በንፁሓን አሰቃቂ ግድያ ሕዝቦችን ለማጋጨትና ሀገር ለማፍረስ የሚደረግ ሴራ መቼም አይሳካም !

የሰው ልጅ ማሰብ የሚችል ከፍ ያለ የሞራል እሴቶች ያሉት ፍጡር ነው። ይህ ፍጥረታዊ ማንነቱ ከሁሉም በላይ ሠላማዊ የሆነ ማኅበራዊ ሕይወት እንዲመራ፤ ከዚያም ባለፈ የተፈጥሮ አካባቢውን እየገራ ሕልውናውን እንዲያስቀጥል የሚያስችል ከፍ ያለ አቅም... Read more »

 ሳቢሳ ጥበባት

ሦስት የጥበብ ዘለላ፣ ከሁለት ስፍራዎች ተምሰው በአንድ ስብጥር ከቻልን ሀምራዊ ስናደርጋቸው፣ ሳቢሳ ጥበባቱን ከዚህም ከዚያም አምጥተን ብናዳብላቸው “ጠቦናል ልቀቁን!”፣ አንዱም በሌላው ተነስቶ “ከግዛቴ አስወጡልኝ!” እንደማይባባሉ ተስፋ እናድርግ። ሀሳብ በሀሳብ፣ ቃላት በቃላት፣ ፊደላቱም... Read more »

 ታሪክ ሠሪው የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ቡድን

ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የፓራሊምፒክ ኮከብ አትሌት ይታያል ስለሺ በፓሪስ 2024 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች በዓይነስውራን ሙሉ በሙሉ(T 11) ምድብ በመካከለኛ ርቀት 1500 ሜትር አትሌቲክስ ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል። ትናንት ረፋድ በተካሄደውና ጠንካራ ፉክክር በታየበት... Read more »

 የሙሉ ጊዜ ደራሲ ማለት ምን ማለት ነው? 

በተለያዩ መድረኮች፣ ቃለ መጠይቆች እና ውይይቶች ‹‹እገሌ የሙሉ ጊዜ ደራሲ ነው›› ሲባል እንሰማለን። ወይም ‹‹እገሌ የሙሉ ጊዜ ደራሲ መሆን አለበት›› የሚል ማበረታቻ የሚመስል ምክረ-ሀሳብ ሲሰጥ እንሰማለን። የሙሉ ጊዜ ደራሲ መሆን የአንድ ደራሲ... Read more »

 የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት አባት

ጋዜጠኝነት ከባድ ኃላፊነትን የተሸከመ ባለአራት ዐይና ሙያተኛ ይፈልጋል። አንድ ጋዜጠኛ ወይም ዘጋቢ ያገኘውን መረጃ እውነትነቱንና ፍትሃዊነቱን ደግሞ ደጋግሞ ማጣራትና መመርመር ይገባል። የሰማውን፣ ያየውንና ያነበበውን ሁሉ እንደ ትክክለኛ ዘገባ ከወሰደው በስተመጨረሻ የከፋ ስህተት... Read more »

ሊያ − የሞዴሎች ቁና!!!

የዛሬው ገጻችን ስለ ኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ሡፐር ሞዴል፤ እአአ በጃንዌሪ 3፣ 1998 “ልእለ ኃያል” ለመሆን ስለ በቃችው፤ ተዋናይት፤ አክትረስ፤ እንዲሁም፣ በታዋቂነቷ እና በመልካም ተግባሯ የዓለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት እና... Read more »

ሕይወት፣ ናፍቆት፣ ትዝታና ፍቅር

ናፍቆት እንዳረበበበት፣ ትዝታ እንደሰፈረበት፣ በፍቅር ገሰስ አጋሰስ እንደቆመ ሕይወት ምን ውበት ምን ጥያሜ አለ? ሄደን ሄደን አለመቆም ቢኖር.፣ ናፍቀን ናፍቀን አለመርሳት ቢኖር ያን ነበር ሕይወት የምለው፡፡ መጨረሻው በተሰወረ መጀመሪያ ላይ ሰውና ባለታሪክ... Read more »

 ስውሯ እጅ በዓድዋ!

ስውር እጅ፣ ለማንም ሰው የማትታይ፤ አርበኛውን በጥበብ መንፈስ የምትሰውር። ይህቺ ምትሀት በኢትዮጵያ አርበኞች ዘንድ ነበረች። ለመሆኑ ማናት?፤ እስቲ ለአፍታ እናሰላስላት…በዓድዋ ጦርነት፤ በዱር በገደሉ ሁሉ እየገባች ከአርበኛው ጋር ወድቃ ስትዋደቅ፤ ወግታ ስታዋጋ የነበረችው... Read more »

 ተፈጥሮን የሚቆጣጠሩ እና ተፈጥሮ የምትቆጣጠራቸው

በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የጂኦግራፊ ፅንሰ ሀሳብ የአካባቢ ውሳኔ (Environmen­tal determinism) የሚባል ነበር፡፡ አካባቢ (ተፈጥሮ) የሰውን ልጅ ሕይወት ሲቆጣጠር ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ደግሞ አካባቢን መቆጣጠር (Environmen­tal Possibilism) ይባል ነበር፡፡... Read more »

ዝማኔ እንጂ ቅንጦት አይደለም

ኪነ ጥበብ ከጊዜው ጋር እየገሰገሰ መሔዱን ቀጥሏል። የዘመን ጥበብ ከቴክኖሎጂው ጋር እጅና ጓንት ሆነው ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ናቸው ቢባል ስህተት አይደለም። ጥበብ በቴክኖሎጂ ባትወለድም ከጥበብ ውስጥ ያለ ኪነ ጥበብ ግን ከቴክኖሎጂ... Read more »