ኢትዮጵያውያን ረጅም ዘመን በሚቆጠረው የሀገረ መንግሥት ምሥረታ ታሪካቸው የማንንም ሀገር ብሔራዊ ጥቅም የሚገዳደር ተግባር ፈጽመው አያውቁም። በነዚህ ጊዜያት ውስጥ በማንም ሀገር ላይ ጦር ሰብቀው የተንቀሳቀሱበት ጊዜ የለም። ይህ ከትልቁ ታሪካቸው ሰፊውን ምዕራፍ... Read more »
የሠላም ጉዳይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ዋነኛ ወቅታዊ አጀንዳችን ነው፤ ለምናስበው፤ በብዙ አስበን ወደ ሥራ ለገባንባቸው ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎቻችን ስኬት ሠላም ወሳኝ ነው። ብዙ ዋጋ ያስከፈሉንን ትናንቶችን ተሻግረን ዛሬን የተሻለ፤ ነገን ደግሞ ብሩህ... Read more »
የዓባይ ግድብ በዘመናት መካከል ከመጣበት ተግዳሮት አኳያ በዚህ ትውልድ ተገንብቶ ወደ ሥራ እየገባ ያለበት እውነታ፤ በርግጥም ኢትዮጵያውያን ከተባበሩ፣ በአንድ መንፈስ እና መነቃቃት ከተነሱ፣ ታሪክ ከመሥራት የሚያግዳቸው ምንም ነገር እንደማይኖር በተጨባጭ ያመላከተ፤ መጪዎቹን... Read more »
ውስብስብ ፍላጎቶች በሞሉበት ባለንበት ዘመን ቀርቶ በቀደሙት ዘመናትም የትኛውም ሀገር እና ሕዝብ ብሄራዊ ጥቅሙን ለማስጠበቅ ይሠራል። ዘመኑ እንደተገዛበት የፖለቲካ ኢኮኖሚ ይንቀሳቀሳል። ባለው ላይ ለመጨመር ሆነ ያለውን አስቀጥሎ ለመሄድ ዘመኑ ለደረሰበት አስተሳሰብ ተገዝቶ... Read more »
በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኝ ማኅበረሰብ የቅድሚያ ቅድሚያ ፍላጎቶቹ በመሠረታዊነት የሚጠቀሱት ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ ናቸው። ባለንበት ዘመን ስለነዚህ ፍላጎቶች ማውራትም ሆነ ፍላጎቶቹን ማሟላት አለመቻል አንገት የሚያስደፋ፣ የድህነት እና የኋላቀርነት ማሳያ ተደርጎ የሚወሰድ... Read more »
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ካለው ስትራቴጂክ ጠቀሜታ አኳያ የብዙዎችን ትኩረት የሚስብ፤ ሰፊ ጣልቃ ገብነት የሚስተዋልበት፤ በዚህም ምክንያት ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ ባለመረጋጋት እና በግጭት ውስጥ የቆየ አካባቢ ነው። የአካባቢው ሀገራት ሕዝቦችም የሚፈልጉትን ሠላም... Read more »
ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ የውጪ ምርቶችን በስፋት ለማምረት በያዘችው አቅጣጫ መሠረት የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ላይ በትኩረት እየሰራች ነው፤ ይህን ተከትሎም ምርትና ምርታማነቱ እየጨመረ መጥቷል። ከዚሁ ጎን ለጎን ደግሞ ዜጎች የተመጣጠነ... Read more »
ሀገራት የኢኮኖሚ እድገታቸውን ማረጋገጥ የሚችሉት ኢንዱስትሪዎች በቂ ምርት ማምረት ሲችሉና ዜጎችም የራሳቸውን ምርት መጠቀም ሲችሉ ነው። በቂ ምርት ማምረት የማይችሉ፤ የራሳቸውን ምርት የማይጠቀሙና በራሳቸው ምርት የማይኮሩ ሀገራት በኢኮኖሚ እድገታቸው ወደኋላ ከመቅረታቸውም በላይ... Read more »
በሀገራችን በዘመናት መካከል የብዙ ትውልዶችን ትኩረት ከሳቡ ሀገራዊ አጀንዳዎች ዋነኛው የዓባይ ወንዝ ውሃ ነው። የወንዙን ውሃ በመጠቀም ሀገርን የማልማት እሳቤዎች በብዙ ቁጭት ከትውልድ ትውልድ እየተላለፉ ዛሬ ላይ ስለመድረሳቸው የታሪክ መዛግብ በስፋት ያትታሉ።... Read more »
እንደ ጣዖት የሚያዩትን የዓባይን ወንዝ ውሃ ከምንጩ ለመቆጣጠር ግብፅን ጨምሮ ሀገሪቱን በተለያዩ ወቅቶች በቅኝ የገዙ ኃይሎች በግልጽ እና በስውር የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል፤ ኢትዮጵያውያንም በየዘመኑ ብዙ ዋጋ በመክፈል ፍላጎቱ ከንቱ ሆኖ እንዲቀር... Read more »