”የሰው እጅ አይቶ መለወጥ በራሱ ብልጠት ነው‘ – ወጣት ሽመልስ ካሳሁን

በጎ አሻራ ማንነት ነው። ሁላችንን ከሁላችን የሚለይ መታወቂያ። በዚህም በአኖርነው አሻራ ብዙዎች ይለዩናል፤ ምስክርነታቸውንም ይሰጡልናል፤ ወደፊትም እንድንራመድ ያደርጉናል። ሚዛን የደፋ ሀቅን ይዘን ስለምንተክለውም ነጸብራቁን በሰራነው ልክ ያሳየናል። ሰውንና አገርን እየገነባልንም ይሄዳል። በተለይ... Read more »

በ”ኮስትር‘ የተለኮሰው ገጣሚ

በሹፌርነት የሥራ መስክ ተሰማርተው ነው የሚገኙት። በሙያው ለመሰማራት የበቁት የ12ኛ ክፍል ፈተና (ማትሪክ) ውጤታቸው ዩኒቨርሲቲ ሊያስገባቸው ስላልቻለ ነው። ይህ ባይሆን ኖሮ ምናልባትም ዛሬ በሥነ ጽሑፉ ዓለም አንቱ በተባሉ፤ ስንትና ስንትም የድርሰት ሥራዎቻቸውን... Read more »

ሥነ -ተዋልዶ ጤና እና ኮቪድ-19

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከተዘነጉና አገልግሎታቸውም ምንአልባት ተቋርጧል ከሚል ደረጃ ከደረሱ የጤና ዘርፎች ውስጥ አንዱ የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ነው። ይህ አገልግሎት ከወረርሽኙ በፊት በተለያዩ የመንግሥት ጤና ተቋማት ውስጥ ሳይቆራረጥ ይሰጥ እንደነበርና በዚህም... Read more »

በአጭር እድሜ ብዙ ሥራ- በጅማ ሰው ለሰው የአረጋውያንና ሕፃናት መርጃ ማእከል

የጅማ ሰው ለሰው የአረጋውያንና ህፃናት መርጃ ማእከል መስራች ወይዘሮ ዘበናይ አስፋው ይባላሉ። ወይዘሮ ዘበናይ ትውልዳቸውም እድገታቸውም በጅማ ከተማ ሲሆን አባታቸው በአካባቢያቸው በለጋስነታቸው የሚታወቁ ለሰው ደራሽ ነበሩ። ወይዘሮ ዘበናይ በዘጠኝ ዓመታቸው የሶስተኛ ክፍል... Read more »

የወቅቱ ታሪካዊ ኃላፊነት የጣለባቸው ወጣቶቻችን

  አሁን ከመቼውም በላይ ፈተና ውስጥ ነን። እንደ አገርም ሆነ፤ ወይም እንደ ሕዝብ ከባድ ፈተና ውስጥ ነን። ፈተናው ደግሞ ከየትም ሳይሆን በውጭና ባእዳን እጅ የተደገፉ፤ የራሳችን ወገኖች የፈጠሩት ሲሆን አገርና ህዝብ እየተፈተኑ... Read more »

በመደራጀት አገርን ከአሸባሪው ቡድን መታደግ

አሸባሪው ቡድን በሀገር ማፍረስ እኩይ ተግባር ላይ ከተሰማራ ወዲህ በርካታ ህዝባዊ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን ደም ልገሳ፣ የደሞዝ ድጋፍ፣ ስንቅ ዝግጅት እና የመሳሳሉት ተጠቃሽ ናቸው። የሽብር ቡድኑ የጥፋት አድማሱን እያሰፋ የሚያደርሰው ሰብአዊ ቀውስ... Read more »

«አገራችን በጠላት ተይዛ፣ ወገናችን በባርነት ቀንበር ተጠምዶ … ከጠላት ጋር መታረቅ አልችልም!» አርበኛ ከበደች ስዩም

የወንዶች ስም በጀግንነት የታሪክ መዝገብ ላይ ሲፃፍ ቢኖርም፣ ሴቶች በማንኛውም የነፃነት ተጋድሎ ጉልህ ድርሻ እንደያዙ መኖራቸው እውነትን ለማይፈራ ሰው ግልፅ ሃቅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ ሲወሳ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ሉዓላዊነትና ነፃነት ያደረጉት ተጋድሎ ሊዘነጋ... Read more »

ማህበራዊ ሚዲያውን ለሠራዊቱ ስንቅ ዝግጅት በመጠቀም አርአያ መሆን የቻሉት ድንቅ እንስቶች

እናቶቻችን ድሮ ከአደዋ ጦርነት ጀምሮ ለባሎቻቸውና ለወንድሞቻቸው ስንቅ ያዘጋጁ ነበር።ያለ እንደዚህ ዓይነቱ የሴቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ጦርነት አላሸነፈችም።ያኔ ኢትዮጵያ ላይ ፋሽሽት ኢጣሊያ ከአንድ ሁለቴ ጦርነት ስትከፍት አብሮ ከመዝመት ባሻገር የስንቁን ጉዳይ... Read more »

ኮቪድ-19 ያዛባው የፈተና መርሀ ግብርና የተማሪዎች ዝግጅት

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ሲከሰት ማህበራዊ ቀረቤታን ለመግታት ታስቦ የተወሰደው የገጽ ለገጽ ትምህርትን የማቆም ርምጃ የቫይረሱን ስርጭት ከመግታት አንጻር ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ቢታመንም ዛሬም ድረስ በትምህርት መርሃ ግብሩ ላይ መዛባት እንዲፈጠር አድርጓል። ለወራት የተቋረጠው... Read more »

‹‹ደካማ በሆንበት ጉዳይ ላይ ጠንክረን ካልሰራን ድልን አናገኝም›› ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ መምህር

ሕይወት የወደቁትን እያነሱ ያዘኑትን እያጽናኑ ከምንዱባን ጋር፣ ከተናቁት ጎን መቆም ነው። ተስፋ ካጡት ጋር ሕብረት ፈጥሮ መጓዝ ነው። ያኔ ሃሳባችን እውን ይሆናል፤ ያቀድነው ይሳካል። ያኔ የምንፈልገው ነገር የእኛ ሆኖ እናገኘዋለንም። ብዙዎቻችን በዓለም... Read more »