የበቆሎ ሻጯ ራስን ችሎ የመኖር ፈተና

ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ እኔና ባልደረባዬ ከሥራ እንደወጣን የእግር እንቅስቃሴ እያደረግን ወደ ቤታችን ለመሄድ በማሰብ ከአራት ኪሎ ፒያሳ፤ ከፒያሳ የቸርችል ጎዳናን ይዘን ቁልቁል ወደ ለገሀር እያዘገምን ነው፡፡ ቸርቸል ጎዳና አዲስ... Read more »

በታሪክ የሚሰራ ታሪክ

የካፍቴሪያው ደንበኞች ቦታ ቦታቸውን ይዘው ጉዳያቸውን እየከወኑ ነው። ጠረጴዛውም የተለያየ ባለጉዳይ አለበት። አንዱ ጠረጴዛ አብሮ ንግድ ስለመሥራት የሚያወሩ፤ አንዱ ደግሞ ፍቅረኛሞች በስስት እየተያዩ ስለሚጋቡበት የትዳር ሕይወት ይማከሩበታል። አለፍ ሲባልም በጦፈ ወቅታዊ የፖለቲካ... Read more »

የባልንጀሮቹ በትር

በጣቢያው የተገኙት ሶስቱ ሰዎች በዕለቱ ተረኛ ፖሊስ የሚቀርብላቸውን ጥያቄዎች መመለስ ጀምረዋል። ፖሊሱ የእያንዳንዳቸውን ገጽታና ስሜት በጥንቃቄ እያስተዋለ ነው። መላሾቹ ከሚያሳዩት እንቅስቃሴ የውስጣቸውን እውነታ በቀላሉ መረዳት ይችላል። ይህን ለማድረግ የዓመታት የሙያ ልምዱ ከእሱ... Read more »

<< አሸባሪው ሕወሓት በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ጥቃት ተተኪውን ትውልድ የማያስተምር፣ አሣፋሪ፣ አረመናዊ ወንጀል ነው >> የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን

አሁን ያለው ወጣት ትውልድ ከአባትና እናቶቹ የተረከባትን ሀገር ሉዓላዊነቷን አስጠብቆና አስከብሮ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ አደራ እንዳለበት ምሁራን ይናገራሉ። ቀዳሚ ተግባራቸው በየተሠማሩበት የሙያ መስክ ይህንን ኃላፊነት ለመወጣት የሚተጋ ዜጋ ማፍራት ነው። ለዚህ ደግሞ... Read more »

ኢምፓ – የአምባ ልጆች ፍሬ

በየካ ጋራ ስር በሚገኘው የሚሊኒየም ፓርክ ዳርቻ የሚገኘው ሰፊና ጽዱ ግቢ ከሩቅ ላየው የሰፈነበት ጸጥታ አንዳች ምርምር የሚካሄድበት ማእከል አስመስሎታል። በአስጎብኚያችን መሪነት ግቢው ውስጥ በመዝለቅ ወደ አንደኛው ክፍል ስንገባ በርካታ ህጻናት በኩባያ... Read more »

አስታዋሽ ያገኙት እናት አርበኛ ማሚቴ ምህረቱ

ፀጉራቸው የጥጥ ንድፍ ሲመስል፣ እድሜያቸው ወደ ዘጠናው ለመዝለቅ ግስጋሴ ላይ ነው። ሆኖም የወጣትነት ዘመን ውበታቸውን ደብዛ ማጥፋትና የፊታቸውን ገጽታ መሸብሸብ ስላልተቻለው ከነወዘናቸው መገኘታቸው እድሜያቸውን እዚህ ደረጃ የደረሰ አያስመስለውም። እንቅስቃሲያቸው ለዓመታት አስተዋሽ በማጣቱና... Read more »

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ አሸናፊ የሚያደርጋት የምሁራን ሚና

የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካስቀመጡ ተቋማት አንዱ ነው:: ኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በርካታ መምህራንን በማፍራት በሀገሪቱ የትምህርት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ሲጫወት ኖሯል:: በሰርተፊኬት መምህራንን... Read more »

የሰገሌ ጦርነት

የወሎው ንጉሥ የልጅ እያሱ አባት ንጉስ ሚካኤል የልጃቸውን ከሥልጣን መውረድ አዋጅ ተቃውመው በጦር ኃይል ለማክሸፍ ሠራዊታቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ይዘምታሉ፡፡ በአንጻሩ ይህን ጦር የሚገጥመው በአልጋ ወራሹ ራስ ተፈሪ መኮንን መሪነት እና... Read more »

«ዝቅ ብሎ መሥራት ከማስገደድ በላይ ያሠራል» – አቶ ሙሉቀን ተካ

ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት፤ በድካም፣ በልፋት በውጣ ውረድ የተሞላች። በሌላ በኩል ብርሃን፣ ፈንጠዝያ ያለባትም ትሆናለች፡፡ ለበጎም ይሁን ለመጥፎ ተራችንን እየጠበቅን የምንኖርባት የዚህ ምድር ስጦታችን በመሆኗም ፊትና ኋላ ሆነን የምንቆምባትም ነች፡፡ ስለዚህም ጉዟችን... Read more »

ብዙ የሚቀረው የዐይን ሕክምና

በኢትዮጵያ ቀስ በቀስ በማኅረሰቡ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሱ ካሉ የጤና ችግሮች ውስጥ አንዱ የዐይን ሕመም ነው። በዐይን ጤና ችግር ዙሪያ የተጠኑ ጥናቶች የቆዩ ቢሆንም ቀረብ ያሉት ጥናቶች እንደሚያሳዩት 1 ሚሊዮን 760 ሺ... Read more »