በኢትዮጵያ በዓመቱ እስከ ሁለት ሚልዮን የሚጠጉ ወጣቶች ወደ ሥራው ዓለም ይቀላቀላሉ ወይም ሥራ ፈላጊ ይሆናሉ። ለዚህ ከፍተኛ ቁጥር ላለው ዜጋ በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት እና ድርጅቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ አብዛኛው ቁጥር... Read more »
በኢትዮጵያ 17 ሚሊዮን የሚጠጉ የተለየያ የአካል ጉዳት ያለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንዳሉ ይታመናል። ይህም ሁለት አነስተኛ የቆዳ ስፋት ካላቸው ሀገራት የህዝብ ቁጥር ጋር ይስተካከላል። በኢትዮጵያ ካለው ከፍተኛ የሆነ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር አንፃር ግን... Read more »
ጅማሬዋ በጋዜጠኝነት ሙያ ነበር። ሕይወቴን የምመራው ውስጤ ባሉ ሀሳቦች በሚፈጠሩብኝ ጥያቄዎች ነው የሚል እምነት አላት። ከልጅነቷ ጀምሮ በደብተሮቿ ላይ የምትጽፈውን ጽሁፍ፤ የማንበብ ፍቅሯን ወደ መጽሀፍ እንድታሳድገው አደረጋት። የመጀመርያውንም መጽሀፏን አሳተመች። ከእነዚህ በተረፈ... Read more »
የፈጠራ ሥራዎች እንዲተዋወቁ ምክንያት ከሚሆኑ አጋጣሚዎች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰቱ ችግሮች ይጠቀሳሉ። ይህ የሚያመለክተን በአካባቢ ላይ ያሉ ችግሮችን መነሻ በማድረግ የሚደረጉ የጥናት ሥራዎችን ለፈጠራ ሥራዎች ውጤታማነት መልካም አጋጣሚዎች ናቸው። ለዚህ ነው የአንድ... Read more »
በነበራቸው የሥራ ሥነ ምግባር ፣ በሚከተሉት የሕይወት መርህ የተግባር ሰው መሆናቸውን በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ይመሰክሩላቸዋል። ትምህርት ወዳድ በመሆናቸው የቀለም ትምህርታቸውን ለማጠናቀቅ በተጓዙበት መንገድ የተሰጣቸው ኃላፊነት ጥንቀቅ አድርገው መወጣትን አሳይተዋል።... Read more »
መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ የዓለም ሕዝቦች ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር ይኖራሉ። ከእነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ከሰሐራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ደግሞ የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ እንደሆነ... Read more »
በዓለማችን በየጊዜው የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት መሆን ከጀመረ በርካታ ጊዜያትን አስቆጥሯል። ለውጡ በዓለም ላይ እየደረሱ ላሉ ተግዳሮቶችና ለኦዞን መሳሳት መንስኤ ሆኖም ይታያል። ለእነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋና ምክንያትነት የሚጠቀሱት ደግሞ ወደ ከባቢ... Read more »
በኢትዮያ ለትርፍ ያለተቋቋሙና በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ የተሰማሩ በርካታ ሀገር በቀል ድርጅቶች አሉ። እነዚህ ድርጅቶች በአብዛኛው ድጋፍ የሚሹ ወጣቶችን፣ ሴቶችን፣ ወላጅ አልባ ህፃናትን፣ አረጋውያንና የአእምሮ ህሙማንን በተለያየ መንገድ ያግዛሉ። ይህንኑ ሥራቸውን ለማከናወን... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ደማቆች ሀገር መሆንዋ የታወቀ ቢሆንም ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ... Read more »
የዛሬዋ የሴቶች ባለታሪካችን ሰሚራ መሐመድ ሰይድ ትባላለች። በአፍላነት እድሜ ነበር ከቤተሰቦቿ ጋር ተጣልታ ወደ ጎዳና የወጣችው። በጎዳና ሕይወት ለተለያዩ ሱሶች ከመዳረጓ እና ከመጎሳቆሏ የተነሳ በአካባቢው ኤች አይቪ ቫይረስ እንዳለባት ይታሰብ ነበር። በዚህም... Read more »