‹‹ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ የሚደራደር ትውልድ ኖሯት አያውቅም›› ሻምበል ዋኘው ዓባይ ወልደ ማርያም (የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባል)

ሻምበል ዋኘው ዓባይ ወልደ ማርያም ይባላሉ። የተወለዱት በ1449 ዓ.ም መስከረም አንድ ቀን በጎንደር ከተማ ጨዋ ሰፈር በሚባለው አካባቢ ቆብ አስጥል በምትባል ቦታ ነው። አባታቸው የወገራ አውራጃና አካባቢው የነጭ ለባሽ ጦር አዛዥ፤ የበየዳ፤... Read more »

‹‹ጳጉሜን ለጤና››

በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ አነስተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የጤና ችግር ሲያገጥማቸው ወደ ሐኪም ቤት ሄደው መታከም አይችሉም። ከፍተኛ ህመም ከገጠማቸውማ የሚሞቱበትን ጊዜ ከመቁጠር ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖራቸውም። እንዲያም ሆኖ ግን በጤና መድህን አገልግሎት... Read more »

 ዘመን አሻጋሪ በጎነት

አዲስ ዓመት ሁልጊዜም አዲስ ነው፤ ዘመን አልፎ ዘመን ቢተካም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ሁሉም የትናንቱን የጨለማ ወቅትና የመከራ ጊዜ ረስቶ ለአዲስ ነገር፤ ለአዲስ ተስፋ ልቡን አስፍቶ በተስፋ የሚጠብቅበት የመልካም ብስራት ማሳያ ነው።... Read more »

 ቆሻሻን ወደ ሀብት

በዚህ ዘመን ቴክኖሎጂ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃር የሚሰጠው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉና በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ደግሞ የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከምንለው በላይ ትልቅ መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። ኢትዮጵያ በተለያዩ... Read more »

የወጣቶች ሥነ-ተዋልዶ ጤና ተጠቃሚነት በ‹‹ከፍታ››

ወጣትነት ትኩስነት ነው። ወጣትነት ብርታት ነው። ወጣትነት ፈጣሪነት ነው። ወጣትነት ጉልበት ነው። ወጣትነት አዋቂነት ነው። ወጣትነት ውበት ነው። ወጣትነት ሁሉ ነገር ነው። ሆኖም የወጣትነት እድሜ በብልሃትና በብልጠት ካልተያዘ ጉዳቱ የዛኑ ያህል ሰፊ... Read more »

ሴትን ልጅ በጥሎሽ የሚለውጠው የባሕል ተጽዕኖ

ዘጠኝ ወር በዝናብ የሚረሰርስ፣ ከዓመት ዓመት ምድሩ አረንጓዴ፣ ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋ ያለው፣ ለሚሰሩ እጆች ምቹ የሆነ አካባቢ ነው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል። የአየር ፀባዩ ለግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ምቹ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ... Read more »

የመምህራን የልዩ ስልጠና ዓላማና መሰረታዊ ፋይዳ

በተለያዩ የዓለም አቅጣጫዎች የተለያዩ ስልጠናዎች ይሰጣሉ። ስልጠና ከሌለ ቆሞ መቅረት ስለሚመጣ ዓለም ያለ ስልጠና ውላ አታድርም። በተለይ በዚህ በአሁኑ የተዋከበና የተካለበ ዘመን ብሎም ሁሉም ነገር ባስቀመጡበት በማይገኝበት ሸዋጅና እጅጉን ፈጣን ጊዜ ከመማር... Read more »

በቻይና-የአማርኛ መምህርቷ

ስንቅነሽ አጣለ (ዶ/ር) ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሥነጽሑፍ እና ቋንቋ የፎክሎር ትምህርት ክፍል ባልደረባ ናቸው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወደ ቻይና ልኳቸው በቤጂንግ ፎሪን ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በማስተማር ላይ ይገኛሉ። የዛሬዋ የሕይወት ገፅ... Read more »

 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ለማሻሻል

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ታሪክ አጭር እድሜ ያስቆጠረ ነው። በዘርፉ የሰለጠኑ የሕክምና ባለሞያዎች ቁጥርም አሁን ካለው የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር ጋር የሚመጣጠን አይደለም። በአሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ 627 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሀኪሞች እንዳሉ መረጃዎች... Read more »

ቦሎቻ-የከንባታ ብሔረሰብ ባሕላዊ የጋብቻ ስነስርዓት

የበርካታ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ አያሌ ባሕላዊ እሴቶች አሏት። ከእነዚህ እሴቶች መካከል ባሕላዊ የጋብቻ ስነስርዓቶች ይጠቀሳሉ። ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች መገለጫቸው የሆነ የራሳቸው ባሕላዊ የጋብቻ ስነስርዓት አላቸው። ባሕላዊ የጋብቻ ስነስርዓቶቹ የየብሔረሰቡ... Read more »