃ እና አገልግሎት ጋር ተያይዞ ውስብስብ ችግሮች ይታዩበታል። በተቃራኒው ደግሞ የሕክምና... Read more »

በደግም በክፉም ቀን ከወገን ጎን መቆም

ወጣት ሰሎሞን ቀለሙ ይባላል። በራያ አካባቢ የዋጃ ነዋሪ ነው። በዋጃ ማዘጋጃ ቤት፤ በከተማው የመሬት ሪፎርም ሊቀመንበርነት እንዲሁም የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ በመሆን ሲያገለግል ቆይቷል። ሰለሞን እድሜው ለአቅመ አዳም ከደረሰበት ግዜ አንስቶ ባደገባቸው... Read more »

እድርን ከቀብር አስፈጻሚነት በቁም ወደ መረዳዳት ያሻገረው – ተስፋ

ተስፋ ማህበራዊና ልማት አቀፍ ማህበር በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አራት ወረዳዎች በተመሳሳይ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አራት ወረዳዎች በድምሩ ስምንት ወረዳዎች ላይ አረጋውያንን እና ህፃናትን እየደገፈ ይገኛል። በኦሮሚያ ቡራዩ፤ ወለጋ... Read more »

ለአረጋዊያን የሚሰጠው ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ ጥበቃና እንክብካቤ

በአረጋዊያን አያያዝና እንክብካቤ የበለፀጉት ሀገሮች አይታሙም። ካላቸው የጎለበተ ኢኮኖሚ አንፃር የተሻለ ልምድ አላቸው። እንዲያውም በነዚህ ሀገሮች አረጋዊያን በልዩ ሁኔታ ነው የሚታዩት። የሚሰጧቸው ስያሜ በራሱ ‹‹የዕድሜ ባለፀጎች›› የሚል ክብርና ሞገስ አጎናፃፊ፤ እንዲሁም ለቀሪ... Read more »

‹‹አስተዳደጋችን ነጋችንን በሚያነጋ መልኩ ልናደርገው የምንችለው እኛው ነን›› – ወይዘሮ ቱሩፋት በላይነህ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የህግ አማካሪ

ሴትነት በብዙ ነገር ፈተና የሚደርስበት ቢሆንም ታግለውት ከወጡበት ግን መጽሐፍ እንደሆነ እሙን ነው።እንደ መጽሐፍ የሚነበብ ብዙ ነገሮችን የሚያስተምር ነው።በተለይም ጥሩ አንባቢ ካገኘ የህይወትን ውጣ ውረድ ከእነስኬቱ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።የነገ መንገድንም ይመራል።በእሳት ያልተፈተነ... Read more »

የ‘ወያኔ’ ሀገር አፍራሽ በትር ያረፈበት – የትምህርቱ ዘርፍ

የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል በፈፀሙት ወረራ ንፁሃንን ከመግደል ባሻገር በርካታ የሕዝብ ሀብቶችን አውድመዋል። ካወደሟቸው የሕዝብ ሀብቶች መካከል በዋግኽምራ ዞን ፃግብጂ ወረዳ ሕፃናትን ከዳስና የድንጋይ መቀመጫዎች ያላቀቀው የአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ትምህርት ቤት... Read more »

በኮሮና ወረርሽኝና በግጭት የተፈጠሩ ጫናዎችን የማስወገድ እንቅስቃሴ

ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ብቁ ምሩቃንን ለሀገር ልማት ከማበርከት ባሻገር በውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መለየትና መፍታት የሚያስችሉ ችግር ፈቺ ምርምሮችና አገልግሎቶች በስፋት ማከናወን እንዳለባቸው ይጠቆማል። በዚህ ረገድ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ጊዜ ወቅታዊ ችግሮች... Read more »

በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት የተሰጠው ሰብአዊ ድጋፍ

አሸባሪው ህወሓት በህዝብ ላይ የሰራው ግፍ መቼም ተቆጥሮ አያልቅም። ይህ አሸባሪ ቡድን በየቀኑ በሚዘራው የጥላቻ ችግኝና በሚያዘጋጀው የእልቂት ድግስ ሰዎችን ከመኖሪያ ማፈናቀል፣ ህፃናትንና አረጋውያንን ለጦርነት ማሰለፍ፣ ሴቶችን መድፈር እና ሌሎች የፈፀማቸው አሳፋሪ... Read more »

ከታሪክ ተምሮ ታሪክ የመፍጠር ኃላፊነት ወጣቱ ላይ ተጥሏል

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአገሪቱ በከፈተው መጠነ ሰፊ የሽብር ተግባር ለበርካታ ሰዎች መፈናቀል፣ ሞትና ንብረት መውደም ምክንያት እየሆነ ይገኛል። እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ከትግራይ እናት ጉያ ስር በግድ የተነጠቁ ወጣቶችን ወደ እሳት እየማገደ ዳግም... Read more »

ከመደገፍ እስከ ስራ መፍጠር ‹‹በረካ በጎ አድራጎት››

አገር ሊመሰረት የሚችለው ሰዎች ተስማምተው በአንድ ህግ ስር ለመተዳደር ሲወስኑ ነው። በአለም ላይ የሚገኙ ሁሉም አገራት በሰዎች ስምምነት የተመሰረተ ቢሆንም የሀሳብ ብልጫ ለማግኘት ግን ጦርነትም አድርገዋል። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ልትሆን የምትችለው ኢትዮጵያ... Read more »