የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለመሻሻል፣ ለደህንነት፣ ለትምህርት፣ ለግብርናና፣ ለጤና አገልግሎት፣ በአጠቃላይ በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና በአዲስ የፈጠራ ሥራ መታገዝ የግድ ሆኗል፤ ያለ ቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ መጥቷል። ያደጉትም ሆነ በማደግ ላይ... Read more »
በኢትዮጵያ የሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች በአብዛኛው ሸማቹን ከነጋዴው የሚያገናኙ ናቸው። በባዛርና ኤግዚቢሽን ነጋዴው ያሉትን ምርቶችና አገልግሎቶች ለሸማቾች የማስተዋወቅ እድል ይፈጠርለታል። በተመሳሳይ ሸማቹም በአንድ ቦታ ላይ ተገኝቶ የተለያዩ ምርቶችን ከነጋዴው የመግዛት እድል ይፈጠርለታል። ከንግድ... Read more »
በሆቴሉ በረንዳ ላይ ተቀምጬ ቡና እየጠጣሁ ነው። አካባቢውን እየቃኘሁና በተፈጥሮ ፀጋ እየተደመምኩ፤ ዓይኔ ድንገት ፀጉራቸውን ባጭሩ የተቆረጡ፣ ረዘም ያሉና እርጋታ የሚታይባቸው እንደነገሩ ለብሰው ነጠላ ጣል ያደረጉ ሴት ላይ አረፈ። ገጽታቸው ልብ ያስደነግጣል።... Read more »
ሴቶች ከፈለጉ ማሳካት የማይችሉት ጉዳይ አይኖርም፤ ከአንድ ነገር በላይ የሆኑት ተግባራትን በተመሳሳይ ሰዓት ማከናወንም አይሳናቸውም የሚል እምነት አላት። የውስጧን ጥሪ ተከትላና ጊዜ ሰጥታ በማብሰልሰል ውስጥ ለተፈጥሮ የቀረበ ማንነቷን ሊያንጸባርቅ የሚችል ለትውልድ የሚተላለፍ... Read more »
አሁን ያለንበት ‹‹ዘመነ ቴክኖሎጂ›› ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ ወደፊት በመገስገስ የሚገኝበት ነው። እናም ወቅቱ ከዘመኑ ጋር አብረው ሊሄዱ የሚችሉ ጊዜ፣ ወጪና ጉልበት የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎች በቅርበት አግኝቶ መጠቀምን ይጠይቃል። ለዚህም ቴክኖሎጂን መጠቀም አንድ ነገር... Read more »
እነሆ! ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው:: ዕለቱን በጉጉት ሲናፍቁ የቆዩ ሕፃናት በትምህርት ቤቱ አጸድ ማልደው ተገኝተዋል:: የአካባቢው ነዋሪ፣ ጥሪ የደረሳቸው እንግዶች፣ መምህራንና ሌሎችም ስፍራውን እያደመቁት ነው:: በተለይ ትንንሾቹ ልጆች ሌቱ የነጋላቸው አይመስልም:: አብዛኞቹ... Read more »
የሰው ልጅ በብዙ ውጣውረዶች ይፈተናል:: ፈተና ለሰው ልጅ አዲስ አይደለም:: በኑሮ የሰው ልጅ ይፈተናል:: በኢኮኖሚ ይፈተናል:: በጦርነት ይፈተናል:: በሰላሙ ጊዜም ፈተናው አይቀርለትም:: በፖለቲካ ይፈተናል:: በማህበራዊ ሕይወቱም ፈተናዎች ይገጥሙታል:: ሀዘንና መከራ ይፈራረቁበታል:: ብቸኝነትና... Read more »
በኢትዮጵያ የሕክምና ተቋማት ቁጥር አሁን ካለው የሕዝብ ቁጥር ጋር ሲነፃፀሩ እዚህ ግባ የሚባሉ አይደሉም:: የሕክምና ባለሙያዎችም አሃዝ ቢሆን ከሕዝቡ ቁጥር ጋር ፈፅሞ የሚጣጣም አይደለም:: ምንም እንኳን በአንድ የጤና ሥርዓት ውስጥ በሽታን መከላከል፣... Read more »
ዓለም የተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በየቀኑ እየተመለከተች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ መከራዋና ሰቆቃዋም እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች ሕዝቦቿን ለስቃይና መከራ መዳረጋቸውን ቀጥለዋል። እነዚህ ችግሮች ከሚፈጥሯቸው ማኅበራዊ ቀውሶች መካከል አንዱ የጎዳና... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም ዓይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና እርካታ ያስገኛል ብሎ ያለ ምንም ቀስቃሽና ጎትጓች በእራሱ ተነሳሽነት የሚፈጸም ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ ሥራ ማንኛውንም ዜጋ የሚያሳትፍ ቢሆንም... Read more »