ሕይወት በተስፋ ገብረሥላሴ ማተሚያ ቤት

ተስፋ ገብረሥላሴ የፊደል አባት መባል ቢያንስባቸው እንጂ የሚበዛባቸው አይደሉም:: ምክንያቱም በኢትዮጵያ መጀመሪያ ፊደል በካርቶን ላይ ፅፈው ለማሰራጨት የሞከሩ ታላቅ አባት መሆናቸውን የትኛውም በተስፋ ገ/ሥላሴ ፊደል የተማረ ኢትዮጵያዊ የሚዘነጋው አይደለም:: ጥበበ ተስፋ ገ/ሥላሴ... Read more »

‹‹ልጆቻችሁ ልጆቻችን ናቸው ››

ትውልድና ዕድገቷ ባህርዳር ከተማ ነው። አዲስ አበባ ስትመጣ የእሷንና የቤተሰቦቿን ኑሮ በተሻለ ለመቀየር አስባ ነበር። አገሬነሽ ለከተማ ህይወት አዲስ አይደለችም። የቦታ ለውጥ ካልሆነ በቀር ከተማ ለእሷ ግርታን አይፈጥርባትም። ሾፌሩ ባለቤቷ ለቤት ለትዳሩ... Read more »

የሳምባ ካንሰርን ለመከላከል ቅድመ ምርመራና ክትትል

የሳምባ ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚታወቁ የካንሰር አይነቶች አንዱ ነው። በካንሰር ምክንያት ከሚከሰት የሞት ምጣኔ ውስጥም በቀዳሚነት ይቀመጣል። የሳምባ ካንሰር ሕክምና ውጤታማነት ካንሰሩ በታወቀበት ግዜ ካለው የስርጭት ደረጃ ጋር በቅርበት የተቆራኘ... Read more »

የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት – በጉራጌ ሶዶ ብሔረሰብ

‹‹ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ መኝታውም ንጹሕ›› እንዲል ታላቁ መጽሐፍ፣ ጋብቻ ለሰው ልጆች የተሰጠ ቅዱስና የተባረከ ስጦታ ነው። ብዙዎችም በተቀደሰው ጋብቻ አንድ አካል አንድ አምሳል በመሆን ጋብቻን ይመሠርታል፤ ትልቁን የቤተሰብ ተቋም ይመራሉ። ጋብቻው በልጆች... Read more »

“ለኢትዮጵያ ግብርና መዘመን ሁነኛ መፍትሔ ይዘን መጥተናል” -ወጣት አልዓዛር የሺጥላ

ከልማዳዊ አሠራር ሥርዓት በማላቀቅ በምግብ ራስን ችሎ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማገዝ የግድ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። በፍላጎትና በአቅርቦት መካከልም ያለውን የሚዛን መዛባት ለማረም ኋላ ቀር አሠራሮችን በመፈተሽ ዘርፉን የማዘመን እስትራቴጂካዊ አሠራሮች ላይ ልዩ ትኩረት... Read more »

 ጉብዝና ያሸልማል!

የበርካታ ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርት ውጤት ዝቅተኛ እንደሆነ ይነገራል። ሂሳብ ብቻ ሳይሆን ፊዚክስም ቢሆን ብዙ ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ሚያገኙበት የትምህርት ዓይነት ነው። ለዚህም በተለያዩ ጊዜያት ከትምህርት ሚኒስቴር የወጡ የፈተና ውጤት ትንተና መረጃዎች አመላክተዋል።... Read more »

ችግር ያልበገራት እንስት

የሚያጋጥሙን የሕይወት ፈተናዎች መማሪያ ወይም ለመውደቂያችን ምክንያት ይሆናሉ። ከችግር ተምሮ የራስን ቀጣይ ኑሮ የተሻለ ለማድረግ መጣር ስኬት የመሆኑን ያህል፤ ካለፈው ትምህርት በመውሰድ ሌሎች በዚህ መንገድ እንዳያልፉ ትምህርት መስጠት እና አርአያ መሆን የስኬቶች... Read more »

ብዙዎችንያነቃቃች ሴት

እንደመልካችን ሁሉ የየራሳቸን ፀጋ የተለያየ ነው፡፡ አንዳንዶቻችን በመስጠት፣ ሌሎች ደግሞ በማስተባበር እና መንገድ በማሳየት ይዋጣልናል፡፡ የሚያስተባብሩ ሰዎች እንደሚሰጡ ሰዎች ገንዘብና ንብረታቸውን ባይሰጡም ጊዜያቸውን እና ሀሳባቸውን መስዋት ማድረጋቸው አይቀርም፡፡ አጠቃቀማችን ይለያይ ይሆናል እንጂ... Read more »

ወረርሽኞችን የመከላከልና የመቆጣጠር ጥረት

ባለፉት ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይ ደግሞ በአፍሪካ የተለያዩ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ተከስተዋል። በኢትዮጵያም በሰው ሠራሽና ተፈጥሮ አደጋዎች በተለይም በግጭቶች፣ በድርቅ፣ በጎርፍና ሌሎችም ምክንያቶች በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ለመፈናቀል ተገደዋል። ከዚሁ ጋር... Read more »

 በጎነትን በተግባር- የኮሚሽኑ አፈፃፀም

ኢትዮጵያውያን በደስታ፣ በሀዘንም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያት በጋራ የሚቆሙባቸው ጠንካራ እሴቶች አሏቸው። ይህ ማህበራዊ መስተጋብር ከጥንት ጀምሮ የነበረ፤ ከትውልድ ትውልድ ተሻግሮ ዛሬ ላይ የደረሰ ጠንካራ ባሕላዊ አደረጃጀትም ያለው ነው። በዚህ በጎ ምግባር... Read more »