ዘወትር በምሥጋና…

የአዲስ ዓመት ዋዜማ … የአዲስ ዓመት ድባብ አካባቢውን ማወድ ይዟል። በርካቶች ለአውደ ዓመቱ ዝግጅት ሸብረብ እያሉ ነው። አንዳንዶች የመጪውን ዘመን ዕቅዳቸውን ያልማሉ። ሌሎች ደግሞ ባጠናቀቁት ዓመት የከወኑትን ስኬት እያስታወሱ፣ ዳግም ስለነገው እቅድ... Read more »

አገልጋይነት ክብር ነው!

አገልጋይነት ክብርን፣ ሞገስን፣ የራስ ፍላጎትንና ጥቅምን ወደ ጎን ትቶ ለሌሎች መስራት ነው። አገልጋይነት ከአንገት በላይ ሳይሆን ከልብ በመነጨ መልኩ ሌሎችን ማገዝ ነው። አገልጋይነት ራስን ዝቅ አድርጎ ሌሎችን ከፍ ማድረግ ነው። አገልጋይነት በራስ... Read more »

ጥራትና ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በቁጥር የበዙ ወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ይገኛሉ። እነዚህ ወጣቶችና አፍላ ወጣቶች በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የጤናና በሌሎችም ሴክተሮች የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማግኘት መብት አላቸው። ይህንኑ መብታቸውን ለማስከበር ታዲያ ጤና ሚኒስቴርና... Read more »

ወጣቶችና አዲስ ዓመት

አሮጌው ዘመን በአዲሱ የመቀየሩን ብሥራት አብሣሪው የአዲስ ዓመት (ዕንቁጣጣሽ) በዓል፤ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ሥፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። የጨለማ ተምሳሌት የሆነው ጭጋጋማው የክረምት ወቅት አልፎ፣ ቀን ከሌሊት ይዘንብ የነበረው... Read more »

50 ዓመታትን ሕፃናትና ወጣቶችን ከችግር በማላቀቅ ተግባር

በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ምክንያቶች በርካታ ሕፃናትና ወጣቶች ለችግር ይጋለጣሉ። አብዛኛዎቹ በቤተሰብ መፍረስ ምክንያት ከዚህ ዓለም ፈተና ጋር የሚጋፈጡት። በተለይ ገና በለጋ እድሜ ላይ ያሉ ሕፃናት ምኑንም በቅጡ ሳያውቁት ቤተሰባቸው ሲፈርስ መግቢያ መጠጊያ... Read more »

ጥበብ እንደምን ሰነበተች?

እንደምን ነሽ ዛሬ… እንዴት ነበርሽ ትናንት? ማለት ሊያስፈልገን ነው። ወደፊት በመገስገስ ውስጥ አንዳንዴም መለስ ቀለስ እያሉ ወደኋላ መመልከትን የመሰለ ነገር የለም። ብዙ ያወራ ሰው ኋላ ላይ ስለምን እያወራ እንደነበር መልሶ ለራሱ ቢሰማው... Read more »

የትምህርቱ ዘርፍ ዐበይት ክንውኖች

ያለፈው ዓመት አንድ ራሱን የቻለ፤ ወይም ራሳቸውን የቻሉ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ሲሆን፣ ክንውኖቹም እንደየ ተቋማቱ ይለያያሉ። ″ይለያያል″ ወይም ″ይለያያሉ″ የሚለውን በጠባብ ትርጉሙ ካልወሰድነው በስተቀር እየሰፋ ይሄዳልና ልዩነቱን ከክንውን ብዛት አኳያ እንጂ ከጥራት፣... Read more »

ከፖሊሲ ማሻሻያ እስከ ኢንቨስትመንት አማራጭ

በ2016 ዓ.ም በጤናው ዘርፍ በርካታ አበይት ተግባራት ተከናውነዋል። ከፖሊሲ ማሻሻያ ጀምሮ የጤናውን ዘርፍ ሊያዘምኑ የሚችሉ በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ውጤቶች ተዋውቀዋል። በተለይ እያደገ ከመጣው የሕብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ፍላጎትና ቀደም ሲል ያሉና አሁን... Read more »

ሴቶችና አዲስ ዓመት

ዲዛይነር ሜሪያም ሰብለ ትባላለች፡፡ በአሁን ሰዓት ‹‹ ሜሪያም አስቴቲክስ ›› የተሰኘ ሀሳቤንና ምልከታዬን ይገልጹልኛል ያለቻቸውን ዲዛይኖቿን በሀገር ባህል ልብሶች ላይ በማሳረፍ ስራዎቿን ለገበያ ታቀርባለች።። ሰዎችን መሳብ እና ደንበኞቸ ማፍራትም ችላለች፡፡ በስራው ላይ... Read more »

የመጀመሪያ ምዕራፉን ያጠናቀቀው ብቸኛው ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ራስ-ገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሳኔው አካዳሚያዊ እና አስተዳደራዊ ነፃነቱ ተጠብቆ መንቀሳቀስ እንዲችል፣ በትምህርት ዘርፍ ለተጀመረው የሪፎርም እንቅስቃሴ ፈር ቀዳጅ ሆኖ እንዲወጣ ዕድል ይፈጥርለታል ተብሎ እንደነበር ይታወሳል።... Read more »