ሴቶች እንደ አልማዝ እንዲያበሩ

እየሩሳሌም ሙሉዘውድ የአስራ ሰባት ዓመት ታዳጊ ናት። በዘንድሮው ዓመት የአስራ ሁለተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳለች። እናቷ ናቸው ገና የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ‹‹ላይፍ ሴንተር›› ወደተሰኘው ወላጅ አልባ ህፃናትና መበለቶች መርጃ ድርጅት... Read more »

በጎነትን ባህሏ ያደረገች ልበ ቀና ሴት

የሰው ልጅ አብዛኛውን ጊዜ በአካባቢው በሚመለከተው ነገር ማንነቱ እንደሚቀረጽ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። እናም ይህ የምናየው ነገር ቀስ በቀስ በአዕምሯችን ይቀረጻል። በጊዜ ሂደት ደግሞ እራሳችን የምንከውነው ተግባር እየሆነ ይመጣል። ለዚህም ይመስላል አብዛኞቻችን ያሳደገን... Read more »

 በባህላዊ ህክምና ለብዙዎች መፍትሄ የሆኑት ሎሬት

ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች መካከል የባህል ህክምና፣ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ፣ ቁጠባ፣ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓት፣ ዘመን አቆጣጠር፣ ዕደጥበብና የእርቅ ሥርዓት ተጠቃሽ ናቸው። የዕለቱ ትኩረታችንም ለሀገር ግንባታ ጉልህ ሚና ካላቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች... Read more »

የምዕተ ዓመት ጥረት ለኅብረተሰብ ጤና

በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሆኑና በጤናው ዘርፍ ረጅም ዓመት ካስቆጠሩ ተቋማት ውስጥ አንዱ ነው። ብዙ ግዜ በእብድ ውሻ ምርምር ዙሪያ ስሙ ጎልቶ ይነሳል። ለዛም ነው ለረጅም ግዜ ‹‹ፓስተር›› እየተባለ ሲጠራ የቆየው። ተቋሙ ፓስተር የተባለውም... Read more »

የወደቁትን ያነሳው – «የወደቁትን አንሱ»

ኢትዮጵያ በችግርም ሆነ በደስታ ጊዜ በመረዳዳትና በመደጋጋፍ ፀንተው የቆዩ ፤ ሀገርንም እንዲሁ በአንድነታቸው አፅንተው ያኖሩ ሕዝቦች ያሏት ሀገር ናት፡፡ ይህ የትኛውም ማንነት የማይገድበው የመረዳዳት ባሕል ታዲያ ዘመናት ያስቆጠረ ከመሆኑም በላይ ልክ እንደሌሎቹ... Read more »

«ሱሰኝነትን የዘመናዊነት መገለጫ አድርጎ መውሰድ አላዋቂነትን የሚያሳይ ነው» -ጋዜጠኛ አሸናፊ ግዛው

ሱስ በጣም ውስብስብ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው፡፡ በሱስ የመያዝ ምክንያቶችም እንደ ሰው፣ እንደ አካባቢውና እንደ አኗኗራችን ሊለያይ ይችላል፡፡ በአጠቃላይ ግን ሰዎችን ለሱስ ይዳርጋሉ ወይም ተጋላጭ ያደርጋሉ ተብለው ከሚታመንባቸው ምክንያቶች መካከል ለጭንቀትና... Read more »

የአዕምሮ እድገት ውስንነትና የማህበረሰብ ግንዛቤ

የአዕምሮ እድገት ውስንነትን በሚመለከት የተለያዩ ዓለም አቀፍ መረጃዎች ቢኖሩም በሀገር አቀፍ ደረጃ በቂ ጥናት ባለመደረጉ የችግሩን ስፋት በሚገባ ማረጋገጥ አልተቻለም። ሆኖም ከሚታየው እውነታ በመነሳት የችግሩን ስፋት መገመት አያዳግትም። በተለይ በማህበረሰቡ በኩል ባሉ... Read more »

ከድባቴ ጀርባ ያሉ ውብ ልቦች …

ዲዛይነር ለመሆን የተገኘችበት ቤተሰብ መነሻ እንደሆነ ታነሳለች :: ‹‹ ገባይል ፎር ኦል ›› የተሰኘ የፋሽን ዲዛይን መስራች፣ ዲዛይነርና ዳይሬክተር ናት:: የፋሽን ዲዛይን ልብሶችን ከመሥራት ባሻገር የሀገራዊነት ስሜትን የሚያንጸባርቁ ውበትን ወጣትነትን የሚገልጹ ሃሳቦቿን... Read more »

 የደን ሀብት መረጃን በቴክኖሎጂ መምራት

ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት በደን ሀብት የተሸፈነች እንደነበረች መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የደን ሽፋኗ 40 በመቶ ከነበረበት ሁኔታ መረዳት የሚቻለውም ይህንኑ ነው:: ሀገሪቱ ይህ ሀብቷ ባለፉት ዘመናት ሲጨፈጨፍና ሲራቆት ቆይቷል:: በዓመት እስከ 100 ሺ ሄክታር... Read more »

ለ117ኛ ጊዜ ደም በመለገስ የበርካቶችን ሕይወት የታደገችው ነርስ

በዓለማችን ሆነ በሀገራችን በሚኖሩበት የሕይወት ዘመን በአጋጣሚ ወይም በራሳቸው ተነሳሽነት ሌሎችን የመርዳት ትልቅ ባህል ያላቸው በርካታ ግለሰቦች እንዳሉ አስረጂ አያስፈልገውም። በዛው ልክ ደግሞ ለመርዳት እና በጎ ነገር ለማድረግ አቅም ኖሯቸው በቸልተኝነት ወይም፣... Read more »